Author: topzena1
“በመንግስት መዋቅር ውስጥ ያለውን ጠላት ፈልገን ካከሰምን በጫካ ያለው ሸኔ ከመስመር ይወጣል” -ብርጋዴር ጀነራል ኃይሉ ጎንፋ የፓርላማ አባልና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት የደህንነት አማካሪ ብርጋዴር ጀነራል ኃይሉ ጎንፋ ተወልደው...
ሀሰተኛ መረጃና የጥላቻ ንግግር ለሰላም ሀሳቦች የሚጠቅም ስላልሆነ ሊገታ ይገባዋል ያሉት ዋና ዳይክተሩ፤ መመሪያው በሰላም ስምምነቱ የተቀመጠውን ግዴታ መሠረት አድርጎ የተዘጋጀ ነው። መመሪያውን መነሻ በማድረግም ባለስልጣኑ ሁሉም መ...
- ስንዴ 3 ሺህ፣ ጤፍ ስምንት 8 ሺህ፣ ፕሪማ ማኮሮኒ 2 ሺህ ገብቷል የፌደራል መንግሥቱና ትህነግ የደረሱትን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በትግራይ የምግብ ፍጆታዎች ላይ ከፍተኛ የሚባል የዋጋ ቅናሽ ታየ። ሕዝቡ የሰላም ሂደቱ እንድተ...
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) እና ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የቦርድ አባላትን ሹመት በአብላጫ ድምጽ ማጽደቁ ተሰምቷል። የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶ/ር ለገሠ ቱሉ የኢ...
We, Ethiopians and citizens of European countries, members of the Defend Ethiopia Task Force in Europe organized in Belgium, Czech Republic, Denm...
የልጅነት መጠሪያ ስሙ አሊ መሐመድ ሙሣ የሆነውና አሊ ብራ በሚል የጥበብ ስሙ የሚታወቀው እና በቅርብ ወዳጆቹ Adeeroo (አጎት) በሚል የፍቅርና የክብር ስም የሚጠራው ይህ የጥበብ ስው በህፃንነቱ የአረብኛ እና የቁርአን ትምህር...
Again, it is wrong to assume that there is an irreconcilable conflict between these two people. They founded Ethiopia together with other people ...
በዋናው የፕሪቶሪያ ስምምነት መሠረት ትጥቅ የማስፈታቱንና ተመሳሳይ ተግባራትን ለማከናወን ናይሮቢ ለተገኙት ለኢትዮጵያና ለትህነግ ልዑካን አባላት ኦባሳንጆ "ለንግግር እዚህ መገኘታችሁ የስምምነቱ ተፈጻሚነት አዎንታዊ አቅጣጫ ላይ እን...
ከግማሽ ዘመን በላይ በሙዚቃው ኢንዱስትሪ የቆየው ድምጻዊ አሊ ቢራ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በ75 ዓመቱ ማረፉን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን አስታውቋል። የክብር ዶክተርነት ማእረግ የተሰጠው አብሪ ኮከብ አሊ ቢራ በ194...
1. ፈር መያዥያ ! በትላንትናው ዕለት በደቡብ አፍሪቃ በኢትዮጵያ መንግስትና በ ሕወሀት መካከል የተካሄደው የሰላም ስምምነት፤ አብዛኛውን ኢትዮጵያዊ ያስደሰተ እንደሆነ እሙን ነው፡፡ ይህ የሰላም ስምምት የሁለት አመቱን ሁለንተናዊ ...
ይፋ በሆነው የፕሪቶርያ ስምምነት መሰረት የትጥቅ ማስፈታቱ ስራ መጀመሩ ታወቀ። በቅርቡ የሽግግር አስተዳደር የሚቋቋምለት የትግራይ ክልል ኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤትም ስምምነቱን መቀበሉን በይፋ አረጋግጦ መግለጫ አሰርራጨ። "... ይህ ...
....አዎ ፖለቲካ ያለ ትንታኔ የእውር ድንብር ጉዞ ነው የሚሆነው። ሁልጊዜ ማወቅ ያለብህ ደግሞ በዚህ ምድር ላይ ያለው ፍላጎት ሁሉ የአንተ ብቻ አለመሆኑን ነው። ብዙ ፍላጎቶች፣ ብዙ ውጣ ውረዶች ባለባት ሐገር ላይ ተቀምጠህ እኔን...
እነ አቶ ጌታቸውና የቀድሞ ጀነራል ጻድቃን እንዲሁም ሌሎች የትህነግ ወኪሎች አዲስ አበባ ስካይ ላይት መሆናቸው ተረጋግጧል። ይዘዋቸው የመጡት የቀድሞ የኦሮሚያ ርዕሰ መስተዳድር የነበሩትና አሁን በደቡብ አፍሪካ አምባሳደር ሆነው እየ...
ከ9 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ጉዳት አድርሰዋል በተባሉ 7 የቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ሰራተኞች ላይ ዐቃቤ ሕግ ክስ መሰረተ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል ዐ...
- "ኢትዮጵያ ትልቅ አገር ናት ትልቅ እንደሆነች መቀጠል ይኖርባታል" ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ የሰላም ስምምነቱ በኢትዮጵያ የተጀመረውን የለውጥ ጉዞ ለማሳለጥ እንደሚጠቅምና ለውጡንም የማስቀጠል ስራ እንደሚሰራ ጠቅላይ ሚኒስተር ዐብይ አህ...
የሰላም ንግግር እንደሚደረግ እንደተሰማ " ስምምነት ላይ ከተደረሰ ኢትዮጵያ ታርፋለች፣ በርካታ መልካም አጋጣሚዎች ይሆኑላታል" የሚል ዜና ጎን ለጎን ተሰማ። የሰላም ስምምነቱ በሚፈለገው መልኩ እውን ከሆነ ትህነግ በብር፣ በትጥቅ፣ ...