Day: June 6, 2021
በጅማ ዩኒቨርሲቲ አምፊ ትያትር “አባጅፋር ለመፎ” የተሰኘ ሙዚቃዊ ቲያትር ለእይታ ቀረበ፡ ሙዚቃዊ ትያትሩ አንድነትንና የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን በመነጋገር መፍታት መማር የሚቻልበት አጋጣሚ መኖሩን ከታሪክ የሚያስረዳ ጭብጥ የያዘ መ...
የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ የተጠርጣሪዎችን ሰብአዊ መብት በጠበቀ መልኩ የምርመራ ስራ ለማከናወን የሚያስችል የሪፎርም ስራ ማከናወኑን ገለጸ። ቢሮው ያከናወናቸውን አጠቃላይ የሪፎርም ስራዎች አስመልክቶ ለተለያዩ ባለድርሻ አ...
ብሔራዊ መግባባት እንዲኖር በትኩረት እንደሚሰራ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አስታወቀ።ፓርቲው 6ኛውን አገራዊና ክልላዊ ምርጫ አስመልክቶ ያዘጋጀውን ማኒፌስቶ በባህር ዳርና አካባቢው ለሚገኙ ደጋፊዎቹ ዛሬ አስተዋውቋል። የፓርቲው...
The message from the more than 10,000 Ethiopians who took to the streets of Addis Ababa last week was clear. Holding anti-US placards, they prote...
ከግንባር ተመልሰናል። ወደ ትንታግ መኮንኖች ማፍሪያ አጭር ኮርስ ማሰልጠኛ ሁርሶ ተጉዘን የሰባተኛ ዙር ትዝታን በወፍ በረር እንቃኛለን።በዚህ ዙር የውጊያ ጠቢባንና የመድረክ ፈርጦች ይበዙ ነበር። በሁሉም ዙሮች የሚገቡት በእሳት የተ...
ልጅ ግሩም ( PHD) The United States has no arms embargo on Ethiopia. It means that the war in Tigray may continue indefinitely. The most dramatic—and...
በቅርቡ ከዳርፉር ግዳጃቸውን አጠናቀው የተመለሱትን የሰላም እስከባሪ የመከላከያ ሠራዊት አባላት የትህነግ ቡድን በተለያየ ዓለም አቀፍ ተቋም ውስጥ በሚሠሩ የራሱ ሰዎች አማካይነት የተለያዩ ጫናዎችን በማሳደር ወደ ሀገራቸው እንዳይመለ...
ታዋቂው ናይጄሪያው የሃይማኖት ሰባኪ ቴምቲዮፔ ባሎጉን ጆሽዋ በትናንትናው ዕለት ህይወታቸው አለፈ። ቴምቲዮፔ ባሎጉን ጆሹዋ ወይም በተለምዶ ቲቢ ጆሽዋ ማረፋቸውንም ይፋዊ በሆነው ፌስቡክ ገፃቸውም ላይ "አምላክ አገልጋዩን ቲቢ ጆሹዋን...
ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሠላም ማስከበር ተልዕኮ ውስጥ የምታደርገው ተሳትፎ የሚደነቅና ሊቀጥል የሚገባው ተግባር መሆኑን የተለያዩ ሃገሮች ወታደራዊ አታሼዎች ገለጹ። መቀመጫቸውን በኢትዮጵያ ያደረጉ የተለያዩ ሃገሮች ...
የተለያዩ የስራ ድርሻ፣አድራሻ፣ ስምና ሐሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀምና በማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ግለሰቡ ስንታየሁ ቢርጉ ካየና፣ ስንታየሁ ተመስጌን አበራና ስንታየ...
በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ ከተማ አስተዳደር የመንግስት አገልገሎት ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት መድረክ ዛሬ ተካሂዷል። ከሶስት ወራት በፊት በአካባቢው በተፈፀመ ጥቃት አጣዬ ከተማ ከፍተኛ ሰብዓዊና ንብረት ወድሟል። በዚህም ሩብ ሚሊዮን ገዳ...
የጣና በለስ ቁጥር አንድ ስኳር ፕሮጀክት የምረቃ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ በምረቃው ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የጣና በለስ ቁጥር አንድ ስኳር ፕሮጀክት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ጨምሮ የተለያዩ ችግሮችን...
Posted by Lawrence on Africa and the World Freeman June 5, 2021 Is the United States’ continued escalation of hostile policy towards Ethiopia pre...
የአሜሪካ መንግሥት ያደረገው ማዕቀብና የጎረቤት አገራት ጫና የማሳረፍ ሙከራ ዋና ዓላማው ኢትዮጵያ ከድህነት እንዳትወጣ ለማድረግ ያለመ እንደሆነ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጠቅላይ ፀሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ አስ...
የዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ ምቹ የሆነችና የጋራ ከተማ ለማድረግ እንደሚሰራ አስታወቀ። ‹‹የጋራ ህልም የጋራ ከተማ›› በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ ከተማ ጉዳይ ላይ ትናንት ከነዋሪዎቿ ጋር ...