Month: June 2021
The European Commission wants to prioritize funding for climate, education, and good governance in Ethiopia over the next seven years — though it...
ይህ ጉዳይ ከመጀመሩ በፊት የሳኡዲ ባለሀብቶች የሚመሩት ሜቢሲ አክባር የሚል ሚዲያ በሳኡዲ አረቢያ ያሉ “ህገወጥ ሰዎችን ብዛትና ጥቅም ጉዳትና ወንጀል” የሚኖሩትን ማህበራዊ ኑሮ ጨምር የሚዳስስ ትልቅ ዶክመንተሪ ፊልም እያሳየ ነበር...
በሰሜን ሸዋ ዞንና በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ለተፈናቀሉ ወገኖች ማቋቋሚያ የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርኃ ግብር ተካሄደ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞንና በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ለተፈናቀሉ ወገኖች ማቋቋሚያ የሚውል የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርኃ ግብር...
On Nov. 22, 2018, Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed surprised Ethiopians by appointing Birtukan Mideksa, a former high profile women leader of ...
ተራኪው መኮንን በወቅቱ የነበሩት ትዝታውና እውነታው ይበልጥ ይገለጥለት ዘንድ ቀንና ዓመተ ምህረቱን መጥቀስ ፈልጓል። ቀኑ ሰኔ 14 ሲሆን ዓመተ ምህረቱ 1992 ዓ.ም ነው። ሠራዊቱ ከሠፈረበት ካምኘ ተነስቶ ጥቂት ኪሎ ሜትሮችን ከተ...
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም የነበሩትን ጄነራል ሰዓረ መኮንን እና ሜጀር ጄነራል ገዛኢ አበራን በመግደል በፍርድ ቤት ጥፋተኛ የተባለው አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ በሞት እንዲቀጣ ተጠየቀ። የፌደራል ጠቅላይ ዐ...
Declaration by the High Representative on behalf of the European Union a majority of Ethiopian voters will be invited to participate in elections...
BY DEMEKE MEKONNEN (FDRE Deputy Prime Minister & Minister of Foreign Affairs) Mutually beneficial relations based on a common understanding a...
ብልጽግና ከቀጣዩ ምርጫ በሁዋላ ከፍተኛ የሚባል የሹም ሽር እንደሚያደርግ በተደጋጋሚ ሲገለጽ ቆይቷል። በተለይ በአዲስ አበባ ፓርቲው ካሸነፈ ለሊሴ ኔሜን ከንቲባ አድርጎ እንደሚሾም የኢትዮ12 የመረጃ አጋሪዎች ገልጸዋል። አዳነች አቤ...
ምርጫ በሰላማዊ መንገድ እንድንወጣ ጥሪያችንን በከፍተኛ አክብሮት እያቀርብን፣ በድምጽ መስጫ ዕለትና በድህረ-ምርጫ ወቅት የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ሁሉ በህግ አግባብ ብቻ እንዲሆኑ ኮሚሽኑ በጥቅ ያሳውቃል፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ለ...
መኮንኑ የነበረበት ክፍል ከአድዋ ግርጌ ድብድቦ ተነስቶ ሌላ ቦታ እየሰፋ በአካባቢው መልከአ ምድር እየሰለጠነ አዲግራትና ዛላንበሳ መሀል ፈፄ የተባለ ሥፍራ ደርሷል። በየቀኑ ዝግጅት ነው።ተዘጋጁ ተነሱ የሚሉ ትዕዛዛትም ተለምደዋል።ዛ...
በአገሪቷ ምርጫ በሚካሄድባቸው አካባቢዎቸ 4 ሺህ የሚጠጉ ታዛቢዎች ይሰማራሉ ... የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ኅብረት በመጪው ሰኞ ለሚካሄደው 6ኛው ጠቅላላ ምርጫ 4 ሺህ የሚጠጉ የምርጫ ታዛቢዎችን እንደሚያሰማራ የኢትዮጵያ...
የምስራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ኃይል የምርጫ ታዛቢዎቹን ከነገ ጀምሮ እንደሚያሰማራ ተገለፀ ሰኔ 11-2013 በኢትዮጵያ የፊታችን ሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም ለሚካሄደው 6ኛው አገራዊ ምርጫ የዓለም አቀፍ የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን አ...
ለኢትዮጵያ "አለኝታ" የሚባለው የመከላከያ ሰራዊት በሽብርተኛነት የተፈረጀውን የትህነግ ቀሪ ሃይል እያሰሰና እየቃረመ እንደሚገኝ ባስታወቀበት መልዕክቱ አሁን የደረሱበት ስፍራ ይገባበታል ተብሎ ከማይታሰብ ቦታ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏ...
ኢትዮ12 ዜና - "የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ነኝ" ከሚለው ቡድን ጋር ያላቸው ግንኙነት በይፋ አይታወቅም። ከመድበኛ የመምህርነት ስራቸው በላይ ስለ ትህነግ ውሎና በትህነግ ጉዳይ አብዝተው ቲዊት ያደርጋሉ። ዛሬ "ጌታቸው ረዳ በስል...
አርቲስቲ አብርሃም ገብረመድህን ዛሬ አመሻሽ ላይ ከተደበቀበት ቦታ በመከላከያ ሰራዊት በቁጥጥር ስር እንደዋለ ተሰምቷል። ገብረ መድህን የተያዘው ከተደበቀበት በጥቆማ ሊያዝ ሲል ለማምለጥ ሞክሮ ነበር። ይሁን እንጂ በጥቆማው መሰረት ...