Month: August 2022
ከሰሞኑ ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ በሚገቡ ተጓዦች ላይ የተደረገው ቁጥጥር የህወሀት ሰርጎ ገቦችን ለመከላከል ነው ሲል የፌደራል መንግስት ገለጸ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታርያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ስለ ሀገ...
አንድ ልጅ እያደረሰኝ ሲያወራኝ "ተመርቄ ቤተሰቦቼ ላይ ከምቀመጥ ብዬ! ቤተሰቦቼ የገዙልኝን እድሳት የሚቀረው ሁለት መኝታ ኮንደሚኒየም ቤት (የዛሬ ዓመት ከምናምን የገዙት 600ሺ ነበር ብሏል) ሸጨው መኪና በመግዛት ለራሴ የስራ እ...
"የኢትዮጵያ መንግስት ሰላም ሰላም በሚል የሚለምነው ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ ነው" ሲሉ ዶክተር ደብረጽዮን መናገራቸው፣ "የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ነኝ" ሲል ራሱን የሚጠራው ሃይል ኢትዮጵያን ለማፍረስ እንደሚሰራ በግልጽ ማረ...
ወያኔንና መሰሎቹን ፈረስ አድርገዉ አገራችንን ለማወክ እየሰሩ ያሉ የዉጭ ጠላቶቻችን እጃቸዉ ይቆረጣል። ከዚህም በላይ ወያኔ ሳይወድ በግድ በተሸናፊነት ስሜት ሁኖ ወደ ድርድር ይመጣል። መጨረሻ ላይ ይህ ሁኔታ በሂደት ወያኔን ከትግራ...
አሁን ባለው ህጋዊ ምንዛሬ ተጠራቀመ የተባለው 11.3 ሚሊዮን ገደማ ብር ለጊዜው ታግዷል በኖርዌይ የስታቫንገር ፍርድ ቤት መጠኑ ከፍተኛ በሆነ የገንዘብ ዘውውር ሳቢያ በኦሮሞ ተወላጆች ላይ ክስ መመሰርቱና ተከሳሾች የመከራከሪያ ምላ...
በሃሚድ አወል የፌደራል መንግስት ከህወሓት ጋር ለሚያደርገው የሰላም ውይይት “የቦታ ይገባኛል ጥያቄዎች” በቅድመ ሁኔታነት መቅረብ እንደማይችሉ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። በወልቃይት፣ ጠገዴ እና በሁመራ አካባቢ ያ...
በቅርቡ የትግራይን ሁኔታ በአካል የተመለከተችው ጣሊያናዊቷ ጋዜጠኛ የቴዎድሮስ አድሃኖምን ሀሰተኛ ክስ አጋለጠች ዶክተር ቴዎድሮስ አድሀኖም ከሰሞኑ እየሰጡት ያለው መግለጫ አሁንም ዳግም የህወሓት ሽብር ቡድን ጥብቅናቸውን በገሀድ ያሳ...
የትግራይ፣ የአፋርና የአማራ ክልል አካባቢዎች ነዋሪ የሆኑ ዜጎች እየገጠማቸው ያለውን ችግር መቅረፍ እንደሚገባ፤ በተለይም የሰብዓዊ ድጋፍ አስተማማኝ እና ዘላቂ በሆነ መንገድ ለማድረስ ይቻል ዘንድ፣ እንዲሁም የመሰረተ ልማት እና የ...
የተኩስ አቁም ስምምነትን ተከትሎ መሰረታዊ አገልግሎቶች ለማስጀመር ይቻል ዘንድ የሚመለክታቸው አካላትና ተቋማት አስቀድመው ዝግጅት እንዲያደርጉ ታዘዙ። የሰላም አማራጭ አብይ ኮሚቴ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል ሰላም ...
ከሌላ ሴት ጋር ግንኙነት ጀምረሃል በሚል ምክንያት የሶስት ልጆቿን አባት በመጥረቢያ በመምታት የገደለችው ግለሰብ በ18 ዓመት ፅኑ እስራት መቀጣቷን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ትዕግስት አዘዘው የተባለቸው ግለሰብ ወንጀሉን የፈፀ...
ፖለቲካ ባብዛኛው የትርክት የበላይነትን narrative control የመቆጣጠር ስራ ነው። ትርክቱን መቆጣጠር ስትችል የሀገር ውስጥ ፖለቲካውም በተሻለ ይረጋጋል ከውጭ ሀገራት ጋር የሚደረግ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቱም በጥሩ መልኩ ሊካሄ...
ከትህነግ ጋር አብረው ሲሰሰሩ የነበሩ ባለሃብቶች ስጋት ላይ ናቸው አገሪቱን እየመራ ያለው የብልጽግና ፓርቲ ከነኮተቱ እንደማይቀጥል አቋም ከተያዘ በሁዋላ " ተላላኪ" ያላቸውን የጠላት ሃይል ሊመነጥር መረጃና ምርመራ አካሂዶ መጨረሱ...
የተለያዬ ሀገር ዜግነት ያላቸው ግለሠቦች የአልሸባብን የሽብር ቡድን ሲያሠለጥኑ መቆየታቸውንና "ሀገር ጠል" የተባሉ [የትህነግ አባላት] ኢትዮጵያዊያኖች ከሽብር ቡድኑ አባላት አብረው መገኘታቸውን የኮማንድ ፖስቱ አስተባባሪ ሜጀር ጄ...
በሶማሌ ክልል አንድ ዞን ብቻ ስምንት ሚሊዮን ኩንታል ይጠበቃል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከሰሞኑ “ኢትዮጵያ ከውጭ ሀገር ስንዴ ገዝታ ልታስገባ ነው” በሚል በዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን የተሰራጩ ዘገባዎችን አስተባበሉ። ከዚ...
የመንግስት አምቡላንስን ለህገወጥ የሰዎች ዝውውር ሲጠቀም የተገኘ አሽከርካሪን በ8 ዓመት ፅኑ እስራትና በገንዘብ መቀጣቱን የምዕራብ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የፍርድ ቤቱ የህዝብ ግንኙነት ቡድን መሪ አቶ አበበ ማሰ...
የዓባይልጅ ግብፃዊ የውሃ ምህንድስና ፀኃፍት ምሁራዊ ውሸተ-ዜና ከሚቆጣጠሩት በላይ ተምታቶባቸዋል።የቀደሙ አመታት ትርክታቸውን ትተን ከወራት ወዲህ የነዟቸው ነጥቦች ብቻቸውን አስረጂ ይሆናሉ። ፕሮፌሰር አባስ ሻራኪ ዶክተር ሙሐመድ ሐ...