Day: April 5, 2021
by Alula Pankhurst | Mary Tadesse’s autobiography weaves together the personal, the professional, and the political bringing to life and provid...
በጋምቤላ ክልል በእርሻ ስራ ላይ የተሰማሩት ባለሃብት አቶ አለም ደስታ ሃየሎም ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ በሙሉ ውድቅ ሆነ። የክስ መቃወሚያቸውን ውድቅ ያደረገው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምደብ 2ኛ የጸረ ሽብርና ህገመንግስ...
መጋቢት 25 ቀን 2013 "ድንበር ተሻጋሪው ህዝባዊነት" ጭው ባለ በርሀ፤ እንደ እሳት በሚፋጅ ሙቀት ውስጥ ፤ አንዲት ትንሽ መንደር…. የሁለቱ ሱዳኖች የግጭት ቦታ በነበረችው ፣ በአብዬ ደቡባዊ ሴክተር በ24ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አ...
በሽፍታነት የተሰማሩ ግለሰቦች ከፍተኛ ማህበራዊ ቀውስ እየፈጠሩብን ነው ሲሉ የግልገል በለስ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ በሽፍታነት የተሰማሩ ግለሰቦች ከፍተኛ ማህበራዊ ቀውስ እየፈጠሩባቸው መሆኑን የግልገል በለስ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።...
የጉምሩክ ኮሚሽን ከፌደራል ፖሊስ ጋር በመተባበር ከ3 ወር በላይ የፈጀ የኦፕሬሽን ስራ በመስራት የኮንቶሮባንድ እቃዎች፣ ኮንትሮባዲስቶችንና ተባባሪዎቻቸውን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቀበታ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግ...
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋና በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞኖች ተከስቶ የነበረውን ግጭት ተከትሎ በደረሱ ጉዳቶች ዙሪያ የፌደራል መንግሥትና የክልሉ መስተዳደር ምርመራ እያካሄዱ መሆኑን የዞኑ አስተዳዳሪ ለቢቢሲ ገልፁ። በዞኖቹ ውስጥ ከሁለት ሳ...
ከሁለት ወራት በፊት ግብጻዊው ምሁር ያሰራጩት መልዕክት የግብጽን ቀጣይ አካሄድ የሚጠቁም ነበር። የአባይ ግድብ ሁለተኛ ሙሊት እንዳይከናወን ግብጽ ከሰማይ በታች ማንኛውንም አማራጭ እንድትጠቀም የሚገፋፋ፡ የሚያበረታታ ነው። ይህ ጽሁ...
በታሪክ አጋጣሚ ጠንካራ እና ታላቅ ሀገረ-መንግሥት የገነቡ ሀገሮች ለታላቅነት የበቁበት ታላቅ ሚስጥር ሀገራዊ እሳቤዎችን ከውስጣቸው ስለገነቡ ነበር፡፡ ከፈረንሳይ እስከ እንግሊዝ፣ ከጀርመን እስከ ጣሊያን፣ ከአሜሪካ እስከ ጃፓን፣ ከ...
OLF-Shene is beyond control, and we are told to vacate the area – Amharas displaced from Huro Gudru Zone,Oromia Region A total of 841 Amharas hav...
በሀገሪቱ የሚገኙ ጥቂት የዶሮ እርባታ ማዕከላት በገጠማቸው የመኖ እጥረት ሊዘጉ ጫፍ መድረሳቸውን የኢትዮጵያ ዶሮ አርቢዎች ማህበር ፕሬዚዳንትና የሀዋሳ ዶሮ እርባታ ማዕከል ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ገነነ ተስፋዬ አስታወቁ። ፕሬዚዳንቱ...
የሚመስሉትን ፀጋውን ያለብሳቸዋል፣ ይመስላቸዋል፣ የማይመስሉትን ደግሞ ይቀጣቸዋል፤ ምድር ለሰው ልጅ ተሰጠች፤ ሰውም በምድር ላይ ነገሰ፡፡ ምድርን የሰጣቸውን እንዲያስቡና እንዲያከብሩም ትዕዛዝ ተሰጣቸው፡፡ ሕጉን የጠበቀ ሁሉ ምድርን...