Day: April 14, 2022
በዳባት የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ታጣቂዎች ጥቃት ፈጽመዋል በሚል የተሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው በሰሜን ጎንደር ዳባት የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ላይ በታጣቂዎች ጥቃት ተፈጽሟል በሚል በአንዳንድ ሚዲያዎች የተሰራጨው መረጃ ሀሰ...
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች ከአሽከርካሪው ውጪ ሌላ ተሳፋሪ እንዳይጭኑ ክልከላ ማድረጉን አስታወቀ። ከፍተኛ የሰዎች እንቅስቃሴ ስለሚኖር፣ ግርግር እና ስርቆት እንዳይፈጠር በማሰ...
ለባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት የተዘረጋ የኤሌክትሪክ ሽቦ ቆርጠው የሰረቁ ሁለት ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ ለአዲስ አበባ የቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት የተዘረጋ የኤሌክትሪክ ሽቦ ቆርጠው የሰረቁ ሁለት ተከሳሾች በጽኑ እ...
የሰብአዊ እርዳታ የጫኑ የተባባሩት መንግስታት ድርጅትና የዓለም የምግብ ፕሮግራም 47 ተሽከርካሪዎች ወደ መቀሌ ማቅናታቸውን ተገለጸ። የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር በወረራ ከያዝቸው አካባቢዎች ሙሉ በሙሉ ለቆ እንዲወጣ ታዘዘ። ...
የባለቤቱን ፊርማ አስመስለው በመፈረም ከ12 ሚሊየን ብር በላይ ወጪና ገቢ በማድረግ መንግስታዊ ሰነዶችን በሀሰት አስመስሎ በማዘጋጀትና በሀሰተኛ ሰነድ መገልገል ከባድ የሙስና ወንጀል በፈፀሙ ተከሳሾች ላይ ክስ ተመስርቷል። ተከሳሾቹ...
የትምህርት ሚኒስቴርና የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና የፈተናዎች ኤጄንሲ የ12ኛ ከፍል ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ውጤት ማስታወቃቸው ይታወሳል። የመግቢያ ፈተናው ውጤት ይፋ ከተደረገ በኋላ በተማሪዎች፣ በመምህራን፣ በወላጆች እና በተ...
ፎቶ- በኢሬብቲ መስጂድ ላይ የደረሰ ጥቃት መሆኑ ተጠቅሶ የቀረበ https://twitter.com/AmericaEthiopia/status/1513504546022121472?s=20&t=QVYcXJaKZl7uJlORpd_UFg የትግራይ ሕ...
ከ12 ሰዎች በላይ የመጫን አቅም ያላቸውና ጂፒኤስ ያስገጠሙ የሕዝብ ተሽከርካሪዎች ሰሌዳ ባወጡባቸው አካባቢ በሚመጣው የመረጃ ቋት (ዳታ ቤዝ) መሠረት የነዳጅ ድጎማው ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። የ...