Month: August 2022
የስቃይ ኑሮ ነው። በጫካ እያለን ቀምለናል። ያለ አላማ ነው የታገልነው። አሁንም በጫካ ያለው ኑሮ ታጣቂዎቹን አሰልችቶታል። የቡድኑ ታጣቂዎች በተዛባ መንገድ ከገቡ በኋላ ተገደው ህዝብን ያሰቃያሉ፣ ከበላይ አመራሮች በሚሰጠው ትዕዛዝ...
በሃሚድ አወል ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ በመጪው ነሐሴ 22፤ 2014 በሚያካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ፤ የፓርቲውን ፕሬዝዳንት እስክንድር ነጋን ለመተካት ምርጫ እንደሚያደርግ የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ምንጮች ገለጹ። አቶ እስክን...
የራይድ አሽከርካሪውን ገድለው መኪናውን እና ሌሎች ንብረቶችን የሰረቁ ወንጀል ፈፃሚዎች የእድሜ ልክ እስራት እንደተፈረደባቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በላይነህ ንጉስ እና የአብስራ ሰለሞን ከአንድ ካልተያዘው ግብረአበራቸው ...
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩት የቀድሞው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ ላይ በ15 ቀናት ውስጥ ክስ እንዲመሰረት ውሳኔ አስተላለፈ። ፍርድ ቤቱ ውሳኔውን ያስተላለፈው፤ የፌደራ...
ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ምክንያት የተፈጠሩ 70 ደሴቶችን መጠቀም ትችላለች- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ነሐሴ 6 ቀን 2014 (ኢዜአ) ኢትዮጵያ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ካበረከታቸው 70 በላይ ደሴቶች መጠቀም እንደምትችል ጠቅላይ...
በሆሩ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉደኔ ጫላ ሲበሬ ቀበሌ ነዋሪዎች በአሸባሪው ሸኔ ላይ ዘመቻ በመክፈት ጀብዱ ፈፀሙ። ነገሩ እንዲህ ነው። በኦሮሚያ ክልል በሆሩ ጉድሩ ወለጋ ዞን ጮማን ጉዱሩ ወረዳ ውስጥ ካሉት ቀበሌዎች መካከል በአንዲት ቀ...
ይህ በምዕራብ ሀረርጌ ሚኤሶ ወረዳ ተንጣሎ የሚታይ በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ማሳ ነው። የአካባቢው አርብቶ አደሮች ከዚህ ቀደም መሬታቸው ስንዴን ማብቀል እንደማይችል በተጫነባቸው የተሳሳተ ምልከታ እነዚህ ሰፋፊ መሬቶች ላይ ዘጠኝ ...
"የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛው ተርባይ ኃይል ማመንጨት በኢትዮጵያ ሰማይ ስር የተመዘገበ ሌላኛው አንፀባራቂ የድል ብስራት ነው።"አቶ ግዛቸው ሙሉነህ የአብክመ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ታላቁ የኢትዮጵያ ኤ...
በግድቡ ላይ ያላቸውን ስጋት በድርድር እና በንግግር እንዲፈቱ ጠይቀዋል። “ከዚያ ውጭ ያለው ማንኛውንም አማራጭ የጀመርነውን ነገር የማያስቆም እንዲሁ በከንቱ የሚያደክም መሆኑን ተገንዝበው፤ ወደ ሰላም ወደ ድርድር እንዲመጡ ጥሪዬን ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት መጀመር ማብሰሪያ ሥነ ስርአት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት - በታሪክ ውስጥ ማለፍና ታሪክ ሠርቶ ማለፍ የሚባሉ ሁለት ነገሮች አሉ፡፡ በ...
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ተርባይን ሀይል ማመንጨት ጀመረ የሰላም ድርድሩ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ብቻ እንደሚካሄድ ኢትዮጵያ በድጋሜ አስታወቀች:: የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት መ...
እስሌማን የአባይ ልጅ "የካይሮ ቀጣይ ተስፋ አሜሪካ፣ ኢማራት እንዲሁም የተለያዩ ሀያላን ሀገራት የሚያሳድሩላት ጫና ነው፣ ግብፅ የኢትዮጵያን የተሳሳተ አቋም ለአለም አቀፍ የህዝብ አስተያየት እና ከኢትዮጵያ ጋር ጥሩ ግንኙነት ያላቸ...
"የኦሮሞ ነጻ አውጪ ጦር" በሚል ራሱን የሚጠራውና ከትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግ ጋር ግንባር የፈጠረው ሸኔ ተፈረካክሶ እየታደነ መሆኑንን የመከላከያ ከፍተኛ መኮንን አስታወቁ። የሸኔ የውጭ አገር ቃል አቀባይም ሆኑ ጃል...
የመሬት መራቆትን በመቀንስ ምርታማነትን ለመጨመር የሚውል የ165 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር የእርዳታና የብድር ስምምነት መፈረሙ ተገለጸ። ትህነግ ከተሸነፈና የኢትዮጵያ የመከላከያ አቅም ከተነከረ በሁዋላ የላላውን ተጽዕኖ ተከትሎ የዓለ...
በዳኝነት ስርዓቱ ውስጥ ሙስና እና ብልሹ አሰራሮችን በዘላቂነት ለመከላከል የሚያግዝ ስትራቴጂ ማዘጋጀቱን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ።የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት መዓዛ አሸናፊ በፌደራል ፍርድ ቤቶች የ2014 በ...
"አጠቃላይ መፍትሄ እስኪገኝ ድረስ እያንዳንዱ ዞን ራሱን የቻለ ክልል ከማድረግ የተሻለ የሰላም አማራጭ ያለ አይመስለኝ።" [ ዶ/ር ታደሰ ብሩ | Jun 2020 … በከፊል የተወሰደ ] By - Bella Daniel በሚቀጥሉት ጥቂት ...