Tag: OPINION
" የህግ የበላይነት መረጋገጥ የአማራን ህዝብ ሊጠቅመው ካልሆነ በስተቀር አንዳች ጉዳት አያስከትልበትም፡፡ በህግ የበላይነት እምነት እስካሳደርን ድረስ ሁሉም ነገር በአግባቡ ይስተናገዳል፡፡ መንግስትም የህግ የበላይነትን የማስከበር ...
«ለምን ቢባል በፋኖ ስም ከባለሀብቶችና ዲያስፖራው ገንዘብ እየሰበሰቡ ከተማ ውስጥ ሆነው ቀዝቃዛ ቢራና አረቄ እየጠጡ መንጎባለልን ያስቀርባቸዋልና ነው» " የፋኖ አደረጃጀት እንዴት ክልላዊ መልክ ይኑረው በሚለው ላይ የመፍትሄ ሀሳብ...
« እናት ከልጇ በላይ ምንም ስስት ነገር የለም። ትልቅ በጎ ምኞቷ የነገ ተስፋውን የማየት ጉጉቷ ቀዳሚውን ሥፍራ ይይዛል። ይቺ እናት ልጄ ከሀገሬ አይበልጥም ብላ ከአንድም ሁለት ሦስትና አራት ልጆቿን መርቃ ሠራዊቱን እንዲቀላቀል ለ...
አሁን ላይ ችግር የሆነው ማህበራዊ ሚዲያ ላይ “ መንግስት የፖለቲካ ሚስጢሩን ሁሉ ይነገረን” የሚለውና ሆን ተብሎ አጀንዳ የሚሰፈርላቸው ቡድኖች፣ ሳያውቁ የነዚህን ቡድኖች ጭራ ይዘው የሚኖጉዱት እንደሆኑ በተደጋጋሚ ቢገለጽም ሰሚ ያ...
" የትግራይ ሕዝብ፣ የትግራይ ሕጻናት፣ የትግራይ ምስኪን አዛውንቶች፣ በጥላቻ እየተኮተኮተ ያደገው የትግራይ ታዳጊና የትህነግ አመራሮች አንድ አይደሉም። ሊሆኑም አይችሉም። እናም እይታን በማስተካከል ለጦርነት ከሚከፈለው ዋጋ በላይ ...
መደላድል፤ “ቱማታ” የሚለው ነባር ቃል ለብዙዎቻችን ቤትኛ መሆኑ ባይዘነጋም ከሦስት ያህል የመዛግብተ ቃላት ፍቺዎቹ መካከል ለዚህ ጽሑፍ ዐውድ የተመረጠው አንዱ ድንጋጌ እንዲህ የሚል ነው፡- “ቱማታ፡- ፍጅት፣ መደበላለቅ፣...
ሰሞኑን የነስብሃት ነጋን መፈታት አስመልክቶ ውሳኔው ተገቢ አለመሆኑን አስተያየቴን በአደባባይ ገልጫለሁ። ተገቢ አይደለም ያልኩበት ምክንያት ግን እንደብዙሃኑ በስሜትና በቁጭት ላይ ብቻ የተመሰረተ አልነበረም። በቁጭትና በስሜት የተቃ...
በአንዳርጋቸው ጽጌ - የነስብሃት ነጋ መፈታታ ለጦርነቱ የፖለቲካ መቋጫ ለማግኘት ከሆነስ? ይህን ጉዳይ በሁለት ከፍሎ ማየቱ የተሻለ ነው። ከአሜሪካ መንግስት ፍላጎትና ከኢትዮጵያ መንግስት ፍላጎት አንጻር።1) በአሜሪካኖች የሚገፋ የ...
አደባባይ የሚለው ቃል የኦሮሚኛ ቃል መሆኑን ስንቶቻችሁ ታውቁ ይሆን? በአፋን ኦሮሞ:- አደ /Adda - ግንባር/ፊትለፊት ማለት ነው (ከተለያየ አቅጣጫ የሚወጡበት ሊገናኙበትና ሊታዩበት የሚተሙበት) ባባይ/በበይ/Babaayi - ደግ...
10ኛ ዙር ሰልጣኙ ‹ደመላሽ› የሚል ስያሜ ተሰጥቷል፡፡ ወሮ-በላ እና ነፍሰ-በላ የሆነውን የትግሬ ወራሪ መንጋን መቅጫ የሕዝብ ክንድ ነው ዛሬ በባዕከር የተመረቀው፡፡ የወገን መጠቃት የአገር መደፈር የእግር እሳት የሆነበት ደም ሳይ...
በጣም የሚገርመው በመዋቅርና በመርህ የምትመራ ስርዓት አስተማሪ ንግግር አዋቂ እውቀት ጨማቂ፤ ከሰማይ የሰፋች በእውቀት የጠለቀች የማትመረመር ምጡቅ ረቂቅ የሆነች ቤተክርስቲያን በግለሰቦች ልክ ተሰፍታ የምትታይ የምትገለጥ የምትታወቅ...
“እንደ ሃበሻ ገበሬ (አማራ ማለቱ ነው) ጠንካራ ሰራተኛ፤ እንደሱ ሌላውን ለመጉዳት የማይፈልግ፤ መብቱንና ማንነቱን እስካልተናኮሉት ድረስ ደግሞ ማንንም አስተናጋጅ ጨዋ ሕዝብ የለም። There is no hard worker than t...
(ዮሐንስ መኮንን) የመስቀል አደባባይ ላይ የሚነሣውን የባለቤትነት ጥያቄ በሕግ፣ በታሪክ እና በትውፊታዊ ዳራ አገናዝቦ አስታርቆ ከመመለስ ይልቅ በጉልበት በመደፍጠጥ ወይንም ከዐውዱ ውጪ የሆኑ የሞራል እና የክስተቶች ማሳያ በመደርደ...
የጁንታው ምንደኞች ቀጣይ አጀንዳዎች‼️ ከወር በፊት የከፋፍለህ ዘመቻ ዕቅድ መያዛቸውን፣ በእቅዱ መሰረት ይህንኑ ለመተግባር መዋቅርና ስልት ነድፈው እንደነበር ሴራውን የሚያውቅ አስታውቆ ነበር። ( ከአንባቢ የተላከ) December ...
በአቢሲኒካ መዘገበ ቃላት "መመህር" ለሚለው ቃል የተለያዩ ትርጉሞችና ፍቺዎችችን አኑሯል። ከሁሉም ረቢ የሚለውን ብቻ ለይተን ስናይ "የከበሬታ ስም ጌታዬ፣ ጌታ አለቃ ሹም መምር ሊቅ ሽማግሌ" ሲል ትርጉሙ ይተነትነዋል። መዓልም፣ ሰ...
መንግስት ያደረገውን ይቅርታና ምህረት (የክስ ማቋረጥ ብለው የፍትህ ሚኒስትሩ አስተካክለውታል) ጉዳይ፤( ይህንን ጽሁፍ የዛሬ ሁለት አመት ገደማ ዴስትኒ ኢትዮጵያ በሚባል ያላፈራ ሀገራዊ ውይይት ላይ ስሳተፍ፣ ካናዳዊው የውይይቱ አስ...