Author: topzena1
ታላቁ መጥሃፍ " የማያስተውሉ ይገለበጣሉ ይላል" ሲቀጥልም "ውሻ ወደ ትፋቱ እንደምኪመለስ ..." ሲል ያስጠነቅቃል። እስካሁን በብሄር ቆዳ ተጠቅልለው ማስተዋላችንን ሰርቀው ካድሬዎች አባሉን። እያባሉን ዘረፉን። አገራችንን አነተቧት...
የኢትዮጵያ-ትግራይ( ወያኔ) ጦርነት እስካሁን ባለው ሁኔታ ብቻ እንኳን ብንመለከተው፤ ያስከተለውና እያስከተለው ያለው ሁለንተናዊ ጉዳት እጅግ ከባድ ነው፡፡ ከዚህም በላይ ጦርነቱ የቀጠለ በመሆኑ ይህ ውድመት ተባብሶ መቀጠሉ አይቀሬ ...
Prime Minister Abiy Ahmed has presided over the opening ceremony of the 10th Tana Forum held in Bahir Dar. In his remarks, Prime Minister Abiy st...
በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጅ የማህበረሰብ ተወካዮች ''አሸባሪው የሕወሓት ቡድንን እስከ ሕይወት መስዋዕትነት ከፍለን ለመታገል ዝግጁ ነን'' ሲሉ በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጅ የማህበረሰብ ተወካዮች ገለጹ። አሸባ...
የመጨረሻውን መጀመሪያ የሚያበስሩ የተረጋግጡ የግንባር መረጃዎች የኢትዮጵያ መንግስት ትላንትና ዛሬ በተለያዩ የትግራይ ከተሞችና አካባቢዎች በትግርኛ ቋንቋ የተጻፉ በራሪ ወረቀቶችን ማደሉን መረጃው ያላቸው አመልከቱ። በራሪ ወረቆቶቹን...
🇪🇹 መረጃ 1 ከኢፕድ የተገኘ ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የእንግሊዝ የዌሴክስ ልዕልትን ተቀብለው በሰብዓዊ ጉዳዮች ዙሪያ አነጋገሩ ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአፍሪካ እየተዘዋወሩ ያሉትን የእንግሊዝ የዌሴክስ ልዕልት ሶፊ ራይ...
የከተማችንን አሁናዊ ሁኔታ መነሻ በማድረግ የሰዓት እላፊ ገደብ በማውጣት የተለያዩ ክልከላዎችን ማስቀመጥ በማስፈለጉ የከተማ አስተዳደሩ የጸጥታ ምክር ቤት የሚከተሉትን ውሳኔዎች አስተላልፏል። 1) በከተማችን ከምሽቱ 2:00 እስከ ጧ...
ወታደራዊ እርዳታው ፑቲን በዩክሬን ከተሞች ላይ እየወሰዱት ያለውን የበቀል እርምጃ ተከትሎ ነው ብጆ ባይደን ወደ ስልጣን ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ አሜሪካ ለዩክሬን የ18 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ አድርጋለች አሜሪካ ለዩክሬ...
ከሱዳን የሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጀነራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ጋር በጋራ ጉዳዮች መምከራቸውን፣ ኢትዮጵያና ሱዳን ታላቅ ታሪክ ያላቸው አገራት በመሆናቸው ውደቀደመው መንገዳቸው እንዲያመሩ መነጋገራቸውን ጠቅላይ ሚኒ...
The Ethiopian National Intelligence and Security Service (NISS) and the General Intelligence Service (GIS), have agreed to strengthen security co...
በትግርኛ መግለጫ " እኛ ደጋግመን ተናግረናል።የኤርትራ ህዝብ እኛ በተናገርነው ሃሳብ ላይ የመረዳት ችግር አለበት ብዬ አላምንም።አሁንም ግን ደግሜ ልናገር።የኢሳያስ መንግስት የኤርትራን ሉዓላዊነት እና ነፃነት ከማይቀበሉ ሰዎች ጋር...
38 አይነት ምርቶች ኤል ሲ ተከፍቶላቸው ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ የመታገዳቸው ዜና ቅሬታ አላስነሳም ምርቶቹ የብሄራዊ ማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ጉሙሩክ ኮሚሽን በጥናት ለይቶ ይፋ ያደረጋቸው ናቸው ተብሏል።...
“እኔ የማውቃቸው ቢያንስ 20 ሰዎች በግፍ ተገድለዋል። የተገደለቡት ምክንያትም የልጅህን መሣሪያ አምጣ፣ ባልሽ የት ነው የተደበቀው? ልጃችሁ ፋኖ ነው? በሚል ምክንያት ነው” ሲል የቆቦ ነዋሪ እማኝነቱን ለቢቢሲ ገልጿል። ትናንት በ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አየርላንድ በኢትዮጵያ ላይ ዓለም ዓቀፍ ጫና እንዲደርስ የምትፈጽመው ድርጊት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚጋፋና የዓለም ዓቀፍ ህጎችን የጣሰ እንደሆነ በማስገንዘብ ለአየር...
የደረስኩበትን ድምዳሜ ልንገራችሁ። የባይደን አስተዳደር ትህነግንና መንግስትን እኩል ማየት እንደሌለባት አስታውቀዋል። በኢትዮጵያ በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠ መንግስት እውቅና ሰጥቶ መስራት ግድ እንደሆነ ሴናተር ማርክ አመልክተዋ...