Day: February 5, 2021
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጋዜጣዊ መግለጫ አዲስ አበባ፡ በረሃብ አድማ ላይ የሚገኙ እስረኞች ሁኔታ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) ይህ መግለጫ እስከተዘጋጀበት ጊዜ ድረስ የረሃብ አድማ ላይ...
ፈንቅሎች ሲባል አንድ ሰሞን ጮኸው፣ የቢራ ጠርሙስና ፒዛ እየዋጡ በየኮሪዶሩ የሚጋደሙት አይደሉም። የኖርዌይ ፈንቅሎች በዲጂታል ዓለም የሚኖሩ አናሎጎች ናቸው። እንደ ዶቅዶቄ በሄዱበት የሚጮሁ ጸረ ሰላም ሃይሎች ናቸው። ጸረ ሰላም ....
ግብረ ሃይሉ በመተከል ዞን ዘላቂ ሠላምና መረጋጋት ማምጣት የሚያስችል ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን ሲናገር ከዚህ በፊት ተደብቆ የነበሩ የአሃዝ መረጃዎችን በማጣቀስ ነው። አሃዞቹ እንደሚያሳዩት 151 ቀበሌውች አዲስ አመራር ሰይመዋል።...
ኢትዮ 12 - በቅርቡ አስራ ስምንት የከዱ ከፍተኛ የመከላከያ ባለ ኮከብና ዘንባባ ምልክት መኮንኖች በአሳሳ ካሉበት ታድነውና በአሰሳ መያዛቸው ይፋ ሲደረግ ቀሪዎቹ በቅርብ ርቀት መከበባቸው መገለጹ ይታወሳል። በዚህ ቀሪዎቹን ከተቻለ...
"የታታሪዋ ኢትዮጵያ ምልክት ነን ብለን እናስባለን፤ ላለፉት 29 ዓመታት ያለመታከት ሰርተናል"፤ "ለሀገሬ ምን አደረግሁላት ብዬ ሳስብ እደሰታለሁ" ሲሉ ስራዎቻቸውን አብራርተው ተናግረዋል 👉አዲስ አበባ ውስጥ ህንፃ ከሌላቸው ባለሃብ...
የአሜሪካ አዲሱ ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አገራቸው በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላትን ትብብር አጠናክራ ለመቀጠል ብሎም የዴሞክራሲ መርሆዎች እንዲከበሩ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኗን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲያቸውን አስመልክቶ ሐሙስ ዕለት አመሻሽ...
Since Ethiopia, unlike the downstream countries, firmly believes in resolving the outstanding issues with regard to the Grand Ethiopian Renaissan...
Prime Minister Abiy Ahmed held phone conversation with United States Secretary of State Antony J. Blinken on Thursday. The two sides exchanged vi...