Category: NEWS 1

ኢትዮጵያና ኬንያ ሽብርተኝነት፣ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውርና የተደራጁ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል ውል ገቡ

የኢትዮጵያ መንግስት ከሶማሌና ጅቡቲ ጋር በማንኛውም መልኩ ሁለገብ የሆነ የጸጥታ፣ ደህንነትና ሽብረተኛነትን አብሮ የመዋጋት፣ መረጃ የመቀያየርና ወንጀለኞችን አሳልፎ የመቀባበል ውል ካደረገ በሁዋላ ዛሬ ከኬንያ ጋር ተሰመሳሳይ ስምምነት ማድረጉ ተውቋል። ከጊዜ…

‘የእሳት ቀለበት’

‘የእሳት ቀለበት’ የመጽሐፍ ርእስ ነው። ለንባብ ከበቃ ገና አንድ ወር ‘ንኳ አልሞላውም። ከዋናው ርእስ ሥር ‘የሕግ ማስከበር ዘመቻ ንፍቀ መዋዕል- ቅጽ 1’ የሚል መግለጫ ታክሎበታል። የተዘጋጀው በቡድን ነው። ቡድኑ፤ የተለያየ…

የ “ነጻ አውጭ ” ፖለቲካ የህግ ክልከላ አንዲደረግበት አብን ጠየቀ

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ፓርቲዉ በመግለጫዉ ካነሳቸዉ ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል፡- ፩. በሰላም ሥምምነቱ በተቀመጠው አግባብ የሽብር ቡድኑ ትጥቁን እንዲፈታ መንግስት በሙሉ አቅሙ እና ትኩረት…

የኤፍቢአይና የሶማሊያ የደህንነት ባለስልጣናት አዲስ አበባ ናቸው

አቶ ሲሳይ ቶላ የመረጃ ደህንነት ምክትል ዳይሬክተር ከሶማሊያ የብሄራዊ ደህንነት ዳይሬክተር ጋር ከሳምንት በፊት በሞቃዲሾ ተገናኝተው አብረው ሽብረተኛነትን ለመዋጋት ስምምነት ማድረጋቸው ይታወሳል። የኤፍ ቢ አይ (USA,FBI) የአለም ዓቀፍ የኦፕሬሽን ዲቪዥን…

የሰላም ስምምነቱ ተከትሎ ተያያዥነት ያላቸው ዘገባዎች የሚሠሩበትን መመሪያ ተዘጋጀ

ሀሰተኛ መረጃና የጥላቻ ንግግር ለሰላም ሀሳቦች የሚጠቅም ስላልሆነ ሊገታ ይገባዋል ያሉት ዋና ዳይክተሩ፤ መመሪያው በሰላም ስምምነቱ የተቀመጠውን ግዴታ መሠረት አድርጎ የተዘጋጀ ነው። መመሪያውን መነሻ በማድረግም ባለስልጣኑ ሁሉም መገናኛ ብዙኃን የሚኖራቸውን…

ዳንኤል ክብረት ለሶስተኛ ጊዜ – የሚዲያ ቦርድ አመራሮች ተሾሙ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) እና ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የቦርድ አባላትን ሹመት በአብላጫ ድምጽ ማጽደቁ ተሰምቷል። የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶ/ር ለገሠ ቱሉ የኢቢሲ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው…

የትጥቅ ማስፈታቱ ስራ በይፋ ተጀመረ፤ በቀናት ውስጥ ስብሰባው መቀለ ይደረጋል

በዋናው የፕሪቶሪያ ስምምነት መሠረት ትጥቅ የማስፈታቱንና ተመሳሳይ ተግባራትን ለማከናወን ናይሮቢ ለተገኙት ለኢትዮጵያና ለትህነግ ልዑካን አባላት ኦባሳንጆ “ለንግግር እዚህ መገኘታችሁ የስምምነቱ ተፈጻሚነት አዎንታዊ አቅጣጫ ላይ እንዳለ የሚያሳያ ነው ” ሲሉ ንግግሩ…

አሊ ቢራ አረፈ –

ከግማሽ ዘመን በላይ በሙዚቃው ኢንዱስትሪ የቆየው ድምጻዊ አሊ ቢራ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በ75 ዓመቱ ማረፉን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን አስታውቋል። የክብር ዶክተርነት ማእረግ የተሰጠው አብሪ ኮከብ አሊ ቢራ በ1940…

የትጥቅ ማስፈታቱ ሂደት በይፋ ተጀመረ፣ ክልሉም ስምምነቱን መቀበሉን ይፋ አደረገ

ይፋ በሆነው የፕሪቶርያ ስምምነት መሰረት የትጥቅ ማስፈታቱ ስራ መጀመሩ ታወቀ። በቅርቡ የሽግግር አስተዳደር የሚቋቋምለት የትግራይ ክልል ኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤትም ስምምነቱን መቀበሉን በይፋ አረጋግጦ መግለጫ አሰርራጨ። “… ይህ ስምምነት በተፈረም በሃያ…

ፖለቲካ – የትህነግ ወኪሎች ስካይ ላይን ናቸው ፤ ጌታቸው ረዳ ወደ ኮሙኒከሽን ?

እነ አቶ ጌታቸውና የቀድሞ ጀነራል ጻድቃን እንዲሁም ሌሎች የትህነግ ወኪሎች አዲስ አበባ ስካይ ላይት መሆናቸው ተረጋግጧል። ይዘዋቸው የመጡት የቀድሞ የኦሮሚያ ርዕሰ መስተዳድር የነበሩትና አሁን በደቡብ አፍሪካ አምባሳደር ሆነው እየሰሩ ያሉት…