Tag: home
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቶ ክርስቲያን ታደለ " የአብይ አስተዳደር" በሚል አዲስ ስያሜ ሰጥተው አማራ ክልል ላይ የሚወሰደውን ህግ የማስከበር እርምጃ ካወገዙ በሁዋላ " ወራሪ" በሚል ሲወገዝ የነበረውን የኢትዮጵያ መከላከያ ሰ...
በስዊድኗ መዲና ስቶክሆልም በኤርትራ የባሕል ፌስቲቫል ላይ በተከሰተ ግጭት ከ50 በላይ ሰዎች መጎዳታቸውን አሶሲዬትድ ፕሬስ (ኤፒ) ዘገበ። የስዊድን ፖሊስ ቃል አቀባይ ዳንኤል ዊክዳሀል እንዳሉት ከክስተቱ ጋር በተያያዘ ከ100 እስ...
• የግጭት ተሳታፊዎች ካለፈው የጦርነት ውጤት ተማሩ። • የተፈጠረውን ችግር በጥበብና በማስተዋል ፤ በሰለጠነ አካሄድና በሰላማዊ መንገድ ተወያይታችሁ ፍቱ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ ሐምሌ 27...
ደቡብ አፍሪካ በርክታ ወንጀል፣ በተለይም በሙስና የሚፈልጉ ንግድ ከፍተው የሚሰማሩባት አገር በመሆኗ ስምምነቱ ከወዲሁ ስጋት መፍጠሩ ተሰምቷል። በቅርቡ ስምምነቱ ተግባራዊ የሚደረግባቸው ይኖራሉ ተብሏል። ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ በወ...
አቶ ዮሐንስ ቧያለው በክልላቸው ምክር ቤት ፊት ስለ ማዳበሪያ አቅርቦት ዕጥረት አምርረው በተናገሩና "የክልሉ ገብርና ቢሮ ሥራ መሥራት ያልቻለ ደመወዝ በነጻ የሚበላ ነው" ብለው ባፌዙበት ማግስት በአማራ ክልል 400 ሺህ ኩንታል ማ...
የአኙዋና ኑኤር ጎሳዎች ጊዜ እየጠበቀ የሚያገረሽ ግጭት ማንሳት ለማዳቸው ነው። የኑኤር አብላጫ ቁጥር ያለውና ከሱዳን እርስ በርስ ተፋላሚዎች ጋር ግንኙነት ያላቸው አመረሮችም ያሉበት በመሆኑ ብዙ ጊዜ የግጭቱ መነሻዎች እነሱ ናቸው።...
ሩሲያ ከስንዴ አቅርቦት ስምምነት መውጣቷን ተከትሎ በአለም ዓቀፉ ገበያ የስንዴ ዋጋ ማሻቀቡ ተገልጿል፡፡ ሩሲያ በጥቁር ባህር በኩል የዩክሬን የጥራጥሬ ምርቶች ለዓለም ገበያ እንዲቀርብ የተደረሰው ሥምምነት ‘አፈጻጸሙ ጉድለት አለበት...
በተያዘው ዓመት ፍተሻ ከተደረገባቸው 22ሺ የትምህርት ማስረጃዎች አስር በመቶ የሚደርሱት ሀሰተኛና መስፈርቱን የማያሟሉ መሆናቸውን የኢፌዴሪ ትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ የባለሥልጣኑ የተቋማት ቁጥጥርና የትምህርት ማስረ...
ለበርካታ አመታት ባልተመለሰ ብድር ምጣኔ መናር ብሎም በብልሹ አሰራር በቀውስ ውስጥ የከረመው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከረጅም ጊዜ በኋላ ባልተመለሰ ብድር ምጣኔ ከፍተኛ የሚባል መሻሻልን ማስመዝገቡ ተሰማ። የባንኩ ፕሬዝዳንት ዮሀንስ...
ባለፉት አራት ዓመታት ውስጥ በየጊዜው በተፈጠሩ ዓለም አቀፍ እና ሀገር አቀፍ ችግሮች ምክንያት የከፋ ጉዳት ከደረሰባቸው የሀገሪቷ የገቢ ምንጮች መካከል ቱሪዝም ቅድሚያውን ይወስዳል፡፡ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እና የሰሜን ኢትዮጵያ...
በአሜሪካዊያኖቹ የኦልቪራይት ወንድማማቾች ፈጠራ ለአለም የተበሰረው የአቭዬሽን እንዱስትሪ በአስገራሚ ፍጥነትና የሳይንሱ ምጥቀት ታግዞ ዛሬ ከድምፅ ፍጥነት በላቁ ፈጣን የውጊያ ተዋጊ ጄቶችን ጨምሮ ወደ ሰው አልባ አውሮፕላኖች የድሮን...
በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት ታሪክ ግዙፍ ናት የተባለችው "ዓባይ ፪" መርከብ በዛሬው ዕለት በጅቡቲ የሁለቱ ሀገራት ከፍተኛ ባለስልጣናት በተገኙበት አቀባበል ተደርጎላታል። በስነ ስርዓቱ ላይ በጅቡቲ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አ...
የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት በቅርቡ አዲስ አበባ ይመጣሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፓሪሱ አዲስ የዓለም አቀፍ የፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ ለአፍሪካውያን የሚደረገው የልማት ፋይናንስ ድጋፍ እንዲጨምር በአፅንኦት መጠየቃቸውን ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አምስት የውጭ አገር ባንኮች ኢትዮጵያ ውስጥ ገብተው አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችላቸው ፈቃድ ለመስጠት ተዘጋጅቷል፡፡ አገር በቀል ባንኮች ከወዲሁ ከፍተኛ ዝግጅት ማድረግ እና ቀድሞ የነበራቸውን ስትራቴጂ መ...
በቴሌኮም ዘርፍ ጤናማ የግብይት ስርዓትን መተግበር የሚያስችል የታሪፍ ስርዓት ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን አስታወቀ። ወጪን መሰረት ያደረገው የታሪፍ ስርዓት፤ በአገልግሎት አ...
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አርማ የታተመባቸውን የኪስ ቦርሳዎች በማዘጋጀትና መታወቂያ በማስመሰል ለሕገወጥ ተግባራት ጥቅም ላይ ለማዋል ሙከራ ሲያደርጉ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አስታወቀ። የብሔራዊ መረጃ...