Day: October 1, 2021
አገራዊ የመንግስት ምስረታ እና የኢሬቻ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲካሄድ በቴክኖሎጂ የተደገፈ በቂ ዝግጅት መደረጉን የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ። የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በአገራዊ የ...
የአውሮፓ ህብረት፤ በኢትዮጵያ አዲስ ከሚመሰረተው መንግስት ጋር በትብብር ለመስራት ዝግጁ መሆኑን በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ ተናገሩ። ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የተሾሙ የተለያዩ አገራት አምባ...
“እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። " ኢሬቻ - የምስጋና፣ የዕርቅ እና የሰላም በዓል ነዉ፡፡ የፍቅር፣ የይቅርታ እና የአንድነት በዓል ነዉ፡፡ ኢሬቻ መጪዉ ጊዜ...
Editor’s note : The article was provided by anonymous writer who claims to be a UN insider. The writer says there is ” bias of officials of the U...
አለማመን ቸግር አይደለም። አለማወቅ ግን ችግር ነው። ባህልን በበጎም ማወቅ ከግምትና ከደፈና አስተያየት ይጠብቃል። በርካታ የሰለጠኑ አገር ነዋሪዎች እምነት የላቸውም ግን በየአገሩ እየዞሩ ሌሎች እነደየእምነታቸው በዓላትን ሲያከብሩ...
የአንድ ወገን አስገዳጅ እርምጃዎችን (unilateral sanctions) መጠቀም ከተባበሩት መንግስታት ቻርተር እና ዓለም አቀፍ ሕግ ፣ ከብዙ ወገንተኝነት እና ከዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መሰረታዊ መርሆዎች ጋር ይቃረናልብለዋል ቻይና...
Full text of Joint Statement Delivered by H.E. Ambassador ZHANG Jun on behalf of a group of countries on Unilateral Coercive Measures 2021/09/30 ...
Sudan has been mired in an economic crisis since civilians took over from ousted leader Omar Al Bashir in 2019 UN Secretary General Antonio Guter...
Thousands of Sudanese rallied in the capital of Khartoum to demand an exclusively civilian transitional government, accusing the generals now in ...
In a bid to boost employment opportunities for Ethiopian nationals, the Ministry of Health as well as the Job Creation Commission (JCC) of Ethiop...
በሁለት ወራት ብቻ ከዳያስፖራው ከ668 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት የ2014 በጀት የመጀመሪያ ሩብ አመት አፈፃፀምን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተ...
በትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር የሚመራውና የሚረዳው የጉሙዝ ታጣቂዎች በሴዳል ወረዳ 145 ሰላማዊ የገጠር ነዋሪዎችን ማገታቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በመተከልና ካማሺ ዞኖች የዜጎችን ደኅን...
የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳልህ ትህነግ አገራቸው ወደ ጦርንርት እንድታመራ እየገፋፋ መሆኑንን አመልክተዋል። ሚኒስትሩ በጥቅሉ " ትንኮሳ ስልችቶናል" የሚል መልዕክት ነው ያስተላለፉት። በተለይም አሜሪካና የአውሮፓ አገ...
ሕገ መንግስት፣ ባንዲራ፣ ብሄራዊ መዝሙር፣ ብሄራዊ በዓላትና ተመሳሳይ ጉዳዮች ላይ አቋም የሚያዝበት ይሆናል ገዥው ፓርቲ ብልፅግና ለድርጅቱ አመራሮች ባሰራጨውና ውይይት ባደረገበት ሰነድ ላይ እንዳመለከተው ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አ...
የጸጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ ሊመክር ነው። የተመድ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ኢትዮጵያ የድርጅቱን ከፍተኛ ሰብዓዊ አስተባባሪዎች ጨምሮ ሰባት የድርጅቱን ሰራተኞች ለማባረር መውሰኗን ይፋ ማድረጓን ተከትሎ " ደንግጫለሁ" ...
የዓለማችን ልእለ ኃያሏ ሀገር አሜሪካ ከሀገራት ጋር የሚኖራትን ግንኙነት የሚወስነው የውጭ ጉዳይ ፖሊሲዋ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ትችቶችን እያስተናገደ ይገኛል። በተለይም በመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት በአፍጋኒስታን፣ በኢራቅ፣ በኢራን ...