Tag: OPINION
ከሁሉም በማስቀደም አንኳን ለብርሃነ ልደቱ ከእነ መላ ቤተሰብዎ በሰላም አደረስዎ ለማለት እወዳለሁ። ይቺን አጠር ያለች ደብዳቤ እንድጽፍልዎ ያነሳሳኝ ዋና ጉዳይ የሚከተለው ነው። ኢትዮጵያ ከገባችበት ጥልቅ አገራዊ ቀውስ፣ ጦርነትና ...
በስብሓት ነጋና በሱ የቅርብ ሰዎች ከእስር ቤት ተነጥሎ መፈታት ከአማራ ይልቅ ትልቅ ኪሳራ የሚያደርሰው በወያኔ ላይ ነው። ከሰራው ወንጀልና ከአማራ ጠልነቱ አንፃር የስብሓት ነጋ ከእስር ቤት መውጣቱ መላው አማራንና ሀገር ወዳድ ኢት...
"የበግ ቆዳ ያለው" የዓመት በዓል ገበያ ነበር። ብር በመያዝ በየመንደሩ እየዞሩ " የበግ ቆዳ ያለው" ማለት የበዓል ዕለት አትራፊ ስራ ነበር። "የንብ ቆዳ ያለው" የተባለው ደግሞ በ1997 ቅንጅት በጠራው "ሱናሜ" የተሰኘ የመጨረ...
የኢትዮጵያዉ የተወካዮች ምክር ቤት አዳራሽ ከአፍ እስከ ገደፉ ሞልቷል:: ጓድ መንግሥቱ ኀይለ ማርያም የኢትዮጵያ ሠራተኞች ፓርቲ (ኢሠፓ) ዋና ፀሐፊ፣ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት፣ የጦር ኀይሎች ጠቅላይ አዛ...
አቶ ልደቱ አያሌው አሜሪካ ወደምትባል ሩቅ አገር ከሄደ በኋላ የሚሰነዝራቸው ሐሳቦች ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለፖለቲካውም ሩቅ እየሆኑ መጥቷል፡፡ በዚህ ሰሞንም ኢትዮ 360 ላይ ቀርቦ የሰነዘራቸውው ሐሳቦች ከአስተሳሰብ ጠለል በታች ...
(ፍቱን ታደሠ - opinion ) ጥቂት የፖለቲካ ቡድኖች የ110 ሚሊዮን ህዝቦችን ሃገር ለማፍረስ ነፍጥ አንስተው በመታገል ላይ ይገኛሉ፡፡ እነዚህን የፖለቲካ ቡድኖች የሚያመሳስላቸው ነገር ከቀላል እስከከባድ መሳሪያ ታጥቀው የሚዘም...
በሀምሌ ወር 2013 ዓ/ም "ከአገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን የቀረበ የድርድር መነሻ ሀሳብ" በሚል የትግሬ ወራሪ አላማን በሚያራምደው ርዕዮት ሚዲያ መውጣቱ ይታወሳል። ሰነዱ በአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ስም የትግሬ ወራሪን አላማ ማስፈ...
አማራና አፋርን ወሮ የሰነበተውን የትህነግ ጦር በአዛዥነት የመሩትና የወረራውን ዕቅድ በማዘጋጀት በተለይ በእንግሊዝ ሚዲያዎች "ምጡቅ" ተብለው የተወደሱት ጻድቃን ገብረትንሳይ የግል አመለካከታቸው እንደሆነ ጠቅሰው ጽሁፍ አሰራጭተዋል...
ከአጣዬ የደረሰን ደብዳቤ የአንድ ጀግና ኢትዮጵያዊን ተጋድሎ ያትታል፤ ስለፍትህ፣ ስለሃገር ፍቅር እና ስለክብር የታገለ ኢትዮጵያዊ ጀግና። ስድስቱን የአሸባሪ ታጣቂዎች ከሚጠብቀው ባንክ ደጃፍ ጥሎ በክብር የተሰዋ የጀግኖች ቁና ነው።...
ወያኔ በአማራና በአፋር ክልሎች የከፈተውን ወረራ መንግስት ወራሪዎቹን በመደምሰስና ከፊሉን ቁስለኛ በማደረግ አክሽፎታል፡፡ ወያኔ በፌዴራል መንግስት ላይ ትግራይ ውስጥ የሚገኘውን የሰሜን እዝ በድንገት በማጥቃት የጀመረው ወረራ በ17...
መቼም አሸባሪው እና ወራሪው ትሕነግ በአስራ አንደኛው ሰዓት ላይም ሆኖ እያሰማን ያለው ጉድ እንኳንስ ለኛ ለኢትዮጵያዊያን ለምድር ራሱ እንግዳ ክስተት ነው።ይህ ቡድን ለማሰብ እንኳን የሚከብዱ ግፎችን ክቡር በሆነው የሰው ልጅ ላይ ...
"Helen Clark" የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊና በ"WHO" የአሸባሪው ትህነግ ቃል አቀባይ የሆነው የዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የቅርብ ወዳጅ ነች። እ ኤ አ ከ1999-2008 የኒውዝላንድ 37ኛ ጠ/ሚኒስትር፣ ከ2009-20...
ከመከላከያ ሰራዊት ጋር በጥምረት ሲዋጉና ሲዋደቁ የነበሩት ፋኖዎች ወያኔ የአማራን ንብረት ዘርፎ መቀሌ ከገባ በኋላ የዶ/ር አብይ መንግስት ሆን ብሎ "ህወሓትን ለመታደግ ሲል መቀሌ አንገባም አለ" የሚል ጥያቄ ሊያነሱ ይችላሉ?>...
“ በዚህ ወር ራስ አሊ ከጉና ተነስቶ በነፋስ መውጫ ሰፈረ፤ ክፋው እና ወሌ ቀርጨምን(የጦር አዛዦች?) ከብዙ ሰራዊት ጋራ ወደ ገረገራ ሰደዳቸው፤ በጋሸናም ሰፈሩ፤ በዚያም ከደጃዝማች ወልደገብርኤል ጋራ ተጋጠሙ፤ ደጃዝማች ወልደገብር...
"የኢትዮጵያ ህዝቦች የፋሽስት ቡድኑ ቀይ ውሸት በማጋለጥና እድሜው ለማሳጠር የምትረባረቡበት ወቅት አሁን መሆኑ ተረድታቹሁ የድርሻቹ ልትወጡ ይገባል" የሚለው የትህነግ መግለጫ መጸዳጃ ቤት እንኳን ለመድረስ ጊዜ አይሰጥም። መላ ሰውነ...