Tag: NEWS
በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ተከስተው ከነበሩ ግጭቶች ጀርባ የአሸባሪው ሕወሓት እጅ እንዳለበት በምርመራ መረጋገጡን ፍትህ ሚኒስቴር ገለጸ። በኢትዮጵያ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ በተለያዩ የአገሪቷ አካባቢዎች የግጭትና አለመረጋጋት ...
•210 በነፍስ ግድያ ተጠርጥረው ተከሰው የምርመራ ሂደቱ ለሕልውና ዘመቻው ቅድሚያ በመስጠት ሳይታይ የቆየ፤•ከ40 በላይ ተጠርጣሪዎች ደግሞ በፍርድ ቤት ተፈርዶባቸው በሽብርተኛው ትህነግ ወረራ ወቅት እና በተለያዩ ምክንያቶች ከማረሚ...
ሰሞኑን በተካሄደ የሕግ ማስከበር ዘመቻ በተለያዩ ወንጀሎች የተጠረጠሩ ከ4 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች በሕግ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአማራ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው የክልሉን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷ...
ለአማራ ክልል ሙሉ የጨለማ፣ ለመላው ፍትህ ወዳድ ዜጋ ሕመም የሆነው የሰኔ 15ቀን 2011 ዓ.ም ድራማ ጠባሳው ክፉ ነው። ይህ ጠባሳ ምርጥ የሚባሉ የአማራ ክልል መሪዎች፣ የኢትዮጵያን ልጆች የተገደሉበት ነው። በዚህ የዕብዶች ሂሳብ...
The number of people who fled their homes and sought shelter within their own countries hit a record high of close to 60 million by the end...
"ዛሬ" ይላሉ አቶ ሰለሞን " ዛሬ ዞሮብናል። ዕቅዱ ባህር ዳርን፣ ጎንደርንና ደብረብርሃንን መዝረፍና አመድ አድርጎ መመለስ ነው" ነዋሪነታቸው አዲስ አበባ የሆነው አቶ ሰለሞን የእንዳ ስላሴ ተወላጅ ናቸው። አሜሪካ ልጆቻቸው ጋር ሰ...
"የሕግ የበላይነትን የማስከበር ተግባር ዋና ዓላማው ክልሉ ከወንጀለኞች የፀዳ ኾኖ እና አንድነቱ የተጠበቀ ሕዝብ ኖሮት ሊመጣ የሚችልን ጠላት ኹሉ በብቃት ለመመከት ነው" በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ክላስ...
"በፋኖ ስም የሚነግዱ አሉ፤ በነጻነት እና የአማራ የክብር ስም በኾነው ፋኖ እየተንጠላጠሉ ሕገ ወጥ ተግባር ለመፈጸም የሚፈልጉ አሉ፤ ሕግ ስናስከብር ፋኖ ነው የሚባለው ውሸት ነው፣ እኛ ሕገወጦችን እንጂ ፋኖዎችን የመንካት ዓላማ የ...
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግ ሰሞኑንን ከአራት ሺህ በላይ ምርኮኞችን እንደሚለቅ ማስታወቁን ተከትሎ የቀይ መስቀል የሚያውቀው ነገር እንደሌለ ማስታወቁን ቢቢሲ ማስታወቁ ይታወሳል። ቀይ መስቀል " የማውቀው ነገር የለም"...
የሕግ ማስከበር ሥራውን ለማደናቀፍ የሚደረጉ ማንኛውም ድርጊቶች ላይ የሕግ እርምጃ ይወሰዳል- የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ሕግ የማስከበር ሥራውን በአጭር ጊዜ እና በዝቅተኛ ጉዳት ለማጠናቀቅ መላው የጸጥታ መዋቅራችን ከሰላም ወ...
ዋር ኮሌጅ ከፍተኛ የጦር መኮንኖችን አብቅቶ አስመረቀ፣ ቀለም የተነከሩ ወጣት መኮንኖች መከላከያ እያዘጋጀ ነው የመከላከያ ዋር ኮሌጅ በደህንነት እና ስትራቴጅ ጥናት የትምህርት መስኮች ዙሪያ ያሰለጠናቸውን 38 ከፍተኛ አመራሮች አስ...
የዜጎችን ሰላምና ደህንነት እንዲሁም የሃገርን ቀጣይነት ለማረጋገጥ ብቸኛው መፍትሄ የህግ የበላይነትን ማስከበር ነው! መላው ህዝባችን ይህንን እኩይ ሴራ በመገንዘብ መንግስት እየወሰደ ያለውን እርምጃ በመደገፍ የበኩሉን ድርሻ እንዲወ...
በደብረ ማርቆስ ከተማ “WA (ደብሊዉ ኤ)” የምግብ ዘይት ማምረቻና ማቀነባበሪያ ፋብሪ ያስገነቡትና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስማቸው በስፋት የሚነሳው ባለሃብት የገንዘብ ቀውስ እየገጠማቸው መሆኑ ተሰማ። አቶ ወርቁ ከተለያዩ ባንኮች በቢሊ...
ፍርድ ቤቱ በብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ማሞ ላይ የ10 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ፈቀደ ብ/ጄነራል ተፈራ ማሞ ህገ መንግስቱን በኃይል በመናድ ወንጀል ተጠርጥረው ነው ፍርድ ቤት የቀረቡት የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በቀድሞው የክልሉ ልዩ ኃ...
የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ምክር ቤት ለጊዜው ያዘገየውን ለኢትዮጵያ የሚያቀርበውን የልማት የገንዘብ ድጋፍ በተመለከተ በቀጣይ ወር ሊመክርበት ቀጠሮ መያዙን የኅብረቱ የሰብዓዊ መብት ተወካይ ኢሞን ግሊሞር ተናገሩ። የአውሮፓ ኅብረ...
«ትግራይን ነፃ እናወጣለን ነው የሚሉት። ትግራይ ኢትዮጵያዊ ያልሆነ ማን ኢትዮጵያዊ ሊሆን ነው? አሁንም ምን እንደሚያደርጉ ግራ ስለገባቸው ነው እንጂ ትግራይ አሁንም ያለችው በእነርሱ እጅ ነው። በአንድ በኩል ትግራይን ነፃ እናወጣ...