Category: News
ዓለም ባንክ ለኢትዮጶያ አንድ መቶ ዘጠና አምስት ዶላር ድጋፍ መስጠቱ ተገለጸ። ድጋፉ በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ክትባትን ለዜጎች ለማዳረስና የጤና ዘርፉን ለማገዝና በጦረነት ለተጎዱ የጤና ተቋማት የሚውል መሆኑንን የገንዘብ ሚኒስቴር ...
በኢትዮጵያ ውስጥ በነጻ አውጪነትና በብሄር ድርጅትነት የሚታወቁ ሙሉ በሙሉ የተካተቱበት አዲስ የፓርቲዎች የምክክር ቤት (caucus) መቋቋሙ ተገለጸ። በስም ከተዘረዘሩት የምክክር ቤት አባል ድርጅቶች ውስጥ ከአፋር ሁለት፣ ከኦሮሚያ...
"አዜብ መስፍንም ቀዳማዊ እመቤት ነበሩ" ይላል ሳህሌ ወልደ ሃና። አዜብ ለሁለት አስርት ዓመታት በኖሩበት ሰፈር መኖር የጀመሩት ዝናሽ ታያቸውንም ሳህሌ እኩል እንደ አዜብ "ቀዳማዊት እመቤት" በሆናቸውን ሲያነሳ " እውነትም ቀዳማዊ...
- ህብረተሰቡ ከእንደዚህ አይነት ሕገ-ወጥ ተግባር እራሱን እንዲጠብቅ አሳስቧል። የዲጂታል መገበያያ ገንዘብ ለግብይት ወይም ለክፍያ መጠቀም ዕውቅና ያልተሰጠው መሆኑን ብሄራዊ ባንክ አስታወቀ በኢትዮጵያ እንደ ክሪፕቶ ከረንሲ፣ ቢትኮ...
በአፋር ሰርዶ በተተከለው ኬላ የእርዳታ ድርጅቶች ያልተፈቀደ መሳሪያ ለማስተላለፍ ሲሞክሩ መያዙን የአፋር የመረጃ ምንጮ ለዘግጅት ክፍላችን አመልክተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን "በሰብዓዊ ዕር...
ገጣሚ አንተነህ አክሊሉ ታህሳስ 26 ቀን 2014 ዓ.ም፣ 4 ኪሎ በሚገኘው ዋሊያ መጻሕፍት መደብር በርእሳችን የጠቀስንለትን የሥነግጥም መድበሉን አስመርቆ ነበር። በእውነቱ ደስ የሚል፤ በአብዛኛውም በወጣት የጥበብ ቤተሰቦች የታጀበና...
ለውጡን ተከትሎ በዋና ተቃዋሚዎች አንደበት ይፋ እየሆኑ ያሉት ሚስጢሮች የበሻሻው መንደር ልጅ አብይ አሕመድ " ኢህአዴግ ነበሩ?" ብሎ ለመጠየቅ ከበቂ በላይ ምክንያት ነው። ምስክርነታቸው ብቻ ሳይሆን ዘመቻው ሁሉ አብይ ለይቶ የሚያ...
ዶያስፖራው ብሩን በህገወጥ መንገድ በመላክ ኢትዮጵያን ለማጥፋትና ኢኮኖሚያዋን ለሰባበር የሚተጉትን ሳያውቅ እየደገፈ እንደሆነ በተደጋጋሚ ሲገለጽ እንደነበር ይታወሳል። ይህንኑ አካሄድ መከተል አገር አልባ እንደሚያደርግ በማስረዳት በ...
-የ61 አመቱ የእድሜ ባለፀጋ የአየር ወለድ ት/ቤት አሁናዊ ገፅታ፡፡ በኮማንዶና አየር ወለድ ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል ስር ካሉ ትምህርት ቤቶች መካከከል አንዱ የአየር ወለድ ትምህር ቤት ነው፡፡ ይህ ትምህርት ቤት ተዋጊ አየር ወለዶ...
ግንቦት 2014 ዓ.ም በተደረገ አንድ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ የህወሓት ሊቀመንበር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል (ዶ/ር) በክልሉ ከደኅንነትና ከፀጥታ ጋር ተያይዞ ያለው ስጋት ትክክል እንደሆነ ተናግረዋል። BBC Amharic በአሁኑ ወቅት ...
ከለውጡ በሁዋላ ኤርትራ አምባሳደር ሆነው የከረሙት ሬድዋን ሁሴን አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ተክተው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል። በምትካቸው ማን እንደሚሰየም እስካሁን ይፋ አልሆነም። የኢፌዲ...
ግብርናውን ለማዘመን 17 መርሃ ግብሮች (ኢንሼቲቮች) ተመርጠው እየተተገበሩ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። “በተለመደው አሰራር ማስቀጠል የምንችለው ድህነትን ብቻ ነው” አሉ። በአሁኑ ወቅት 17 ሺ...
ኦባሳንጆ በአይናቸው ብቻ ማየት አቅቷቸው በቫይናኩላር ተደግፈው በጎበኙት የባሌ የስንዴ ነዶ ላይ ቆመው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የአርባ ሰባት ዓመቱን ፖለቲካ " ጎንደርና አስመራ መሄድን ህልም ያደረግ" ሲሉ የትህራይ ሕዝብም ሆነ ል...
- ከ2014 ጋር ሲነጻጸር የ111 ነጥብ 94 ቢሊዮን ብር ብልጫ አሳይቷል የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ9ኛ መደበኛ ስብሰባው የ2015 በጀት ብር 786 ነጥብ 61 ቢሊዮን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳልፏል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው...
የተባበሩት መንግስታት ከአስራ አምስት ጊዜ ላላነሰ ስብሰባ የተቀመጠለት የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር መቀመጫ የሆነውን መቀለን ረግጠው በተመለሱ ማግስት ባሌ ሲናና ወረዳ መታየታቸው ብስጭት መፍተሩ ተሰማ። ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ምሳሌ የ...
ሰሞኑን ደግሞ ዶቸቨሌ ከክልሉ ትምህርት ቢሮ አገኘሁት ባለው መረጃ ከአንድ ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ህፃናት በትምህርት ገበታቸው ላይ አይደሉም የሚል ዘገባ አውጥቷል። እንደ ዶቼሌ ዘገባ ከአንደኛ እስከ ስድስተኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች በ...