December 4, 2021

በርካታ የጦር መኮንኖች በአሰሳና ፍተሻ ተያዙ፤ አሰሳው ቀጥሏል

የመከላከያ ሚኒስቴር ኢንዶክትርኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀኔራል መሀመድ ተሰማ ዛሬ ይፋ እንዳደረጉት አስራ ስምንት ከፍተኛ መኮንኖች በቁጥጥር ስር ውለዋል። እነዚህ ከፍተኛ መኮንኖች የተያዙት በፍተሻና በመከላከያ...

ጥቂት የዘይት ነጋዴዎች ምርታቸውን ያሸሻሉ፤ መንግስት አርምጃ መውሰድ ጀምሯል

በዘይት ዋጋ ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡ጥቂት የዘይት ነጋዴዎች ምርታቸውን እነደሚያሸሹ መረጃ ያላቸው አየጠቆሙ...

በአማራ ክልል የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት ችግርአለ፤ የጥቁር ገቢያ ሽያጭ አንዱ ፈተና ነው

100 የነዳጅ ማከፋፈያ ቦታ ከክልሉ መንግስት ተጠይቆ እስካሁን 10 የነዳጅ ማከፋፈያዎች በአማራ ክልል በተደጋጋሚ የሚታየውን የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት እጥረት ለመቅረፍ ከባለድርሻ አካላት ጋር የአማራ ክልል...

ባለፉት ሁለት ዓመታት 24 ቢሊየን ብር ድጎማ መድረጉ ተገለፀ- የጥር ወር የነዳጅ ዋጋ ላይ መጠነኛ ክለሳ ተደረ

በ2013 በጀት አመት የጥር ወር የነዳጅ ዋጋ ላይ መጠነኛ ክለሳ ማድረጉን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአለም የነዳጅ ዋጋ ጭማሬን ተከትሎ በጥር ወር የነዳጅ ምርት አቅርቦት...

በመተከል ዞን በሁለት ቢላዋ የሚበሉ የጸጥታ ሃይል አባላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የተጣለባቸውን የህዝብ አደራ ችላ በማለት የሽፍታውን እንቅስቃሴ እያገዙ 'በሁለት ቢላዋ የሚበሉ' የጸጥታ መዋቅሩ አባላት አካሄዳቸውን ማስተካከል እንዳለባቸው ማሳሰቢያ ተሰጠ። በፌዴራል...

የመተከል የጸጥታ ችግር ከቀበሌ ጀምሮ በየደረጃው በመንግሥት መዋቅር ውስጥ ያሉ አመራሮች የተሳተፉበት ነው፤

. የቀበሌ፣ የወረዳ እና የዞን አመራሮች ሆን ብለው ወይም ተገደው የችግሩ አስተሳሰብ ተሸካሚ ሆነዋል፤. ከፍተኛ አመራሮችም በአብዛኛው ሆን ብለው የችግሩ አራማጅ ነበሩ፤ አቶ ታደለ ተረፈ...

የዲፕሎማሲ ብቃትና ክህሎትና የአገር ፍቅር ለዲፕሎማት ምደባ ቅድሚያ ትኩረት ሆኑ

ወቅቱ የሚጠይቀውን የዲፕሎማሲ ብቃትና ክህሎት የታጠቀና የአገር ፍቅር ያለው ዲፕሎማት ማሰማራት ትኩረት ይሰጠዋል - አቶ ደመቀ መኮንን “ወቅቱ የሚጠይቀውን የዲፕሎማሲ ብቃትና ክህሎት የታጠቀና የአገር ፍቅር...

ኢዜማን ጨምሮ ስድስት ፓርቲዎችን የምርጫ ምልክት ቀይሩ ተባሉ፤ ኢዜማ በመላው አገሪቱ ብቻውን ይወዳደራል

ስድስት የፖለቲካ ፓርቲዎች የመረጧቸውን ምልክቶች በተለያዩ ምክንያቶች ቀይረው እንዲያቀርቡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጥሪ አደረገ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የፓርቲዎች የምርጫ...

