Category: News
የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀኔራል በህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ከደቡብ ክልል ሆሳእና ከተማ እስከ ደቡብ አፍሪካ በርካታ ሰዎችን ለስቃይና ለእንግልት እንዲዳረጉ ባደረጉ 9 ግለሰቦች ላይ 33 ተደራ...
የኦሮሞ አባቶች፣ አባገዳዎች፣ አደ ስንቄዎችና ባለሃብቶች እንዲሁም ለሁለቱም ወገኖች ቅርብ የሆኑ ምሁራኖች ኦነግን ከቀድሞው ኦህዴድ ወይም ከአሁኑ ኦሮሚያ ብልጽግና ጋር ለማስማማት ብዙ ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል። ጉዳይ በተለያዩ ምክ...
ባሕርዳር:የካቲት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ባለብዙ መልክ ናት። ሕዝቦቿም ከጠበቀ አንድነት ተቀድተው በመዋሃድ እንደ አለላ ቀለም ደምቀው የሚኖሩ ናቸው። ይህንን የአንድነት እሴት ለመናድ የፈለጉ የውስጥ እና የውጭ ጠላቶ...
የትግራይ ብልጽግና ስምና ማንነትን ስይጠቅስ በትግራይ ጉዳይ ከሚሰሩ፣ በክልሉ ካሉም ሆነ አዲስ አበባ ካሉ ፓርቲዎች ጋር በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆኑንን በሽግግር መንግስት ዋዜማ አስታወቀ። የትግራይን ሕዝብ ከችግር ለማላቀቅና በክል...
ሰዎች ይማሩበት አንብባችሁ ሼር አድርጉት ዛሬ ስራ ቦታ ወደ ምሳ ሰዐት አካባቢ አንዲት እናት ብር ወጪ ለማድረግ ትብብር ፈልጋ ወደ እኔ መጣች! አያንቱ ትባላለች ከቡራዩ አለፍ ብሎ በሚገኝ አንድ የገጠር ከተማ ላይ የምትኖር ምስኪን...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከ20 ሀገራት መሪዎች እና ዓለም አቀፍ ድርጅት ኃላፊዎች ጋር ስኬታማ የዲፕሎማሲ ውይይት ማድረጋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የውጭ ግንኙነት ...
የአፍሪካ ሕብረት ሕጋዊ ያልሆነ መንግሥታዊ ለውጥ በማድረግ ሥልጣን ለመያዝ የሚሞክሩ ቡድኖችን እንደማይቀበልና በእነሱም ላይ ማዕቀብ እንደሚጥል አስታወቀ። ሕብረቱ መፈንቅለ መንግሥት፣ ግጭት እና የአየር ንብረት ለውጥን ጨምሮ በተለያ...
በአፍሪካ የምግብ ዋስትና ሉዓላዊነትን በማረጋገጥ የዜጎችን መፃኢ ዕድል ለመወሰን መሪዎች ትኩረት ሰጥተው ሊሠሩ እንደሚገባ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት ጥምረት (አግራ) የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ኃ/ማርያም...
ወይጦ ወንዝ የብራይሌ ብሔረሰብ የኑሮ መሠረት ነው። ብራይሌዎች ከወንዙ የሚያገኟቸው ዓሳዎች እና በዳርቻዎቹ የሚበቀሉት ፍሬዎች እና ስራስሮች ዋነኛ የምግብ ምንጫቸው “ነበር”። ዛሬ አከባቢው ክፉኛ በድርቅ ተጎድቷል። ወይጦም ለመድረ...
ሚስጢሩን ራሱ የቤተክርስቲያን ራስ የሆነው መድሃኔዓለም ይፋ ያደርገዋል ዛሬ አዲስ ወሬ ተስምቷል። " ራሱን አዲስ ሲኖዶስ" ቀደም ሲል "የኦሮሚያና ብሄር ብሄረሰቦች ሲኖዶስ" በሚል ስያሜ ራሱን ገልጾ ተቃውሞ ያሰማው አካል ዛሬ ምን...
ፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ፓትርያርክ የአቢይ ጾምን በመንተራስ መልዕክት አስተላልፈዋል። “እግዚአብሔር በዚህ ዓለም ስንኖር፣ እንድናደርገው ያ...
አዲስ አበባ (ኢዜአ) የካቲት 8/2015 የአፍሪካ ኅብረት ፓን አፍሪካኒዝምን ማጠናከር የሚያስችል የወጣት መሪዎች ጉባኤ ሊኖረው ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። የአፍሪካ አመ...
አፍሪካ የጤና እና የምግብ ችግሯን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችሉ ተግባራት እያከናወነች መሆኑን የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ገለጹ። 42ኛው የአፍሪካ ሕብረት የአስፈፃሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ተጀምሯል። ...
ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ ሠላምና መረጋጋት የምታደርገውን አስተዋጽኦ አጠናክራ እንደምትቀጥል የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሃም በላይ ተናገሩ። በአዲስ አበባ ላለፉት አምስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 31ኛው የምስራቅ አፍሪካ ተጠባ...
ኢትዮጵያ እንደለመደችው ትልቁን የዕልቂት ድግስ አሸንፋለች። በኦርቶዶክ ቤተክርስቲያን ውስጥ ተከስቶ የነበረው አለመግባባት ፈውስ ማግኘቱን ተከትሎ " "የዕርቅ መብረቅ ልዩነትንና የጸብ ጠማቂዎችን ሴራ መታ" ሲሉ በማህበራዊ ሚዲያ አ...
ፈቃድ ሳይኖረው ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ 3 ነጥብ 8 ኪሎ ግራም ጥፍጥፍ ወርቅ በህገ-ወጥ መንገድ ከአገር ይዞ ሲወጣ የተያዘው ቻይናዊ ላይ ክስ መመስረቱ በኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የኢኮኖሚ ወንጀ...