Month: September 2022
በጭና እና ቆቦ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ በተመለከተ ቡድኑ ገና ከመነሻው ለአሸባሪው ቡድን ጥፋተኝነትን ለመከላከል የሄደበት መንገድ ትዝብት ላይ የሚጥለው መሆኑም ተመላክቷል:: በጭና ጭፍጨፋ የተፈፀመው መንግስት በወቅቱ ኅብረተሰቡ ታጥቆ...
ኤርትራ እና ሌሎች አካላት የሰሜን ኢትዮጵያውን ግጭት “ከማቀጣጠል እንዲቆጠቡ” የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አሳሰቡ። ዓለም አቀፍ አጋሮች ግጭቱን በሰላም ለመፍታት የሚደረገውን ሂደት ለመደገፍ ዝግጁ እንዲሆኑም ...
ታክቲክ 22 እዚጋ ነበር የተቀበረው። ከዛን ጊዜ ጀምሮ ደብረፂዮን አዘናግቶ የሚያርደው የዋህ በግ ሊገኝለት አልቻለም። በጣት የሚቆጠሩት ህወሃታዊ አዛውንቶች ምኞት ብቻ እስከ እለተ ቀብራቸው ይቀጥል ይሆናል፤ አርፋጁ የደብረፂዮን ታ...
ብልጽግናን እንደማይቀላቀል አስታውቆ ወደ ትግራይ ያፈገፈገው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግ " በአዲሱ አመት ግጭቱን አቁመን ለሰላም እድል በመስጠት የሰላም እና ብልጽግና መንገድ እንጀምር " ሲል በይፋ የተናጠል ተኩስ ...
ትህነግ 250 ሺህ ተዋጊ ኃይል ይዞ ከ44 ሺህ የእኛ ሰራዊት ጋር ተዋግቶ አላሸነፈም፡፡ ለ8 ወራት በውጊያና አሰሳ ላይ በመቆየት ከትግራይ የወጣውን ሐይላችንን መልሶ መቋቋም ባላደረገበት ሁኔታ ከ500 ሺሕ በላይ በሆነ የተዋጊ ማዕ...
አብይ አሕመድ በራሱ የጊዜ ኡደት እየመጣ የሚሰናበተውን ዓመት አዲስና አሮጌ ብሎ መሰየም ፋይዳ እንደሌለው በማስታወስ ሁሉም ዜጋ አዲስ ነገር በማበርከትና በመከወን የራሱን አዲስ ነገር በአዲስ ዓመት መስራት እንዳለበት የሚያሳስብ መ...
"መከላከያ ሲዋጋ ሐሞት አፍሳሽ መግለጫ” ለሚያወጡ ትዕግስት የለንም” ዶ/ር አለሙ ስሜ በጠ/ሚ ቢሮ የዴሞክራሲ ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚንስትር አስጠንቅቀዋል የህወሃትን ወንጀል በማለባበስ የዕርዳታ አቅርቦት እንዲሁም አስቸኳይ ...
የዛሬ ዓመት ገደማ የቡድን ሰባት አባል ሃገራትና ሌሎች ለጋሽ ሃገራት በሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት ዙሪያ ውይይት አድርገው ነበር። የአሜሪካ ተራዶ ድርጅት ዩኤስአይዲ እንደመራው በተነገረለት ስብሰባ ጦርነት ቆሞ ድርድር እንዲደረገ ለማስገ...
ከአሸባሪው ትህነግ ተልዕኮ ተቀብለው በአዲስ አበባ እና አካባቢው የህዝብን ሰላም ሲያውኩ የነበሩ 19 የሽብር ቡድን አባላት በተደረገው ከፍተኛ ኦፕሬሽን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ ከአሸ...
ታላቁ የኅዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ለማጠናቀቅ ተጨማሪ 60 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልግ የፕሮጀክቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ተናገሩ። የታላቁ ኅዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት 14ኛ መደበ...
አሸባሪው ሕወሓት በአማራ ላይ ያለው ጥላቻ ከህዝባዊ ግንኙነት ሳይሆን ከሽብር ቡድኑ የፖለቲካ አደረጃጀት የመነጨ መሆኑን የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው ገለጹ፡፡ ረዳት ፕሮፌሰር አ...
ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት ሊገደብ የሚችለው በህግና ይህን መብት ለመገደብ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ብቻ ሲሆን ይህ መብት ከሚገደብባቸው ምክንያቶች መካከል የሌላን ሰው መብት ለመጠበቅ፤ የማህበረሰቡን ሞራል (Public morals...
እንኳን ለ2015 ዓ/ም አዲስ ዓመት አደረሰን፣ አደረሳችሁ፡፡በተለምዶ የአሮጌውን ዓመት መሸኛና በአዲስ ዓመት መቀበያ ወቅት፣ ለወዳጅ ዘመድና ለወገን የመልካም ምኞት መልእክት ማስተላለፍ ተገቢ ነው፡፡ በአንፃሩ፣ በዚህ አዲስ ዓመት ...
ህወሓትና የዐማራ ሕዝብ! ሕወሀትና የአማራ ህዝብ ትውውቅ ከሰሞኑ በወያኔ ባለስልጣናት ዘንድ ወያኔ የአማራ ህዝብ ወዳጅ እንደሆነ፤ ከፀጥታ ኃይሎቹ ጋርም መዋጋት እንደማይፈልግ፤ በአጠቃላይ ከአማራ ህዝብ ጋር ጠብ ውስጥ መግባት እንደ...
በሰሜን ኢትዮጵያ ከተከሰተው ጦርነት ጋር በተያያዘ በተደጋጋሚ ስማቸው ሲነሳ ከነበሩት ከፍተኛ የጦር መኮንኖች መካከል ጄኔራል ባጫ ደበሌ አንዱ ናቸው። ከወራት በፊት ከጦር ሠራዊት አመራርነታቸው ወጥተው በአምባሳደርነት የተሾሙት ጄኔ...
ሰዎች የማይገባቸውን ጥቅም ለማግኘት በማሰብ ወይም የማይገባቸውን አገልግሎት ከመንግስት ወይም መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት ለማግኘት የተለያዩ እውነተኛ ያልሆኑ መረጃዎችን የያዙ ሰነዶችን ሲያቀርቡ ይስተዋላሉ፡፡በተለይም ሀሰተኛ የማንነ...