Month: August 2022
የትግራይ ህዝብ ችግሮችን ለመፍታት ሰላማዊ አማራጭ ዛሬም፤ ነገም ብቸኛዉ መፍትሄ ነዉ! መንግስት ተገዶ የገባበትን የሰሜኑን ጦርነት በሰላም ለመቋጨት ያስችላሉ ያላቸውን እርምጃዎች ሲወስድ መቆየቱ ይታወቃል። የሽብር ቡድኑ ህወሃት ከ...
በኢሊባቦር ዞን ዳሪሙ ወረዳ ዱጳ ከተማን ለማውደምና ለመዝረፍ አልሞ የመጣው የአሸባሪው ሸኔ ቡድን መመታቱን በስፍራው የሚገኘው የክ/ጦር ዋና አዛዥ ተናገረዋል። የዘራፊው ስብስብ ቡድን ሠላምና ፀጥታ በመንሣት አካባቢውን የሽብር ቀጠ...
ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ዓለም በአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ላይ ትኩረቱን ባደረገበት ወቅት የህወሓት ታጣቂዎች በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ላይ ጥቃት ፈጸሙ። ይህ እለት የህወሓት ቡድን በመከላከያ ሠራዊት ላይ በግ...
በጣም የምወደው አብሮ አደግ ጓደኛዬ ከአሜሪካ ማስታወሻ ሊልክልኝ ማሰቡን ነገረኝ፡፡ “ከቻልክስ Samsung S10+ ሞባይል ገዝተህ ላክልኝ” አልኩት፡፡ “መግዛቱን እገዛልሃለሁ፤ ግን በፖስታ ቤት ላያደርሱህ ስሚችሉ ብሩን ልላክልህ!...
A team of scientists and data analysts at GETFACTet investigated social media data to find the origin and trending of the hashtag that popularize...
“በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው የሳይበር ጦርነት ሕወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት ለመፈጸም ቀድሞ ከያዘው እቅድ ጋር የሚተሳሰር መሆኑን ባደረኩት ምርምራ አረጋግጫለሁ” ሲል ጌትፋክት የተሰኘው የሲቪክ ተቋም አስታወቀ። የሳይበር ዘመቻው ...
በደርግ ዘመነ መንግስት “በሀገሪቱ በብቸኝነት እንዲንቀሳቀስ እውቅና ተሰጥቶት ከነበረ የፖለቲካ ድርጅት ጋር” የሚመሳሰል እንደሆነ ምርጫ ቦርድ በደብዳቤው ጠቅሷል። በሀገሪቱ ገዢ ፓርቲ የነበረው ኢሠፓ በግንቦት 1983 ከስልጣን መው...
አንጋፋው ፖለቲከኛና ምሁር ዶ/ር አለማየሁ አረዳ፤ የሰሞኑ የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆነው በዘለቁት የክልሉ አደረጃጀት የወሰን አከላለል ጉዳዮች ላይ ለአዲስ አድማስ ሃሳባቸውን አጋርተዋል- የኋላ ዳራ እየተፈተሹና ታሪካዊ እውነታዎችን እ...
የኢትዮጵያን እግር ኳስ ትንሣኤን እውን ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን አቶ መላኩ ፈንታ ተናገሩ፡፡ የአማራ ክልልን በመወከል ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንትነት እየተወዳደሩ ያሉት አቶ መላኩ ፈንታ፣ የለውጥ ሃሳብና ተነሳሽነት...
ጠላት ባሰናዳው ፕሮፖጋንዳ ወጥመድ የተጠለፉ አሉታዊ መረጃዎች በማስተጋባት እና በተለያዩ መገናኛ ዘዴዎች የሰራዊታችንን እንቅስቃሴ በማሰራጨት ኃላፊነት የጎደላቸው አካላት እንዳሉም አይተናል፡፡ ይህ ድርጊት በሰራዊታችን የግዳጅ አፈፃ...
የኢንደስትሪ መንደሩ በተለይ ለኢንደስትሪ እንቅስቃሴ በእጅጉ አስፈላጊ የሆኑ የግብርና ምርቶች ማቀነባበርያ ፤የእንጨትና ብረታብረት ስራዎች፤የጨርቃጨርቅና አልባሳት፤የኮንስትራክሽን ግብአቶች ፤የቆዳና ቆዳ ውጤቶች ፤ የኬሚካልና ፕላስቲ...
- መልዕክቱ ለሚመለከታቸዉ ብቻ ነዉ እንኳን የ አለም አቀፉ ማህበረሰብ አብዛኛዉ ኢትዮጵያዊያዊ ጭምር ዛሬም ድረስ የአማራ ክልል በወረራ ስር እንደሚገኝ በቂ መረጃ የለዉም ወይም እንዲኖረዉ አይፈልግም! የአለምአቀፉ ማህበረሰብ እና ...
“Currently, Ethiopia is the largest producer of wheat in sub-Saharan Africa. The country plans to be self-sufficient and export to other African ...
China has pledged to forgive 23 interest-free loans for 17 African countries and will also provide food assistance to the struggling nations. The...
ከምዕራብ ጎጃም ዞን ተለይተው የራሳቸውን ዞን ለማደራጀት ጥያቄ ካቀረቡት መዋቅሮች ውስጥ ሶስቱ የከተማ አስተዳደሮች ሲሆኑ እነርሱም ዱርቤቴ፣ መርዓዊ እና አዴት ናቸው። አዲሱን ዞን ከሚቀላቀሉት ሰባት ወረዳዎች ውስጥ አምስቱ የሚገኙ...
አሁንም አለ።አሁንም ጠላት ነው።አሁንም ለኢትዮጵያ ዋና ስጋት ነው።አሁንም የጠላቶቻችን ጉዳይ አስፈጻሚ ነው።አሁንም ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚሰራ አሸባሪ ቡድን ነው።ባንዳነቱን ለአፍታም ልንዘነጋ አይገባም። ከፊታችን ገለል ስላለ ጠላ...