Author: topzena1
የኢትዮጵያን እግር ኳስ ትንሣኤን እውን ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን አቶ መላኩ ፈንታ ተናገሩ፡፡ የአማራ ክልልን በመወከል ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንትነት እየተወዳደሩ ያሉት አቶ መላኩ ፈንታ፣ የለውጥ ሃሳብና ተነሳሽነት...
ጠላት ባሰናዳው ፕሮፖጋንዳ ወጥመድ የተጠለፉ አሉታዊ መረጃዎች በማስተጋባት እና በተለያዩ መገናኛ ዘዴዎች የሰራዊታችንን እንቅስቃሴ በማሰራጨት ኃላፊነት የጎደላቸው አካላት እንዳሉም አይተናል፡፡ ይህ ድርጊት በሰራዊታችን የግዳጅ አፈፃ...
የኢንደስትሪ መንደሩ በተለይ ለኢንደስትሪ እንቅስቃሴ በእጅጉ አስፈላጊ የሆኑ የግብርና ምርቶች ማቀነባበርያ ፤የእንጨትና ብረታብረት ስራዎች፤የጨርቃጨርቅና አልባሳት፤የኮንስትራክሽን ግብአቶች ፤የቆዳና ቆዳ ውጤቶች ፤ የኬሚካልና ፕላስቲ...
- መልዕክቱ ለሚመለከታቸዉ ብቻ ነዉ እንኳን የ አለም አቀፉ ማህበረሰብ አብዛኛዉ ኢትዮጵያዊያዊ ጭምር ዛሬም ድረስ የአማራ ክልል በወረራ ስር እንደሚገኝ በቂ መረጃ የለዉም ወይም እንዲኖረዉ አይፈልግም! የአለምአቀፉ ማህበረሰብ እና ...
“Currently, Ethiopia is the largest producer of wheat in sub-Saharan Africa. The country plans to be self-sufficient and export to other African ...
China has pledged to forgive 23 interest-free loans for 17 African countries and will also provide food assistance to the struggling nations. The...
ከምዕራብ ጎጃም ዞን ተለይተው የራሳቸውን ዞን ለማደራጀት ጥያቄ ካቀረቡት መዋቅሮች ውስጥ ሶስቱ የከተማ አስተዳደሮች ሲሆኑ እነርሱም ዱርቤቴ፣ መርዓዊ እና አዴት ናቸው። አዲሱን ዞን ከሚቀላቀሉት ሰባት ወረዳዎች ውስጥ አምስቱ የሚገኙ...
አሁንም አለ።አሁንም ጠላት ነው።አሁንም ለኢትዮጵያ ዋና ስጋት ነው።አሁንም የጠላቶቻችን ጉዳይ አስፈጻሚ ነው።አሁንም ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚሰራ አሸባሪ ቡድን ነው።ባንዳነቱን ለአፍታም ልንዘነጋ አይገባም። ከፊታችን ገለል ስላለ ጠላ...
ከሰሞኑ ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ በሚገቡ ተጓዦች ላይ የተደረገው ቁጥጥር የህወሀት ሰርጎ ገቦችን ለመከላከል ነው ሲል የፌደራል መንግስት ገለጸ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታርያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ስለ ሀገ...
አንድ ልጅ እያደረሰኝ ሲያወራኝ "ተመርቄ ቤተሰቦቼ ላይ ከምቀመጥ ብዬ! ቤተሰቦቼ የገዙልኝን እድሳት የሚቀረው ሁለት መኝታ ኮንደሚኒየም ቤት (የዛሬ ዓመት ከምናምን የገዙት 600ሺ ነበር ብሏል) ሸጨው መኪና በመግዛት ለራሴ የስራ እ...
"የኢትዮጵያ መንግስት ሰላም ሰላም በሚል የሚለምነው ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ ነው" ሲሉ ዶክተር ደብረጽዮን መናገራቸው፣ "የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ነኝ" ሲል ራሱን የሚጠራው ሃይል ኢትዮጵያን ለማፍረስ እንደሚሰራ በግልጽ ማረ...
ወያኔንና መሰሎቹን ፈረስ አድርገዉ አገራችንን ለማወክ እየሰሩ ያሉ የዉጭ ጠላቶቻችን እጃቸዉ ይቆረጣል። ከዚህም በላይ ወያኔ ሳይወድ በግድ በተሸናፊነት ስሜት ሁኖ ወደ ድርድር ይመጣል። መጨረሻ ላይ ይህ ሁኔታ በሂደት ወያኔን ከትግራ...
አሁን ባለው ህጋዊ ምንዛሬ ተጠራቀመ የተባለው 11.3 ሚሊዮን ገደማ ብር ለጊዜው ታግዷል በኖርዌይ የስታቫንገር ፍርድ ቤት መጠኑ ከፍተኛ በሆነ የገንዘብ ዘውውር ሳቢያ በኦሮሞ ተወላጆች ላይ ክስ መመሰርቱና ተከሳሾች የመከራከሪያ ምላ...
በሃሚድ አወል የፌደራል መንግስት ከህወሓት ጋር ለሚያደርገው የሰላም ውይይት “የቦታ ይገባኛል ጥያቄዎች” በቅድመ ሁኔታነት መቅረብ እንደማይችሉ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። በወልቃይት፣ ጠገዴ እና በሁመራ አካባቢ ያ...
በቅርቡ የትግራይን ሁኔታ በአካል የተመለከተችው ጣሊያናዊቷ ጋዜጠኛ የቴዎድሮስ አድሃኖምን ሀሰተኛ ክስ አጋለጠች ዶክተር ቴዎድሮስ አድሀኖም ከሰሞኑ እየሰጡት ያለው መግለጫ አሁንም ዳግም የህወሓት ሽብር ቡድን ጥብቅናቸውን በገሀድ ያሳ...
የትግራይ፣ የአፋርና የአማራ ክልል አካባቢዎች ነዋሪ የሆኑ ዜጎች እየገጠማቸው ያለውን ችግር መቅረፍ እንደሚገባ፤ በተለይም የሰብዓዊ ድጋፍ አስተማማኝ እና ዘላቂ በሆነ መንገድ ለማድረስ ይቻል ዘንድ፣ እንዲሁም የመሰረተ ልማት እና የ...