Tag: home

“የጥፋት ሃይሎችና” ገንዘብ ተያዘ ፤ በቀናት ውስጥ ከ200 በላይ ሰርጎ ገቦች ተይዘዋል

“በሰቆጣ ከተማ ለአሸባሪው ትህነግ ሊተላለፍ የነበረ አምስት ሚሊዮን ብር ከ20 ተጠርጣሪዎች ጋር ተያዘ” ሲል የአስተዳደሩ ሰላምና ጸጥታ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። ሃያ ሰርጎ ገብ የተባሉ አብረው መያዛቸውም ታውቋል። ሕዝብ ነቅቶ እየተቆመ…

በአዲስ አበባ ሰላሳ ሰባት ሌቦች ተያዙ፤ 15 መኪኖች ሃዋሳ ተሸሽገው ተገኙ

የአዲስ አበባ ፖሊስ በጥናት ላይ ተመስርቶ ባደረገው ኦፕሬሽን በተለያዩ ጊዜያት የተሰረቁ 22 ተሽከርካሪዎችን እና 33 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ በጥናት ላይ በመመስረት የምርመራ እና የክትትል ቡድን…

“የመርዓዊ ሕዝብ ወደ ጫካ እየገባ ነው”ባልደራስ፤ “ከተማችን የተለመደ እንቅስቃሴ ላይ ናት” አስተዳደሩ

“የመርዓዊ ከተማ ኗሪ በተቃውሞ ጫካ እየገባ ነው፣ በሞጣ ንፁሃን ተገድለዋል” ሲል ባልደራስ ለውነተኛ ዴሞክራሲ የሚሰኘው ድርጅት አስታወቀ። የመርዓዊ ከተማ በፍጹም ሰላም ውስጥ እንደምትገኝ አስተዳደሩ አመልክቷል። ቀደም ሲል የመረጃ ብዥታ እንደነበርና…

ሩሱያ ማሪፖልን ሙሉ በሙሉ እጇ አስገባች፤ ጀርመንና ጣሊያን በሩብል ለመገበያየት ተስማሙ

ሩሲያ ወታደሮች የዩክሬን የወደብ ከተማ የሆነችውን ማሪፖል ሙሉ በሙሉ መቆጣጠራቸውን የአገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ጀርመንና ጣሊያን ነዳጅ በሩብል ለመግዛት ተስማምተዋል። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ኢጎር ኮናሸንኮቭ እንደገለጹት÷ ስትራቴጂያዊ ጠቀሜታዋ ከፍተኛ የሆነችውን…

ሦስተኛው ዕድል እንዳይባክን … !

ተስፋ ፈሩ ኢትዮጵያ በዘመናዊ ታሪኳ የፖለቲካ ለውጥ እና የሥርዓተ መንግሥት ማሻሻያ እንድታደርግ ዕድል የሰጡ ሦስት ዐበይት ሕዝባዊ አመጾችን አስተናግዳለች። በ1966 እና 1983 ዓ.ም. የገጠሟት ሁለቱ ዕድሎች በሺህ የሚቆጠሩ ዜጎችን ሕይወት…

አቦቴና ወረጃርሶ ጥምር ሃይል በወሰደው እርምጃ አካባቢዎቹ ነጻ ሆኑ 233 እጅ ሰጡ

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የአሸባሪው ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ። በዞኑ በሚገኙ በአቦቴ እና በወረጃርሶ ወረዳዎች በስፋት በመንቀሳቀስ ህበረተሰቡን ሲዘርፉ እና ሲያሰቃዩ በነበሩት የሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ…

ቴድሮስ ስልጣናቸውን በመጠቀም የሕወሓትን አላማ ማስፈጸማቸውን እንዲያቆሙ ተጠየቀ

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ስልጣናቸውን በመጠቀም የሕወሓትን አላማ ለማስፈጸም የሚያከናውኑትን ተግባር እንዲያቆሙ ዘጠኝ ተቋማት ለዳይሬክተሩ በጋራ በጻፉት ግልጽ ደብዳቤ ጠየቁ። ደብዳቤውን የጻፉት የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር፣ የኢትዮጵያ…

የኦሮሞ ዞን ምክር ቤት ጥብቅ ገደብ ጣለ

የኦሮሞ ዞን ምክር ቤት ከግንቦት 7—8 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ባካሄደው 5ኛ ዙር 18ኛ መደበኛ ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በዝርዝር ተወያይቶ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ባለ አስር ነጥብ የአቋም…

