Category: SOCIETY
በአማራ እና አፋር ክልሎች በአሸባሪው ህወሃት የወደሙ የጤና ተቋማትን መልሶ ለመገንባት ከ36 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የሚጠይቅ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአንደኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ ...
በአፋር፣ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና እና ሕዝቦች እንዲሁም በሶማሌ ክልሎች የከፋ ድርቅ በማጋጠሙ ሚሊዮኖች ለችግር መጋለጣቸውን ዩኒሴፍ ገለጸ። በአራት አስርት ዓመታት ውስጥ ለከፋ ድርቅ መጋለጣቸው የተገለጸው ደቡብ፣ የኦ...
(በዶክተር መሐመድ በሽር፣ በጅማ ዩኒቨርስቲ የህፃናት ሐኪም የተፃፈ) አንድ አባት ልጅ ታሞበት አገኘውት፣ እባካችሁ እርዱኝ እያለ ይማፀናል። አይዞህ ብለን ካርድ አውጥተን ልጅን ምርመራ ጀመርን። በምርመራውም ልጅ በደረት ውስጥ በቋ...
" ከሶማሊያ ወረራ በኋላ ወደ ኤርትራ ዘምቶ እስከ 1977 ድረስ ግዳጁን በአግባቡ የተወጣ አርበኛ ነው፡፡ በ1977 ዓም ግን ከሻዕቢያ ጋር በናቅፋ ግንባር እየተዋጋ ሳለ አውሮፕላኑ ተመታ፡፡ አሁን ግን ወደ ተነሳበት ቦታ መመለስ አ...
በ550 ሚሊዮን ዶላር የሚተገበረው የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔትና ስራ ፕሮጀክት ትግበራ ዛሬ በይፋ ይጀመራል። በሀገር አቀፍ ደረጃ በ550 ሚሊዮን ዶላር ተግባራዊ የሚደረገው ሁለተኛው ምዕራፍ የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔትና ስራ ፕሮጀክት...
በምዕራብ ሸዋ ዞን ባኮ ቲቤ ወረዳ ሾቦካ ከተማ አቅራቢያ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው ሁለት ከባድ ተሽከርካሪዎች እርስ በርስ በፈጠሩት ግጭት የተከሰተ ነው። በተከሰተው አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወ...
ውድ ጓደናችን ሰላም ታደሰ ፋሪስ ዘወትር እንደምንመኘው ከምትወጂው ቀን፣ ከምትፈጊው የሕይወት አጸድ፣ ተፈለግሺው አጋር ጋር በተጻፈልሽ በዚያ ቀን ገጠምሽ። አንቺና ወድሽ በምታውቁት መንገድ በታልቁ ፈጣሪ እገዛ እዚህ ስላደረሳቹህ ም...
ከፍተኛ ደረጃ ድርቅና ሰው ሰራሽ ቀውስ የሚያምሳት ኢትዮጵያ የዘንድሮው የእንቁላል ቀን እንቁላልን በመመገብ የተሻለ እንኑር /Eat more egg live better/ በሚል መሪቃል ማክበሯን የግብርና ሚኒስቴር በፌስ ቡክ ገጹ አመል...
በሀገረ ሊባኖስ፣ ቤይሩት ከተማ በሚገኝ አንድ ሰፈር ውስጥ ነው። በፎቶው ላይ የምትመለከቱት የአስር ዓመት ሶሪያዊ ልጅ ሑሴን ይባላል። ሑሴን ቆሻሻ ከሚጠራቀምባቸው ገንዳዎች እየሄደ ሰዎች ተጠቅመውባቸው የጠሏቸውን የፕላስቲክ ኮዳዎች...
በዳግማዊ ምኒሊክ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ የሚገኘው የከተማ አስተዳደሩ ያስገነባው የዳያሊሲስ ማዕከል ግንባታ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ የማድረግ ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡ ሰላሳ የዳያሊሲስ ማሽኖች የሚኖሩት ማዕከሉ የህፃና...
ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ 6 ነጥብ 7 ሚሊየን ፣ አሜሪካ ደግሞ 1.6 ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት ድጋፍ ማድረጋቸው ተገልጿል። ድጋፉ በኢትዮጵያ ወረሽኙ እየተስፋፋ ከመሄዱ አንጻር ወቅታዊና አስፈላጊም መሆኑ ተመልክቷል። ፈረንሳይ ያደረገቸው...
በጅማ ከተማ በማህበር ተደራጅተው ሪል ስቴት ለመገንባት 7 ሚሊዮን ዶላር የቆጠቡ የዳያስፖራ አባላት የግንባታ ቦታ ተረከቡ። የግንባታ ቦታው የተሰጠው በጅማ ከተማ ሪል ስቴት ለመገንባት ከስድስት ዓመታት በፊት በማህበር ተደራጅተው ለ...
ግምቱ አንድ ነጥብ ስድስት ቢሊዮን ብር የሚያወጣ የምግብ እና የመድሃኒት አቅርቦት ወደ ትግራይ ክልል ባለፉት 6 ወራት መድረሱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ይፋ አደረገ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለፉት ስድስት ወራት ለትግራይ ክልል የሕክ...
በኢትዮጵያ የጤናማ አመጋገብ መመሪያ [dietary guideline] ከአንድ ወይም ከሁለት ወር በኋላ ይፋ እንደሚሆን በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት የምግብ ስርዓት እና ስነ ምግብ ምርምር ዳይሬክተሩ ዶ/ር ማስረሻ ተሰማ ለ...
" ... የኢትዮጵያ ሩጫ አሸናፊ ሆኖ ብቻ እንዲጠናቀቅ አንፈልግም። ኢትዮጵያችን ሪከርድ እንድትሰብር ጭምር እንፈልጋለን። የምንወዳደረው ከብዙ ሯጮች ጋር ነው። ከድህነት ጋር እንፎካከራለን፤ ከጎጠኝነት ጋር እንፎካከራለን፤ ከብልሹ ...
የጣና ሐይቅን ከእምቦጭ አረም ለመታደግ ከ120 ሺህ በላይ ሕዝብ የሚሳትፍበት ንቅናቄ በሚቀጥለው ሳምንት በማዕከላዊና ደቡብ ጎንደር ዞኖች እንደሚጀመር የጣና ሐይቅና ሌሎች የውሃ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ። የእምቦጭ አ...