Day: September 16, 2021
በየበረሀው የሚዋደቀውን ሰራዊት በመተቸት ለህዝቡ ከእሱ በላይ ተቆርቋሪ መስሎ ለመታየት የሚሞክሩትን ታዝበናል።በየአውደ ግንባሩ የሂዎት እና የአካል ዋጋ እየከፈሉ ያሉ ወታዶሮችን ለማጠልሸት የሚሞክረውን የሰፈር አውደልዳይ በያዘው ከ...
"የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ነኝ" የሚለውና ለግማሽ ምዕተ ዓመት በዚሁ ስም የጸናው ትህነግ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የነደፈው አዲስ እቅድ መንግስት እጅ መግባቱ ተሰማ። "አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያን ለማፍረስ ያዘጋጀው ስትራቴጂክ ሰነ...
https://twitter.com/UNEthiopia/status/1438561313114951684?s=20 የዕርዳታ እህል ለማድረስ ወደ መቀሌ ከተላኩት የጭነት ተሽከርካሪዎች አብዛኞቹ እንዳልተመለሱ የተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያ ቢሮ ...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ብጹዓን ሊቃነ ጳጳሳት ከአሜሪካ የኮንግረስ አባላት ጋር ውይይት አካሄዱ። በአሜሪካና በካናዳ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የ11 አህጉረ ስብከት ሊቃነ ጳጳሳት በዋሽ...
የአዲስ አበባ የትምህርትና ስልጠና ጥራት፣ ሙያ ብቃትና ምዘና ማረጋገጫ ባለስልጣን ከደረጃ በታች ናቸው ያላቸውን የ11 ትምህርት ቤቶች የእውቅና ፍቃድ መሰረዙን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ በከተማ...
ግብጽ የህዳሴው ግድብ ከፍተኛ የውሃ እጥረት የሚያስከትል በመሆኑ አለምአቀፍ የሰላምና መረጋጋት ችግር መንስኤ ነው በማለት የጸጥታው ምክር ቤት አጀንዳ እንዲሆን ያቀረበችው ሀሳብ ተቀባይነት እንዳላገኘ ዘናሽናል ኒውስ ዘግቧል። ግብጽ...
"አልመለስም" ብለው ነበር እዛው ኤርትራ ድንበር ከተበተነው ሰራዊት ጋር የቀሩት። በአየር ሄደው ቀድሞ ከሚያውቁት ሰራዊት ጋር ሲቀላቀሉ ባዩት የግፍ ጥግ "አነቡ" እልህ ውስጣቸውን አንድዶት ያለ አንዳች ማወላዳት " አልመለስም" ሲ...
Eritrean government forces and rebel militias raped, executed, and detained Eritrean refugees in Ethiopia's northern Tigray region, Human Rights ...
- Ethiopia rejected the proposal, however, accusing both countries of obstructing the AU-sponsored talks. Egypt and Sudan welcomed a presidential...