Category: News
ባለፉት 11 ወራት ከኮንትሮባንድና ንግድ ማጭበርበር ከ45 ቢሊዮን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለጸ የጸረ ኮንትሮባንድ እና ህገወጥ ንግድን ለመከላከል የሚያስችል የውይይት መድረክ በሶማሌ ክልላዊ መንግስት ጅግጅጋ ከተማ በዛሬው እለት...
በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ የአማራ ብሔር ተወላጆች በሚኖሩባቸው መንደሮች የተፈጸመው ጥቃት አማራ ክልል እያካሄደ ያለውን የህግ ማስከበር ዘመቻ ለማስተጓጎል ሆን ተብሎ በቅንጅት የተፈጸመ ስለመሆኑ መ...
በኢትዮጵያ ነጹሃንን መግደል፣ ማፈን፣ ማሰቃየት፣ ማፈናቀልና ንብረታቸውን መዝረፍ የተለመደና እንደ ጽድቅ በማህበራዊ ሚዲያ በኩራት የሚሰራጭ ገድል ነው። ባለፉት 27 ዓመታት ሲዘራ የነበረው የዘርና የጥላቻ ፍሬ ውጤት የሆነው ጥቃት ...
መንግስት ትህነግ እንዳይቀጠቅጠው ፈርቶ እርዳታ እንዲገባ የፈቀደ በመሆኑ ወደ ውጊያ መግባቱ ብዙም ጥቅም አለው ብለው እንደማያስቡ ገልጸዋል። የኢትዮጵያ መንግስት ለዚህ አባባል ቃል በቃል መልስ ባይሰጥም " ዛሬ ላይ ምንም ሃይል ኢ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከህወሓት ጋር እስካሁን ድርድር ተጀምሯል የሚባለው ወሬ መሰረተ ቢስ መሆኑን ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ ከህወሓት ጋር ለመደራደር ኮሚቴ ...
በትግራይ ክልል፣ መቀለ ከተማ ውስጥ አምስት የትግራይ ቲቪ ጋዜጠኞች ለሳምንታት በእስር ላይ መሆናቸውን ባልደረቦቻቸው ለቢቢሲ ተናገሩ። በቁጥጥር ስር መዋላቸው የተገለፁት ጋዜጠኞች ክስ ያልተመሰረተባቸው ሲሆን ፍርድ ቤት አለመቅረባቸ...
በትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በጥብቅ ዲሲፕሊን እንዲማሩ ለማስቻል የቁጥጥር አሰራር ማሻሻያ ማድረጉን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ልጆች በእድገታቸው ከወላጆቻቸውና ከማኅበረሰቡ የሚያገኙት መሰረታዊ የሕይወት ክህሎት እንዳለ ...
የወልቃይትን ጉዳይ ለድርድር የማናቀርበው ቀይ መስመራችን ነው፤የሕግ ማስከበር ዘመቻው የአማራን ህዝብ አንድነት ለማጠናከር ያለመ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) አስታውቀዋል። የአማራ ክልል ርእሰ መ...
ለ2014 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር 6.7 ቢሊየን ችግኝ መዘጋጀቱን የግብርና ሚኒስትር ዲኤታ ፕሮፌሰር እያሱ ኤልያስ አሰታወቁ። በ2013 ዓ.ም 6 ቢሊዮን ችግኝ ለመትከለ ታቅዶ 6 ነጥብ 7 ቢሊዮን መትከል ተ...
ኢትዮጵያ የቀይ ባይህር ወይም በምስራቅ አፍሪቃ የሚፈጸሙ ወንጀሎችንና የመሳሪያ እንዲሁም ህገወጥ የሰዎችን ዝውውር በመቆጣተር ረገድ የሬድ ሲ ኢኒሼቲቭ ፕሮጀክት (Red Sea Initiative) ከፍተኛውን ሃላፊነት እንደምትወጣ በተ...
በድርድር የሰጥቶ መቀበል መርህ ኢትዮጵያ ከትህነግ ምን ታገኛለች? የሚለው ጥያቄ በስፋት እየተሽከርከረ ነው። ከዚያም በላይ መንግስት ስለ ድርድሩ በግልጽ ለሕዝብ የማሳውቀ ግዴታም እንዳለበት እየተጠቀሰ ነው። ለሳንቲም ለቀማና ለተራ...
በአፋር ክልል በኮሪና በጭፍራ ወረዳ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የተገኘ ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ መያዙን የአውሳ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። በአውሳ ዞን በኮሪ ወረዳና በጭፍራ ወረዳ በኬላ ላይ በተደረገ ፍተሻ ከ13 ሚሊዮን ብ...
ሳንጫወት በስነልቦና ይረቱን የነበሩት ግብጾች በኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለት ለባዶ ተደቁሰዋል። ድሉ ለመላው ኢትዮጵያዊያን ልዩ ትርጉም ያለው ሆኗል። የህዳሴ ግድብ ማላዊ ላይ በራ ሲሉ በማሀበራዊ ገጾች ስሜታቸውን የገለ...
ጃዋር መሐመድ በማንኛውም ጌ ሊቀጥል በሚችል ወይም ክስ ማቋረጥ ከእስር ከወጣ በሁዋላ አነጋጋሪ ቃለ ምልልስ ሰጥቷል። የኡቡንቱ ጠያቂዎች ከጃዋር ጋር ያካሄዱትን የቤተሰብ ውይይት የሚመስል ቪዲዮ ካሰራጩ በሁዋላ ጃዋር ላይ ቀድሞ ተቃ...
በወቅታዊ ሀገራዊ የደኅንነትና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት፣ ከአንድ ወር በፊት፣ ሚያዝያ 14 ቀን 2014 ዓ.ም.፣ ...
"ባራኪው ንጉሥ ተባራኪዋ ምድር" ሀገራቸውን የሚባርኩ፣ ከዘመናቸው በአሻገር ያለውን ረጅም ዘመን አስቀድመው የለኩ፣ ጥበብ የተቸራቸው፣ ብልሃት የበዛላቸው፣ ታሪክ ከፍ አድርጎ የጻፋቸው፣ ትውልድ የሚያከብራቸው፣ አባታችን ሲል የሚወዳ...