Tag: home
አክሲዮን ሲሸጥ የነበረው ሰላም ባንክ አክሲዮን መሸጥ አቁሞ መበተኑን የባንኩ መስራች መካከል አንዷ የሆነችው ወ/ሮ ቤተልሄም ጥላሁን ለሸገር ሬዲዮ መናገሯን ፋስት መረጃ ሰምቷል። ቤት ፈላጊዎችን የቤት ባለቤት ለማድረግ አክሲዮን መ...
የአማራና የትግራይ ክልል ህዝቦች የእርስ በእርስ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር እንሰራለን-የሁለቱ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ክልል መሪ ከሆኑ በሁዋላ መግለጫ ሲሰጡና ቃለ ምልል ሲያደርጉ አይናቸውን የሚሸፍ...
የአውሮፓ ኅብረት እንደ ጉግል፣ ሜታ፣ ማይክሮሶፍት፣ ቲክ ቶክ፣ እና ሌሎች ባለቤት የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በፅሑፎች ፣ ፎቶዎች እና በሰው-ሰራሽ አስተውሎቶች አማካኝነት ጥበብ በተሞላበት ሁኔታ የሚቀርቡ እና የሚሠራጩ አሳሳች መረጃዎች...
The Oromia Investment and Industry Bureau said the Let Ethiopia Produce campaign is instrumental in bringing 120 industries that have temporarily...
በታላቁ አንዋር መስጂድ የጁመዓ ሶላት ከተጠናቀቀ በኋላ ተነሳ ባለው “ረብሻ የሦስት ሰዎች ሕይወት” ማለፉን የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አርብ ምሽት ባወጣው መግለጫ አሳወቀ። ግብረ ኃይሉ ረብሻው “ሃይማኖትን ሽፋን በማ...
ወይዘሪት ፀጋ በላቸውን ከተጠርጣሪው ግለሰብ ማስጣል መቻሉን የሲዳማ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዮስ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ በተደረገው የተቀናጀ የፀጥ...
ኢሰመኮ ድርጊቱን ከሰው ልጆች መብት አንጻር ኦሮሚያ ክልል በበኩሉ ህገወጥ ተግባራትን የመከላከላከሉ ስራ እንደሚቀጥል፣ ህገወጦች እንዲስፋፉ ያደረጉ አመራሮች ለህግ እንደሚቀርቡ አመልክቷል።መንግስትን ክፉኛ የወቀሰው መግለጫ እንዳለው...
ሰሞኑን በአዋሳ ከተማ ወ/ሪት ጸጋ በላቸው የተባለች ወጣት በአንድ ግለሰብ የመጠለፏ ጉዳይ የማህበራዊ ድህረ ገጾች አጀንዳ ሆኖ ቆይቷል።የከተማዋ ፖሊስ በጉዳዩ ላይ በዛሬዉ እለት ባወጣዉ መግለጫ ፥ ከጠለፋ ወንጀሉ ጋር የተጠረጠሩ 6...
ምዕራባውያን አገራት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ቢያወግዙትም የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ አነጋጋሪ የሆነውን የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነትን ወንጀል የሚያደርገውን ሕግ በፊርማቸው አጸደቁ። ረቂቅ ሕጉ መጋቢት ወር ላይ በአገሪቱ...
የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የሀገር የልማት ደጋፊ ለመሆን በስንዴ ምርት ራስን ለመቻል ከፍተኛ ስራ እየሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ። ኣላማው መከላከያ ወደ ምርት ስራ ገብቶ ለራሱ የሚሆን ፍጆታ ለማምረት ነው፡፡ በዋና መምሪያው ለ...
ግብጽ የአረብ ሊግ መሪነቷን በመጠቀም በዓባይ ግድብ ላይ ያላትን ኢፍትሃዊ ፍላጎት ለማሳካት እየሞከረች መሆኑን የውሃ ፖለቲካ ተመራማሪና የዓባይ ግድብ ዓለም አቀፍ ተደራዳሪ ዶክተር ያዕቆብ አርሳኖ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለአ...
ግንቦት 15፣ 2015 ዓ.ም የማህበራዊ ሚዲያ መስፋፋትን እና የተጠቃሚዎች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ማሻቀብን ተከትሎ ከተከሰቱ አሉታዊ ውጤቶች መካከል የጥላቻ ንግግር በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት መካከል ነው። ምንም እንኳ አሉታዊ ውጤቱ ዓለ...
- 240 ሺህ ሚደርሱ የከፍተኛ ትምህርት ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ይወስዳሉ በሚቀጥሉት ሁለት ወራት በአገር አቀፍ ደረጃ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል የሚያስችል ንቅናቄ ሊካሄድ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነ...
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከጀርመን የመረጃና ደኀንነት ተቋማት ጋር በትብብር ለመሥራት ስምምነት አደረገ። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከጀርመን የመረጃና ደኀንነት ተቋማት ጋር በትብብር ለመሥራት የሚያስችለውን ...
የመደወላቡ ዩንቨርሲቲ መምህራንን ጭኖ ወደ ዶዶላ በመጓዝ ላይ የነበረው የግቢው ተሸከርካሪ መንገድ ስቶ ገደል በመግባቱ በተከሰተው የትራፊክ አደጋ አሰቃቂ አደጋው ህይወታቸው ላለፈ 20 መምህራን የአስክሬን ሽኝት ተደረገ ከመደ ወላቡ...
በምዕራብ ጎጃም አስተዳደር ዞን በቋሪት ወረዳ ወይበኝ ቀበሌ ልዩ ቦታው በተለምዶ አነሳት እየተባለ ከሚጠራው ስፍራ በባህሉ በወጉ መሰረት ልጃችንን ለልጃችሁ ተባብለው ሙሽሪትና ሙሽራው ሊጣመሩ የሙሽራው ቤተሰብና የሙሽሪት ቤተሰብ በ...