Category: OPINION
በአጽናፈ ዓለሙ ውስጥ የራሳቸውን ምህዋር ተከትለው በፀሐይ ዙሪያ ከሚዞሩ ከዘጠኝ በላይ ፕላኔቶች መካከል ሕይወት ላላቸው ፍጥረታት ለኑሮ ምቹ እንድትሆን ተደርጋ በልዕለ ኃያሉ ዲዛይነር የተመነደሰችው የእኛዋ ፕላኔት ምድር ናት። ታዲ...
ጠ/ሚር አብይ ብራስልስ ላይ አውሮፓውያንን እያግባቡ ነው። ዲፕሎማሲው ጥሩ መስመር የያዘላቸው ይመስላል። መጨበባጡንና መተቃቀፉን ብቻ ወስደን ከዲፕሎማሲ ውጪያዊ መልክ አንጻር ካየነው ከአውሮፓ ህብረት ጋር የነበረው የሻከረ ግንኙነት...
ከምንም በላይ በሕግና ሥርዓት ልናምን ይገባል። መንጋነትን ልንፀየፍ ይገባል። "ሕዝቤን እወዳለሁ" የሚል ቢኖር በቅድሚያ "ሕግና ሥርዓትን" ይውደድ። በመንግሥትም ሆነ በድርጅት አሰራር ሕግና ሥርዓትን ማክበር የተረጋጋ አገር/ክልል ...
ምን መሰለህ? አንዴ አስተሳሰብ ድህነትን ከፈጠረ በኋላ ድህነት ደግሞ አስተሳሰብን እየወለደ ይቀጥላል፡፡ ከዛ በኋላ መውጫ ቢስ አዙሪት ይፈጠራል፡፡ አሁን መጀመሪያ የቱ መጣ የሚለውን ነገር ስታስብ የዶሮ እና እንቁላል ይመስላል ነገ...
መስቀል አደባባይ በትውፊት የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ይዞታና የአዲስ አበባ ኦርቶዶክሳውያን የደመራ በዓል ማክበርያ አደባባይ ነው ። ነገር ግን በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዐት መሠረት የሥርዐተ አም...
በስድስት አመቱ አባቱ በነጭ ዘረኞች ተገደሉ። ከሰባት አመት በኋላም በአእምሮ ሆስፒታል ውስጥ እንዳሉ፡ እናቱ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። ሌላ መሄጃ የሌለው ይህ ጥቁር አሜሪካዊ፡ ከማደጎ ቤት ወደ ማደጎ ቤት ሲሸጋገር ልጅነቱን ጨረሰ...
ምንም ነገር ለዘላም አይቆይም ፡፡ ችግሮችህ፣ የከበቡህ ሰዎች ስራህ ትዳርህና ግንኙነቶችህ ሁሉ ለጊዜዉ ነዉ፡፡ የሁሉም ነገር ፍፃሜ የሆነ ቀን ላይ ሲሆን ታየዋለህ፡፡ በህይወቴ ሁሉ አብረዉኝ ይኖራሉ ያልካቸዉ ነገሮች እንኳን ሳይቀሩ...
የትግራይ ህዝብ ያለቁበትን ልጆቹን እንዳይጠይቅ ሁልጊዜም በጦርነት ጠምዶ ለማቆየት በሚል ሴጣናዊ ተልዕኮ ነው አፋር ላይ ካራ የመዘዘው። ብዙ ርቀት አይወስደውም። መንግስት ይፋዊ የመልሶ ማጥቃት እርምጃ የሚወስድ ከሆነ በቀናት ውስጥ...
የአማራ ሕዝብ ምንም አይነት የመሰረተ ልማት ባልነበረበት፣ የግንኙነት አውታሮች እጅግ ኋላ ቀር በሆኑበት ሁኔታ አንድነቱን አስጠብቆ ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር በመተባበር ኢትዮጵያን ገንብቷል። የባህል መስተጋብሩና ሌሎች ማህበራዊ እውነታ...
ወራሪው ጁንታ የደርግን አገዛዝ ለመገርሰስ ለ17 አመታት ከአፋር ጋር አብሮ ታግሏል በመሆኑም የአፋር ህዝብን የዉጊያ ስልትና ጀግንነት በሚገባ ተረድቷል። ወራሪው የትኛውንም የአፋርን መንደር ለመያዝ ከአፋር ጋር በክላሽና በብሬን ተ...
የአማራ ህዝብ ጠላቶች አንድነቱን ለመሸርሽር፣ ሀይሉን ለመበተን፣ አቅሙን ለማዳከም፣ አጋር አልባ ለማድረግ፣ "በዘላቂነት ማህበራዊ ረፍት ለመንሳት" ብሎም ቀጣይ የፖለቲካ ሀይል እንዳይሆን ለማድረግ የታቀዱና የተቀናጁ ሴራዎችን ሲፈፅ...
(ክርስቲያን ታደለ ~ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል) ዓሳ ስለውኃ ያለው አረዳድ ከኮረት ጋር ተመሳሳይ ሲሆን እጅጉን በጣም አስገራሚ ይሆናል። ፋኖነትን ማኅበረሰባዊ ውርስ እና የልቡና ውቅር እሴት አድርጎ ለሺህ ዘመናት በኖረ ማኅ...
" የህግ የበላይነት መረጋገጥ የአማራን ህዝብ ሊጠቅመው ካልሆነ በስተቀር አንዳች ጉዳት አያስከትልበትም፡፡ በህግ የበላይነት እምነት እስካሳደርን ድረስ ሁሉም ነገር በአግባቡ ይስተናገዳል፡፡ መንግስትም የህግ የበላይነትን የማስከበር ...
«ለምን ቢባል በፋኖ ስም ከባለሀብቶችና ዲያስፖራው ገንዘብ እየሰበሰቡ ከተማ ውስጥ ሆነው ቀዝቃዛ ቢራና አረቄ እየጠጡ መንጎባለልን ያስቀርባቸዋልና ነው» " የፋኖ አደረጃጀት እንዴት ክልላዊ መልክ ይኑረው በሚለው ላይ የመፍትሄ ሀሳብ...
« እናት ከልጇ በላይ ምንም ስስት ነገር የለም። ትልቅ በጎ ምኞቷ የነገ ተስፋውን የማየት ጉጉቷ ቀዳሚውን ሥፍራ ይይዛል። ይቺ እናት ልጄ ከሀገሬ አይበልጥም ብላ ከአንድም ሁለት ሦስትና አራት ልጆቿን መርቃ ሠራዊቱን እንዲቀላቀል ለ...
አሁን ላይ ችግር የሆነው ማህበራዊ ሚዲያ ላይ “ መንግስት የፖለቲካ ሚስጢሩን ሁሉ ይነገረን” የሚለውና ሆን ተብሎ አጀንዳ የሚሰፈርላቸው ቡድኖች፣ ሳያውቁ የነዚህን ቡድኖች ጭራ ይዘው የሚኖጉዱት እንደሆኑ በተደጋጋሚ ቢገለጽም ሰሚ ያ...