Tag: NEWS
ራሱን ኢትዮ 360 ብሎ ስለሚጠራው ቡድን ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ በመረጃ ማንነቱን እና ለማን እንደሚሠራ አጋልጠናል። የትህነግ ተከፋይ ቡድን መሆኑን ከሁለት ዓመት በፊት በማስረጃ ተናግረናል። ዝርዝር መረጃውን ከዚህ በታች ...
በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን ጭልጋ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ሀብታሙ ፈለቀ የ55 ዓመት ጎልማሳ ሲሆኑ በአካባቢው በተደጋጋሚ የሚነሱት ግጭቶች ተረጋግተው እንዳይኖሩ ሲያደርጓቸው እንደቆዩ ይገልጻሉ። በሌሎች ጊዜያት ከተነሱት ግ...
በደራሼ አካባቢ ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንት በጥፋተኝነት የተጠረጠሩ ከ450 በላይ ግለሰቦችና 17 አመራሮችና የፀጥታ አካላት በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን እንዲሁም በደቡብ ኦሞ ዞን አካባቢ ደግሞ 650 የሚሆኑ ግለሰቦችና 1...
"የጥፋት አንደበቶች" በሚል የቀረበው አጭር ዘገባ " ዛሬስ ምን ይሉ ይሆን?" የሚል ጥያቄ የሃሰት ዜና ሲያሰራጩ በነበሩት ላይ አስነስቷል። የጦርነት መሐንዲሱ ብርጋድየር ጄኔራል ሻምበል በየነ ገጹ ላይ ጉዳት ደርሶበት በወደቀ ቅጽ...
አልሸባብ በኢትዮጵያ በተለይም በአዲስ አበባ ሊፈጽም የነበረው የሽብር ተግባር መክሸፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የፌደራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በጋራ ባካሄዱት ዘመቻ ነው የሽብር ቡድኑን ተግባር ማክሸፍ የተቻለው። ከዚህ...
የፌዴራል መንግስት የ2015 በጀት ባነሰ ወጪ ብዙ ስራ ለማከናወን በሚያስችል መልኩ እየተዘጋጀ መሆኑን ተገለጸ የፌዴራል መንግስት የ2015 በጀት ባነሰ ወጪ ብዙ ስራ ለማከናወን በሚያስችል ጥብቅ የፊሲካል ፖሊሲ ማዕቀፍ በመመራት እ...
ኢትዮጵያ ከህወሃት ጋር የነበራትን ጦርነት ይጠቅሳል። ይህን ተከትሎ ከአሜሪካ የተለያዩ ጫናዎች እስከ ማእቀብ ድረስ ኢትዮጵያ ላይ መከተላቸውን አውስቷል ECSS የዓባይ፡ልጅ የምሥራቅ እና ምእራብ አፍሪካዎቹ ኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ ...
እየተወሰደ ባለው ሕግ የማስከበር እርምጃ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከ1 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች ለሕግ ቀረቡ፡፡ እየተወሰደ ባለው ሕግ የማስከበር እርምጃ 1 ሺህ 1 መቶ 13 ተጠርጣሪዎችን ለሕግ ማቅረቡን የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር...
በጭልጋና አካባቢዋ ተፈናቅለው የነበሩ የኅበረተሰብ ክፍሎችን ወደ ቀያቸው ሲመለሱ፣ በሌላ ቋንቋ ማተባቸው እተቀበረበት ምድራቸው ዳግም ሲገቡ የሚያሳየው ምስል ልብ ይነካል። በስልጣን ጥመጮችና በተገዙ ሆዳሞች ሳቢያ ተፈናቅለው ለማኝ ...
ሰሞኑንን በርካታ "ጋዜጠኛ" የተባሉ ወገኖች መታሰራቸውን ራሱ መንግስት በይፋ አስታውቋል። ፍርድ ቤት የቀረቡና ጠንከር ያለ ክስ የተመሰረተባቸው አሉ። ዛሬ ደግሞ " የደህንነት ምንጮቼ እንደምታሰር አስቀድመው ነግረውኛል" ሲል ለቢቢ...
በሳዑዲ አረቢያ እና ኢራን በሞት ፍርድ የሞት ቅጣት የሚፈጽምባቸው ሰዎች ቁጥር እአአ 2021 ላይ ከፍተኛ ጭማሪ ማሳየቱን አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ። ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባለፈው የፈረ...
አስናቀ አያሌው የተባሉ የአዲስ አበባ ነዋሪ " በመሰረተ ልማት ዝርፊያና ማውደም ላይ የተሰማሩ ዜጎች ለአገር አይጠቅሙም" ባይ ናቸው። ስርቆት በትምህርትና በተመጣጣኝ ቅጣት ማረቅ እንደሚቻል እንደሚያምኑ ገልጸው፣ የኤለኤክትሪክ ምሶ...
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ቃል አቀባይና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ጌታቸው ረዳ ግጭት እንደነበር ሳይሸሽጉ "እዚህ ግባ የሚባል ግን አልነበረም" ቢሉም የትህነግ የኤርትራ ሃይል በሚገባ መዋጋታቸውን የተለያዩ ወገኖች ሲያስ...
የአማራ ክልል የኮሙኒኬሽን ሃላፊ ቃል በቃል በያናገሩም ትህነግ ዕቅዱ ባሰበው መልኩ ባለመከናወኑ ለዳግም ወረራ የያዘው ህልም በሁለት ምክንያት መመከኑ ተሰምቷል። ሃላፊው በደፈናው የክልሉ ሕዝብ እፎያታ ማግነቱና ስጋት መቀነሱን አስ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ2014/15 ዓ.ም የምርት ዘመን ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ ከ50 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ማድረጉን አስታውቋል። መንግስት የግብርና ዘርፉን ምርታማነት ለማሳደግ ሰፊ ዕቅድ ይዞ እየሰራ ሲሆን፤ ይህን እውን ለማድ...
የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ፕሬስ ሴክሬታሪ የሆኑት ቢልለኔ ስዩም ታይም መጽሔትን የአንድ ወገን ትርክትን በማትመ አደገኛ ስም የማጠልሸት ተግባር መፈጸሙን ጠሰው ማብራሪያ ጠይቀዋል። ከዓለም መቶ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች መካከል ጠቅላ...