የ18 ዓመቱ ጎረምሳ በኒውዮርክ የገበያ አዳራሽ በጥይት እሩምታ አስር ሰው አጠፋ

በኒውዮርክ የመገበያያ አዳራሽ በተከፈተ ተኩስ የአስር ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን ጥቃቱ ዘርን መሰረት ያደረገ የጥላቻ ወንጀልም ነው በሚል ፖሊስ ምርመራ ከፍቷል። ጥቃቱን ፈጽሟል የተባለ የ18 አመት ወጣት በቡፋሎ ከተማ በቁጥጥር…

ሕንድ ስንዴ ወደ ውጪ መላክ አቆመች

ሕንድ በዩክሬን ጦርነት እና ከፍተኛ የሙቀት መጠን ባሳደረው ጫና ሳቢያ ስንዴ ለዓለም ገበያ ማቅረብ አቆመች። ውሳኔውን የቡድን ሰባት አባል አገራት የግብርና ሚኒስትሮች አጥብቀው ኮንነዋል።የሕንድ የውጭ ንግድ መሥሪያ ቤት ትላንት አርብ…

የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዜጎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ ማሳሰቢያ ተሰጠ

በየጊዜው እየተባባሰ ከመጣው የማህበራዊ ሚዲያ አጭበርባሪዎች ሰለባ ላለመሆን ዜጎች ማንነታቸው ከማይታወቁ ግለሰቦች ጋር በበይነመረብ በሚደረጉት ግንኙነት ላይ ጥንቃቄ እንዲወስዱ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት እና የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ጥምር ግብረ- ኃይል…

የሶማሊያ ምርጫ ፣የህጻናት ጉልበት ብዝበዛ በአፍሪቃ

ከአንድ ዓመት በላይ ሲጠበቅ የነበረው የሶማሊያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ነገ ይካሄዳል።በነገው ምርጫ አሸንፎ ስልጣን የሚይዘው ፕሬዝዳንት የሰርጎ ገቦች ጥቃትና ረሀብ ያስከትላል ተብሎ የሚያሰጋውን ድርቅ ጨምሮ በርካታ ፈተናዎች ተጋርጠውበታል። በበርካታ የአፍሪቃ ሀገራት…

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተሳሳተ መረጃ ስሜ ጠፍቷል ሲል ማብራሪያ እንዲሰጠው ቢቢሲን ጠየቀ

በመማር ማስተማር፣ ማኅበረሰብ አቀፍ አገልግሎት እና በጥናትና ምርምር አንጋፋ ከሚባሉት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል አንዱ ነው-ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፡፡ ከመማር ማስተማር ሥራው ጎን ለጎንም በማኅበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ላበረከተው አስተዋጽኦ “የሰላም ዩኒቨርሲቲ” በሚል…

«የትግራይ ሕዝብ ያተረፈው መከራና ስቃይ ነው»

“አሸባሪው ህወሓት የሚፈፅምብንን ግፍ ከቀዬአችን አፈናቅሎናል” – የትግራይ ክልል ነዋሪዎች አሸባሪው ህወሓት የሚፈፅምብን ግፍና መከራ ከቀዬአችን አፈናቅሎናል ሲሉ የትግራይ ክልል ነዋሪዎች ገለጹ። ነዋሪዎቹ ከቀዬአቸው ተፈናቅለው በአማራ ክልል በሃይቅ ጃሬ ጊዜያዊ…

ከሶማሊ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ ወቅታዊ የአቋም መግለጫ

የሶማሊ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀገራችን እና በክልላችን ሰላምና መረጋጋት እንዳይኖር ከቅርብ ግዜ ወዲህ እየታዩ እና እያቆጠቆጡ ያሉ አካሄዶችን በአፅንኦት ሲመለከት ቆይቷል። በተለይም ፅንፈኛ በሆኑ አካላት በሃይማኖት ሽፋን ከውጭ ሃይሎች ጋር…

በድሬዳዋ ከተማ በነበረው ሁከት ተሳታፊ የነበሩ 89 ተጠርጣሪዎች ተያዙ

በእለቱ የነበረውን ሁከት አስመልክቶ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ እና የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምርያ የህዝብ ግንኙነትና የለውጥ ስራዎች ዳይሬክተር ኮማንደር ገመቹ ካቻ በጋራ በመሆን መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…

በሃይማኖትን ሽፋን የሚፈጸሙ የወንጀል ተግባራትን መንግሥት እንዲያስቆም የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠየቀ

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በወራቤ ከተማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አብያተ ክርስቲያናት እና በፕሮቴስታንት አማኞች ቤተ አምልኮዎች ላይ የተፈፀውን ጥቃት በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለኢዜአ በላከው…

“ሕገወጦች በድንጋይ ከሰል አመላላሽ አሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት እያደረሱ ነው”