ከንቲባ አዳነች የአዲስ አበባን ጉድ ለሚመሩት ሕዝብ ይፋ አደረጉ፤ ሪፖርቱን በርካቶች ከሳቸው ሲጠብቁት ነበር

ኢትዮ12 ዜና – - በሄዱባቸው ተቋማትና የአስተዳደር ከባቢዎች ማጽዳት ይወዳሉ። በቅርብ የሚያውቋቸው እንደሚመሰክሩት፣ እሳቸው በመሯቸው ተቋማትና ከተማ አስተዳደር አገልግሎታቸውን ያዩ እንደሚሉት ከንቲባ አዳነች የተርመጠመጠ ነገር...

ልዩ ዜና – በትግራይ ሰላም አስከባሪ ለማስገባት የተያዘው ዕቅድ ሳይሳካ ቀረ፤ ስዬ ጦርነቱ አላለቀም አሉ

ኢትዮ 12 ዜና - በትግራይ የተባበሩት መንግስታት የሰላም አስከባሪ ሃይል እንዲገባ የተቀነባበረ ስራ ቢሰራም ሊሳካ እንዳልቻለ የኢትዮ 12 ዜና አቀባይ አስታወቁ። ዘመቻው በዋናነት በሚከፈላቸው በሚታወቁ...

ኢትዮጵያ – ኮቪድ ምንም በሽታ የሌለባቸውን ወጣቶች ህይወት እየቀጠፈ ነው

«ተጓዳኝ ህመም የሌለባቸውና በዕድሜ ወጣት የሆኑ ሰዎች በቫይረሱ ሕይወታቸው እያለፈ ነው» ዶክተር ውለታው ጫኔ በሚሊኒየም የኮቪድ 19 ሕክምና ማዕከል ዋና ዳይሬክተርተጓዳኝ ሕመም የሌለባቸውና በዕድሜ ወጣት...

ጎንደር ለሰርግ ማድመቂያ የተተኮሰ ጥይት የሙሽራውን ቤተሰቦች ገደለ

በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ለሠርግ ማድመቂያ በሚል በተተኮሰ ጥይት የወንድ ሙሽራው ሁለት አጃቢዎች ህይወታቸው ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር መሳፍንት ዓባይ ለኢዜአ...

የፀረ ዘረኝነት አዋጅ ቁጥር … ዳብሮ ለመንግስት እንዲቀርብ የቀረበ ረቂቅ መነሻ

ፀረ ዘረኝነት አዋጅ ቁጥር ---2013 ዓም መግቢያ - በኢትዮጵያ ባለፉት ሰላሳ ዓመታት በወያኔ ህወሀት የተተከለው የዘረኝነት አስተዳደር መዋቅር እልቆ መሳፍርት ጉዳት ስላደረስ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ በጎጥ...

“የትግራይ ልሂቃን የት ገቡ? ዳያስፖራው ለቆሰቆሰው፣ ወያኔ ላነደደው እሳት ማን እንደሚጠየቅ ለምን ፊትለፊት አይናገሩም ? “

አስመሮም ጣይቄ አለው። ጥያቄው በቀጥታ ለትግራይ ልሂቃኖች ነው። " የትገቡ" ይላል። " ዳያስፖራው ለቆሰቆሰው፣ ወያኔ ላነደደው እሳት ማን እንደሚጠየቅ ለምን አይናገሩም" አስከትሎም "የኢትዮጵያ ሕዝብ ሃያ...

ብልጽግና ህብረተሰቡ በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቀቁ መረጃዎች ላይ ጠንቀቅ እንዲል አሳሰበ

ብልፅግና ፓርቲ ህብረተሰቡ ማንኛውንም ጉዳይ አስመልክቶ በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቀቁ መረጃዎችን ትክክለኛነት በጥንቃቄ ማጣራት ይኖርበታል አለ ብልፅግና ፓርቲ፡፡ፓርቲው ባወጣው መግለጫ በአሁኑ ወቅት በመላው አለምም ሆነ በአገራችን...

ብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሃሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ ማህበራዊ አንቂዎችን ” አደብ ግዙ” ሲል አስጠነቀቀ

በተያያዘ ዜና ሰሞኑን ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብታቸውን ያላግባብ ተጠቅመው አገልግሎት መሥሪያ ቤቱን በተመለከተ ሃሰተኛ መረጃዎችን በማህበራዊ ትስስር ገጾቻቸው በማሰራጨት ህብረተሰቡን ለማደናገር ሲሞክሩ የነበሩ አንዳንድ የማህበራዊ...

« ቀጣዩ አምባሳደር የኢትዮጵያና አሜሪካን ግንኙነት ለማጠናከር ይበልጥ መሥራት ይኖርበታል» አምባሳደር ራይነር

አሜሪካየኢትዮጵያ የምጣኔ ሃብታዊ እድገት እድሎች እንዲስፋፉ በተለይም አርሶ አደሮች ምርትና ምርታማነትን እንዲያጎለብቱ ድጋፍ ማድረጓን ተሰናባቹ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ተናገሩ። ማይክል ራይነር ሀገራቸው ባለፉት...

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር 2.5 ሚሊየን ለሚደርስ ሕዝብ እርዳታ እንደሚፈልግ ገለጹ

”የትግራይ ህዝብ የባሰ ሰብዓዊ ችግር ውስጥ እንዳይገባ የፌደራል መንግስቱ በከፍተኛ ትኩረትና ቁርጠኝነት አጋርነቱን እያሳየ ነው" የትግራይ ሕዝብ ካለበት የባሰ ሰብዓዊ ችግር ውስጥ እንዳይገባ የፌደራል መንግሥቱ...

የተባበሩት አረብ ኢምሬት በሰራተኛ ቅጥር ዙሪያ ያሳለፈችውን ውሳኔ ኢትዮጵያ እንደምትቀበለው አስታቀች

የተባበሩት አረብ ኢምሬት በአገሯ ሰራተኞችን ከተለያዩ የዓለማችን አገራት መቅጠር የሚያስችሉ ሶስት አይነት የአሰሪ እና ሰራተኛ ህጎች አሏት። ከነዚህ ሶስት አይነት ህጎች ውስጥ በኤጀንሲዎች የሚፈጸሙ የአሰሪ...

በመተከል ዞን ከህግ ማስከበሩ በተጓዳኝ እርቅና አብሮነት ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ ነው – ግብረ ሃይሉ

በመተከል ዞን በሽፍቶች ላይ እየተወሰደ ካለው የህግ ማስከበር እርምጃ ጎን ለጎን እርቅና አብሮነት ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ መሆኑን በመንግስት የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረሃይል አስታወቀ። በዞኑ ከተፈቀደላቸው...

ከ750 በላይ የሕወሃት ልዩ ሃይል፣ ፖሊስና ሚሊሻ አባላት ከተሐድሶ ስልጠና በኋላ ወደየ አካባቢያቸው ሊመለሱ ነው

ከ750 በላይ የቀድሞ የሕወሃት ልዩ ሃይል፣ ህዝባዊ ፖሊስና ሚሊሻ አባላት ከተሐድሶ ስልጠና በኋላ ወደየ አካባቢያቸው ተመልሰው መደበኛ ህይወታቸውን ይመራሉ። የሕወሃት ቡድን በሰሜን ዕዝ ላይ የፈጸመውን...

የራያ አባቶች የረገሙት በሕይወት አይኖርም፣ ልጆቹ አያድጉለትም፣ ያረሰው ሰብል አይሰጥም ተብሎ

የራያ አባቶች የረገሙት በሕይወት አይኖርም፣ ልጆቹ አያድጉለትም፣ ያረሰው ሰብል አይሰጥም ተብሎ ይታመናል፤ ይሄን የሚጥስም የሚያረክስም የለም፡፡ እኒያ ታላላቅ የሰላም አባቶች ዳኛ ሊያደርጉት የሚፈልጉትን ችሎት እያሳዩ...

Close

LATEST