Category: SOCIETY
በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ዛሬ ለትምህርት ሚኒስቴር በጻፈው ደብዳቤ የ12ኛ ክፍል መግቢያ ፈተና እና ውጤት ላይ እርማት እንዲደረግ ጠይቋል። የመግቢያ ፈተናውን ውጤት ተከትሎ የሚወጡት መረጃዎች ያልተለመዱና አስደንጋ...
በአማራና አፋር ክልሎች አሸባሪው ህወሃት ወረራ በፈጸመበት ወቅት ጉዳት ያደረሰባቸው 342 የጤና ተቋማት ከሌሎች መሰል ተቋማት ጋር በማስተሳሰር በተደረገላቸው ድጋፍ አገልገሎት መስጠት መጀመራቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንግድ አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓትቱ ፍትሀዊ፣ ቀልጣፋ እና ተደራሽ በማድረግ የንግዱ ማህበረሰብ እና መንግስት ህብረተሰቡ ከንግዱ ሥርዓት የሚጠብቀውን አገልግሎት እንዲያገኝ የሕግና የአሠራር ሂደቶችን ...
የኩላሊት ምልክቶች ሕመም አብዛኛውን ጊዜ ምልክት የለሽ ናቸው፡፡ እነዚህ የህመም ምልከቶች ከታዩም ደግሞ ከህሙማን ሕሙማን ይለያያሉ፡፡ በተለይ የሕመሙ መጀመሪያ አካባቢ መለየት አስቸጋሪ ነው፡፡ ይሁን እንጂ አበይት ምልክቶቹ የሚከተ...
(ነጋሽ አበበ) ከዛሬ ፕሎጊንጋችን ጋር አያይዤ አስደንጋጭ የጥናት ውጤቶችን በአጭሩ እነግራችኋለሁ። አንብባችሁ መልእክቱን በማጋራት (ገልብጣችሁ በመለጠፍ ወይም 'ሼር' በማድረግ) እንድትተባበሩ በአክብሮት እጠይቃለሁ ! ፕላስቲክ ከ...
በጉለሌ ክ/ከተማ አራት መጋዘን አለአግባብ የተከማቸ የምግብ ዘይት በተቋቋመው ግብረሃይል በቁጥጥር ስር ዋለ በዛሬው እለት በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ስሙ ሙሉጌታ መናፈሻ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በህብረተሰቡ ጥቆማ በአራት መጋዘ...
መቼስ አሜሪካ በአፍጋኒስታን ምድር የፈፀመቺውን ግፍና በደል ፤ ጭካኔና ሰቆቃ ስንዘረዝር ውለን ስንዘረዝር ብናድር የሚያልቅ አይሆንም !! በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ንፁኖችን ህፃን አዛውንት ሴት ወንድ ሳትል ጨፍጭፋ በመጨረሻም ሽንፈቷን...
በሳኡዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ያሉ ዜጎችን ወደ ሃገር ቤት ለማስመለስ የተቋቋመው ፈፃሚ ብሄራዊ ኮሚቴ ባዘጋጃቸው ዕቅድ ዙሪያ ሁለተኛው ዙር ውይይት ተካሂዷል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰብሳቢነት እና በኢትዮጵያ አደጋ ስጋ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እጣ ወጥቶባቸው የነበሩ የ20/80 እና የ40/60 ኮንደሚኒየም ቤቶች ቁልፍን ለባለ ዕድለኞ አስረከበ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቤቶች ልማት ፕሮግራም ተገንብተው እጣ የወጣባቸውን የ20/80 እ...
ጦርነት በተቀሰቀባት ዩክሬን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ወደ ፖላንድ ጉዞ መጀመራቸውን በጀርመን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለቢቢሲ አስታወቀ። ኤምባሲው ኢትዮጵያውን ተማሪዎች ወደ ፓላንድ እንዲሻገሩ ከፖላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስ...
በሰሜን ጎንደር ዞን ማይጠብሪ አካባቢ በስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ውስጥ የቆዩና በሚደርስባቸው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ወደ ደባርቅ ከተማ የተፈናቀሉት ስደተኞች አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ሲፈጽምባቸው መቆየቱን ተናግ...
ትህነግ አቶ አንዳርጋቸውን የመን አውሮፕላን ጣቢያ ድረስ ሄዶ ከየመን አውሮፕላን ማረፊያ በያዝቸው ሰሞን፣ የብሄርና የጎሳ የእርስ በርስ ጦርነት ጋር በተያያዘ ትህነግ ከአንደኛው ወገን ጋር ግንኙነት እንዳለው በይፋ ይነገር ነበር። ...
አፋር አብአላ የወይዘሮ አዋሽ ዱሮ መንደር በጁንታው ከባድ መሳሪያ ሲደበድብ ከተቃጠሉት ቤቶች አንዱ ታዳጊዎቹ የነበሩበት የወይዘሮዋ ቤት ነው። ሁለቱ ታዳጊዎች ቤት ውስጥ እንዳሉ የትህነግ ከባድ መሳሪያ ቤቱ ላይ አርፎ ቤቱ ነደደ። ...
የኢትዮጵያ የቋንቋ ልማት ፖሊሲ ዕውቅና የተሰጣቸው ቋንቋዎች የፌዴራል የስራ ቋንቋ ሆነው እንዲያገለግሉ ዝግጅት እየተደረገ ነው የኢትዮጵያ የቋንቋ ልማት ፖሊሲ እውቅና የሰጣቸው ቋንቋዎች የፌዴራል የስራ ቋንቋ ሆነው እንዲያገለግሉ ዝ...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ወደ ብራስልስ ሲያመሩ የአብን ሊቀመንበር አቶ በለጠና የኢዜማ መሪን ዶ/ር ብርሃኑንን ይዘው ነው። ይህን ማየት በኢትዮጵያ ታሪክ የሚያስወድስ ጅምር ነው። አቶ በለጠና ዶክተር ብርሃኑ ሰሞኑንን ስድብ ይወርዳባ...
ከሶማሌ ክልል በተጨማሪ ኦሮሚያ ክልል የሚሰማው የድርቅ ዜና ከባድ ነው። ያለ ምንም ማጋነን ሶስት ዞኖች ድርቅ መቷቸዋል። እስካሁን ከደረሰው በላይ ድጋፍ ካልደረሰ በቀጣይ ጉዳቱ እንደሚከፋ ከየአቅጣጫው ጩኸት እየተሰማ ነው። ይህ በ...