ሕገወጦች በድንጋይ ከሰል አመላላሽ አሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት እያደረሱ በመሆኑ በሲሚንቶ ምርት አቅርቦት ላይ ስጋት መደቀኑን በቤኒሻንጉል ጉሙዝና ኦሮሚያ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች አስታወቁ።  አስቸኳይ መፍትሔ ካልተሰጣቸው ምርቱን ለሲሚንቶ ፋብሪካዎች…

“የሽብር ድርጊት በሚፈጠሩ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እንወስዳለን”

ክልሉን የትርምስ ቀጣና ለማድረግ የሽብር ድርጊት በሚፈጥሩ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወሰድ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ አስታወቁ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በጎንደር ከተማ የተፈጠረውን…

“ሃይማኖት የሰላም እንጂ በምንም ምክንያት የግጭት መንስኤ ሊሆን አይችልም”

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በትናንትናው ዕለት በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ የተከሰተውን ክስተት አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል። ጉባኤው ያወጣው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ሃይማኖት የሰላም እንጂ በምንም…

የምስ.አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል ስትራቴጂክ ከፍተኛ የአማካሪዎች መድረክ በአ.አ በመካሄድ ላይ ነው

በዝግጅቱ ላይ በክብር እንግድነት በመገኘት ውይይቱን ያስጀመሩት የኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚንስትር ዶ/ር አብርሀም በላይ በምስራቅ አፍሪካ የሚፈጠሩ ግጭቶችን ለመከላከል የቅድመ ማስጠንቀቂያ ስርዓቶችን ማበጀት እንደሚገባና ለዚህም የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል ስትራቴጂክ…

የፑቲን ቀጣይ ዒላማ – ኦዴሳ የወደብ ከተማ

የፖለቲካ 101- ትንተና የማሪፖል ከተማ ነገር ያለቀለት መሆኑን በርካታ ሚዲያዎች ዘግበዋል፡፡ አዞቪስታል ከተባለው የኢንዱስትሪ መንደር ውጭ ከተማዋ ሙሉ በሙሉ በሩሲያ እጅ ገብታለች፡፡ በዚህም ምክንያት በርካቶች የሩሲያ ቀጣይ መዳረሻ የት ይሆን?…

በኦሮሚያ ድርቁ ባስከተለው ጉዳት 1.3 ሚሊዮን እንስሳት ሞቱ

አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ26 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመቱ አንድ ነጥብ ሶስት ሚሊዮን እንስሳት መሞታቸውን የክልሉ የአደጋና ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። በኮሚሽኑ የቅድመ ማስጠንቀቂያና አደጋ ስጋት ቅነሳ ዳይሬክተር…

«አጋር ጅርጅቶች ለትግራይ የሚያቀርቡት የህክምና ቁሳቁስ ለታለመለት ዓላማ መዋሉን ማረጋገጥ አለባቸው»

– እንደ ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ያሉ የፖለቲካ ፍላጎት ያላቸው ሃይሎች የሚያሰራጩት መረጃ መሰረት ቢስ ነው፣ ለትግራይ ክልል የህክምና ቁሳቁስ እያቀረቡ ያሉ አጋሮች የሚያቀርቡት ቁሳቁስ ለታለመለት ዓላማ መዋሉን ማረጋገጥ እንዳለባቸው የአደጋ…

አፓርታማዎችን በሳምንት የሚያጠናቅቅ የፈጠራ ውጤት ይዞ በፋይናንስ የሚፈተነው ወጣት

ኢትዮጵያ በኮንስትራክሽን ዘርፍ 60 በመቶ ያህሉን ዋና ዋና የግንባታ ዕቃዎቿን ከውጭ አገራት ነው የምታስገባው። ለዚህም ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ወጪ ታደርጋለች። ይህን የውጭ ምንዛሪ ለማደን በአገር ልጆች የሚሠሩ የፈጠራ ውጤቶችን ከመጠቀም…

አምነስቲ ኢንተርናሽናልና ሂዩማን ራይትስ ዎች የቅጥፈት ሪፖርት ማውጣታቸውን በስፍራው የተገኙ ጋዜጠኞች እይጋለጡ ነው

“አምነስቲ ኢንተርናሽናልና ሂዩማን ራይትስ ዎች በወልቃይት ዙሪያ ያወጡት የጋራ ሪፖርት ፍጹም ሐሰት መሆኑን በቦታው ላይ ተገኝቼ ለማየት ችያለሁ ስትል” በቨርጂኒያ ግዛት የምትኖረው የፑሽ ስታርት ሚዲያ ጋዜጠኛ ቤቲ ተከስተ ከአሜሪካዊቷ ጋዜጠኛ…

