Tag: NEWS
.በረሃብ አድማ ላይ ለበርካታ ቀናት መቆየታቸው የተነገረው እነ አቶ ጃዋር መሐመድ ከነገ ጀምሮ የረሃብ አድማቸውን ለማቆም መስማማታቸውን ጠበቆቻቸው ለቢቢሲ ተናገሩ። ከነገ ጀምሮ የረሃብ አድማውን የሚያቋርጡት በላንድማርክ ሆስፒታል ...
ኢዜማን ወክለው በአዲስ አበባ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የሚወዳደሩት እጩዎች የታወቁ ሲሆን፤ ባልደራስ ከመኢአድና አብን ጋር በምርጫው እርስ በእርስ ላለመፎካከር ስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡በዘንድሮ ምርጫ ኢዜማን ወክለው በየወረዳው ለ...
ዛሬ የዓለም ባንክ ያወጣው አጠር ያለ መግለጫ ወይም ዜና፣ ግብጽን በመፈንቅለ መንግስት እንዲመሩ የተፈቀደላቸው አልሲሲ ካርቱም ገብተው ያሰሙት ንግግርና ከሚዲያ ዘመቻው በሁዋላ ኢትዮጵያ ላይ ክንዱን ለማንሳት እየሰራ ያለው የጸጥታው...
ኢትዮጵያ እና ቻይና በጋራ ትብብር የተሰሩ ታላላቅ ፕሮጀክቶች ደህንነት ጥበቃን ለማጠናከር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። የመግባቢያ ሰነዱን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩአንና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ...
በለጠ ሞላ የአብን ሊቀመንበር የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ሊቀመንበር በለጠ ሞላ በቀጣዩ አገራዊ ምርጫ ዙሪያ ከፍትኅ መጽሔት ጋር ያደረጉትን ቆይታ ለእናንተ በሚመጥን መልኩ እንደሚከተለው አቅርበነዋል፤ መልካም ንባብ! ፍትሕ፡ አ...
“ፌስቡክ ላይ በመጻፍ፣ በመዋጋትና በማዋጋት ነጻነታችንን መጠበቅ አንችልም” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰላም ሚኒስቴር የመጀመሪያ ዙር የበጎ ፈቃድ የማኅበረሰብ አገልግሎት ስልጠና የወሰዱ ከ10 ...
በጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት 134 ባለሀብቶች በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ለመሰማራት የቦታ ጥያቄ ማቅረባቸው ተገለጸ።የገበታ ለሀገር የልማት ፕሮጀክት አካል በሆነችው የጎርጎራ ከተማ የፕሮጀክቱ ማስጀመሪያ የመሰረት ድንጋይ...
- TPLF media admits deception about Axum ‘massacre’ In a video footage, a man who claimed to be a father of #Monalisa told the world that she was...
በመተከልና ሌሎች አካባቢዎች ተፈጥረው በነበሩ ግጭቶችን በመገምገም የመፍትሄ ሃሳብ እንዲያቀርብ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተቋቋመው ኮሚቴ በግጭቱ ውስጥ የሱዳን እና የግብጽ ድጋፍ እንደነበረበት የኮሚቴው ሰብሳቢ የተከበሩ አቶ አ...
የህወሃት ባለስልጣናትና አጋሮቻቸው ለምዕራባውያን የሚዲያ ተቋማትና የሰብአዊ መብት ድርጅቶች ክፍያ በመፈጸም ህውሓት ለበርካታ አመታት ሲሰራ ቆየውን ግፍ በመሸፈንና በወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሀሰት ፕሮፖጋንዳ በማሰራጨት ላይ እንደሚገኙ ...
አሜሪካና ኢዩ (EU ) (አውሮፓ ህብረት) በኢትዮጵያ ላይ ስለምያሰራጬት የውሸት “ትግራይ ሰብአዊ ሁኔታ” ፕሮፓጋንዳ እውነቱን ማጋለጥ ትልቁ ጠላታቸው ነው ፡፡ የአሜሪካ እና ኢ.ዩ. የትግራይ ህዝብን ሰቆቃ እና ስቃይ ለራሳቸው የፖ...
የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ ስለትግራይ ቢወያይም ያለስምምነት መጠናቀቁን ዲፕሎማቶች እንደነገሩት ጠቅሶ ኤፒ በሰበር ዜናው አመለከተ። ከቀን በፊት ስብሰባው እንደሚካሄድ ውስጥ አዋቂዎች እንደነገሩት የ...
ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ባስተላለፉት መልዕክት ʺትህነግ ላለፉት 30 ዓመታት በአማራ ላይ ላደረሰችው ግፍና መከራ ተመጣጣኝ ካሳ ለተጎዳው ሕዝባችን ያስፈልገናል" ነው ያሉት፡፡ ትህነግ በማይካድራ፣ ሁመራ፣ ወልቃይት፤ ጠገዴ፣...
አክስዮን ማህበሩ በኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ እና በቻይናው ዌስት ቻይና የሲሚንቶ አምራች ኀላፊነቱ የተወሰነ ኩባንያ ሽርክና የተመሰረተ ነው። የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ፣ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አቶ አገኘሁ ተሻገ...
(ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌከ) የተሰጠ መግለጫ) ከሁለት የፖለቲካ ድርጅቶች፤ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ኦፌዲን) እና ከኦሮሞ ሕዝብ ኮንግረስ (ኦሕኮ) ውህደት ሐምሌ 22/2004 የተመሠረተው ፓርቲያችን፤ የኦሮ...
1. Background The National Movement of Amhara(NaMA) Denounces International Violations of the Sovereignty of Ethiopia1. BackgroundDuring the past...