Author: topzena1
ሰውየው ከሚስቱ ጋር አብረው መንገድ እየሄዱ ወንዝ ጋር ሲደርሱ ደራሽ ጎርፍ ያጋጥማቸዋል ባልም "ወንዙ እስኪቀንስ ትንሽ እንጠብቅ" ሲላት ሁሌ የሱ ተቃራኒ መሆንን ኑሮዋ ስላደረገችው ምክሩን ሳትሰማ የተለመደ ተቃራኒ ተግባሯን በማራ...
ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ በሰሜን ዕዝ ላይ የደረሰውን ክህደትና ግፍ ዝርዝር ገልጸዋል። ሰፊ ቃለ ምልልስ ያደረገላቸው አዲስ ዘመን ሃሳቦቹን ጨምሮና ዋና ነጥብ ናቸው ያለውን ለይቶ እንደሚከተለው አቅርቦታል። ጁንታው "ሠሜን ዕዝን የፌዴራ...
የኢትዮጵያና የደቡብ ሱዳን የደህንነት ተቋማት በአካባቢያዊ ጉዳዮች እና በአቅም ግንባታ መስኮች በትብብር ለመስራት ተስማሙ አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያና የደቡብ ሱዳን የደህንነት ተቋማት በአካባቢያዊ ጉ...
ኢትዮ 12 ዜና - “ ሚስጢር ነበር” ይላል የኢትዮ 12 መረጃ አቀባይ። ሚስጥሩ በሚስጢር የተቆለፈ መሆኑንን የማያውቁ ሚስጢረኞች ሲል ተንደርድሮ ፓርላማ ይገባል። ፓርላማ ገብቶ ከትንታኔው ይቆነጥርና ማብራሪያውን አለት ያደርገዋል።...
የመከላከያ ሚኒስቴር ኢንዶክትርኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀኔራል መሀመድ ተሰማ ዛሬ ይፋ እንዳደረጉት አስራ ስምንት ከፍተኛ መኮንኖች በቁጥጥር ስር ውለዋል። እነዚህ ከፍተኛ መኮንኖች የተያዙት በፍተሻና በመከላከያ ሠራዊትና የፌዴራ...
በዘይት ዋጋ ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡ጥቂት የዘይት ነጋዴዎች ምርታቸውን እነደሚያሸሹ መረጃ ያላቸው አየጠቆሙ ነው። የቢሮው ምክትል...
100 የነዳጅ ማከፋፈያ ቦታ ከክልሉ መንግስት ተጠይቆ እስካሁን 10 የነዳጅ ማከፋፈያዎች በአማራ ክልል በተደጋጋሚ የሚታየውን የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት እጥረት ለመቅረፍ ከባለድርሻ አካላት ጋር የአማራ ክልል ንግድና ገቢያ ልማት ቢ...
በ2013 በጀት አመት የጥር ወር የነዳጅ ዋጋ ላይ መጠነኛ ክለሳ ማድረጉን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአለም የነዳጅ ዋጋ ጭማሬን ተከትሎ በጥር ወር የነዳጅ ምርት አቅርቦት ላይ መጠነኛ የዋጋ ክለሳ መደረጉን በሚኒስቴ...
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የተጣለባቸውን የህዝብ አደራ ችላ በማለት የሽፍታውን እንቅስቃሴ እያገዙ 'በሁለት ቢላዋ የሚበሉ' የጸጥታ መዋቅሩ አባላት አካሄዳቸውን ማስተካከል እንዳለባቸው ማሳሰቢያ ተሰጠ። በፌዴራል መንግስት...
. የቀበሌ፣ የወረዳ እና የዞን አመራሮች ሆን ብለው ወይም ተገደው የችግሩ አስተሳሰብ ተሸካሚ ሆነዋል፤. ከፍተኛ አመራሮችም በአብዛኛው ሆን ብለው የችግሩ አራማጅ ነበሩ፤ አቶ ታደለ ተረፈ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አፈጉባ...
ወቅቱ የሚጠይቀውን የዲፕሎማሲ ብቃትና ክህሎት የታጠቀና የአገር ፍቅር ያለው ዲፕሎማት ማሰማራት ትኩረት ይሰጠዋል - አቶ ደመቀ መኮንን “ወቅቱ የሚጠይቀውን የዲፕሎማሲ ብቃትና ክህሎት የታጠቀና የአገር ፍቅር ያለው የሰው ኃይልን በዲ...
ስድስት የፖለቲካ ፓርቲዎች የመረጧቸውን ምልክቶች በተለያዩ ምክንያቶች ቀይረው እንዲያቀርቡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጥሪ አደረገ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የፓርቲዎች የምርጫ ምልክት መረጣ ...
ኢትዮ12 ዜና – - በሄዱባቸው ተቋማትና የአስተዳደር ከባቢዎች ማጽዳት ይወዳሉ። በቅርብ የሚያውቋቸው እንደሚመሰክሩት፣ እሳቸው በመሯቸው ተቋማትና ከተማ አስተዳደር አገልግሎታቸውን ያዩ እንደሚሉት ከንቲባ አዳነች የተርመጠመጠ ነገር ...
ኢትዮ 12 ዜና - በትግራይ የተባበሩት መንግስታት የሰላም አስከባሪ ሃይል እንዲገባ የተቀነባበረ ስራ ቢሰራም ሊሳካ እንዳልቻለ የኢትዮ 12 ዜና አቀባይ አስታወቁ። ዘመቻው በዋናነት በሚከፈላቸው በሚታወቁ ዓለም አቀፋዊ ሚዲያዎችና ግ...
በኢትዮጵያ ሰበር ዜና ሞት፣ውድመት፣ ሽብር፣ ሴራ፣ አሽሙር፣ ስድብ፣ ወዘተ የመሳሰሉት ናቸው። እንደ አዜብ መስፍን ዓይነት ሴት ከሁለት አስርት ዓመት በላይ በተመሳሳይ ሃላፊነት፣ አንጻራዊ ሰላም ባለበት፣ ሁሉንም እንዳሻው የሚነዳ ሃ...
«ተጓዳኝ ህመም የሌለባቸውና በዕድሜ ወጣት የሆኑ ሰዎች በቫይረሱ ሕይወታቸው እያለፈ ነው» ዶክተር ውለታው ጫኔ በሚሊኒየም የኮቪድ 19 ሕክምና ማዕከል ዋና ዳይሬክተርተጓዳኝ ሕመም የሌለባቸውና በዕድሜ ወጣት የሆኑ ሰዎች በቫይረሱ ሕ...