ትህነግ ያሰማራቸው 247 የጉህዴን ታጣቂዎች እጃቸውን ሰጡ

በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግን ተልዕኮ ተቀብለው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 247 የጉህዴን ታጣቂዎች በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ሰጡ። የወረዳውን የሰላም ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የፀጥታ አካላት ያላሰለሰ ጥረት…

ለባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት የተዘረጋ የኤሌክትሪክ ሽቦ የሰረቁ በጽኑ እስራት ተቀጡ

ለባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት የተዘረጋ የኤሌክትሪክ ሽቦ ቆርጠው የሰረቁ ሁለት ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ ለአዲስ አበባ የቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት የተዘረጋ የኤሌክትሪክ ሽቦ ቆርጠው የሰረቁ ሁለት ተከሳሾች በጽኑ እስራት መቀጣታቸውን የአዲስ…

በአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የተላከው አጣሪ ኮሚቴ በፈተና አስተራረም ዙሪያ የደረሰበትን ሂደት ይፋ አደረገ።

የትምህርት ሚኒስቴርና የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና የፈተናዎች ኤጄንሲ የ12ኛ ከፍል ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ውጤት ማስታወቃቸው ይታወሳል። የመግቢያ ፈተናው ውጤት ይፋ ከተደረገ በኋላ በተማሪዎች፣ በመምህራን፣ በወላጆች እና በተቋማት ጭምር ቅሬታ ፈጥሯል።…

“ጂፒኤስ ያስገጠሙ የሕዝብ ተሽከርካሪዎች የነዳጅ ድጎማ ይደረግላቸዋል”

ከ12 ሰዎች በላይ የመጫን አቅም ያላቸውና ጂፒኤስ ያስገጠሙ የሕዝብ ተሽከርካሪዎች ሰሌዳ ባወጡባቸው አካባቢ በሚመጣው የመረጃ ቋት (ዳታ ቤዝ) መሠረት የነዳጅ ድጎማው ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። የነዳጅ ድጎማውን…

በኒው ዮርክ የባቡር ጣቢያ በደረሰ ጥቃት በርካታ ሰዎች ቆሰሉ

ብሩክሊን ሰንሴት ፓርክ በሚባለው የከተማዋ ቀበሌ የሠላሳ ስድስተኛው መንገድ የምድር ለምድር ባቡር ጣቢያ ውስጥ ጥቃቱ የደረሰው ጠዋት እንቅስቃሴ በሚበዛበት ሰዓት ላይ መሆኑን የከተማዋ ባለሥልጣናት ገልጸዋል። ሰንሴት ፓርክ በሚባለው የሰራተኛ ሰፈር…

ከሰሜን ሸዋ ዞን የህዝብ ሰላምና ደህንነት መምሪያ የተላለፈ መልዕክት

በትላንትናው እለት ማለትም በቀን 3/08/2014 ከሰአት በኋላ በሰሜን ሸዋ ዞን በሸዋሮቢት ከተማ አቅራቢያና በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን አዋሳኝ ወሰን ቁርቁር በተባለ አካባቢ በነበረ የግለሰቦች ግጭት ተከስቶ የነበረ የፀጥታ ችግር በሸዋሮቢት ከተማ…

በጂንካና አካባቢው በተፈጠረ የፀጥታ ችግር 133 ተጠርጣሪዎች ተያዙ፤ ፖሊሶችና የመንግስት ኃላፊዎች አሉበት

ከሰሞኑ በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ እና አካባቢው ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር ተሳትፈዋል ተብለው የተጠረጠሩ 133 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አለማየሁ ማሞ ከዋልታ…

ሮማን አብራሞቪች፡ ከማደጎ እስከ ቢሊየነርነት

ገና በሦስት ዓመቱ ወላጆቹን በሞት የተነጠቀው ዛሬ ላይ ከዓለማችን እጅግ ከናጠጡ ባለጸጎች መካከል ተጠቃሹ ነው፤ ሮማን አብራሞቪች። ሮማን አብራሞቪች ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ያለው የጠበቀ ግንኙነት የገነባውን ገናና ስምና…

የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በግል ባንኮች የከፈቷቸው የባንክ ሒሳቦች እንዲዘጉ ታዘዙ

የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በግል ባንኮች የከፈቷቸው የባንክ ሒሳቦች በሙሉ እንዲዘጉ ታዘዙ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ቢዝነስ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በግል ባንኮች የከፈቷቸው የባንክ ሒሳቦች በሙሉ እንዲዘጉ ታዘዙ ትዕዛዙን…