Month: June 2021
ጋዜጠኛ ሃይሌ ሙሉ ... የትግራይ ክልል መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ ሽፍታዎቹ ከተደበቁበት ቦታ ወጥተው ድንገተኛ ጥቃት አድርሰው እንዲመለሱ ረድቷቸዋል። ወንበዴዎቹን ተከታትሎ መያዝ እንዳይቻል ደግሞ የአካባቢው ማህበረሰብ ተባባሪ አል...
መንግስት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ላቀረበው የተኩስ አቁም ስምምነት ይደረግ ጥያቄ ውሳኔ አሳለፈ ሰኔ 21 ቀን 2013 (ኢዜአ) መንግስት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ላቀረበው የተኩስ አቁም ስምምነት ይደረግ ጥያቄ ውሳኔውን ገል...
የፌስ ቡክና የዩቲብ ገበያ ያበደባት፣ የሚሰማውን መምረጥ ያማይችል መንጋ ወደ ነዱት የሚነዳባት፣ ድልና የበላይነትን በወጉ መያዝ የማይችሉ አመራሮች በሞሉባት፣ ማንም እየተነሳ ተንታኝ ሆኖ በሚፈነጭባት፣ ዓለመውና አቅደው የሚራመዱ ዜ...
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የፌዴራል መንግስት ሰብዓዊነትን መሰረት ባደረገና ተጨማሪ ጉዳት በማያስከትል መልኩ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲያደርግ ጥያቄ ማቀረቡን አስታወቀ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ...
በኖርዌይ የትህነግ ቃል አቀባይ ፕሮፌሰር ሼትል ትሮንቮል የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ሰራዊት ወደ መቀለ እንዲገባ መታዘዙንና ዛሬ ይኸውም ዛሬ ማታ ተግባራዊ እንደሚደረግ አመልክተዋል። በተመሳሳይ የአገር መከላከያ ሃይል ማተናከሩና ለ...
ከሰኔ 12 እስከ ሰኔ 18/2013 ዓ.ም ድረስ ከ56 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል፡፡ ከነዚህ የኮንትሮባንድ እቃዎች አንዱ 33 ሚሊየን 100 ሺህ ብር ግምት ያለው ለዕርዳታ እንዲውል ከቀረ...
በአሜሪካ ፍሎሪዳ ግዛት በደረሰ የህንጻ መደርመስ አደጋ እስካሁን 150 የሚሆኑ ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም፡፡ ባሳለፍነው ሃሙስ በተከሰተው በዚህ አደጋ ህይወታቸው ያለፉ ዜጎች ቁጥር ዘጠኝ ሲደርስ÷ 150 የሚሆኑት ደግሞ ደብዛቸው ...
The Ethiopian Finance Minister, Ahmed attended a meeting with Finance Ministers of Djibouti, Kenya, Somalia, and Sudan to discuss the progress of...
South Africa will tighten COVID-19 restrictions for 14 days as current containment measures are insufficient to cope with the speed and scale of ...
US President Joe Biden has said that Afghans “are going to have to decide their future” as Afghan President Ashraf Ghani visited the White House....
Ethiopian Agency for Refugees and Returnees Affairs (ARRA) in partnership with the UNHCR finalized preparations to buid shelters for Eritrean ref...
Egypt and South Sudan have signed a protocol for technical cooperation in water resources, which includes a project preparing feasibility studies...
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጸረ ሽብር እና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ችሎት በ27/9/2013 ዓ.ም በዋለው ችሎት የጀነራል ሰአረ መኮንን ገዳይ አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ በተከሰሰበት የህግ ድንጋጌ ስር የጥፋተኝነት ፍርድ አስተላ...
"Sudan continued suffering from the decades of Egyptian exploitation, which has plunged Sudan into hard-to-resolve suffering. OPINION – This arti...
በትግራይ የተጀመረው ጦርነት ማንም ጤነኛ አዕምሮ ባላቸው ዘንድ የተፈጠመው ሶስት ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ነበር። ምቱ፣ ፍጥነቱ፣ ስትራቴጂው፣ ውጤቱ በሙሉ ስኬት የተደመደመ እንደነበር ባለሙያዎች መስክረውታል። የቀድሞው ጀነራል ጻ...
የትግራይ ተወላጁ ታዋቂው አክቲቪስት ናትናኤል አስመላሽ፣ ለትግራይ ህዝብ ድጋፍ አሰባስቦ በመሄድ፣ እግረ መንገዱንም በትግራይ ክልል እየተከናወነ ያለውን ሁኔታና በአካል ተገኝቶ ያረጋገጠውን እውነት ለህዝብ ይፋ አድርጓል። ዋና ዋና ...