Month: March 2022
The Ethiopian government said it has stopped fighting to facilitate the delivery of humanitarian aid to those in need in Tigray region. The gover...
በመሆኑም ለሰብኣዊነት ግጭት የማቆም ውሳኔ የተፈለገውን ውጤት ማምጣት እንዲችል መንግስት በትግራይ ክልል የሚገኙ አማጺያን ከማንኛውም የጥቃት እንቅስቃሴ እንዲታቀቡ እና ን በጉልበት ከያዟቸው የአጎራባች ክልል አካባቢዎችእንዲወጡ ይጠ...
ከባሕር ዳር - ዳንግላ በሚሄደው 66KV የኤሌክትሪክ አስተላለፊ መስመር ላይ የታወር ብረት ስርቆት የፈፀሙ ተጠርጣሪዎች እየተያዙ መሆኑን የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር 8ኛ ዋና ፖሊስ ጣቢያ የቴክኒክ ምርመራ ተወካይ ሳጅን ስጦታው ን...
ብቁ፣ ገለልተኛና ነጻ የሕዝብ አገልግሎት ሥርዓት መገንባት፤ የሕዝብ አገልጋዮችን እሴት መገንባትና ሥነምግባርን በማሻሻል ውጤታማ የህዝብ አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓት መዘርጋት፤ በሲቪል ሰርቪስ ዘርፉ መሠረታዊ ለውጥ በማምጣት በአገራዊ...
ኮሚሽኑ በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ላይ ያካሄደውን አስቸኳይ የሙስና መከላከል ጥናት ሪፖርት ይፋ አደረገ የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ላይ ያካሄደውን አስቸኳይ ...
ህወሓት የትግራይ ህዝብ ችግር ውስጥ እንደሆነ እያወቀ የማዳበርያና የምርጥ ዘር ዕዳ ካልከፈላችሁ እርምጃ እንወስዳለን በማለት በህዝቡ ላይ ያለውን ጭካኔ ያስመሰከረ ነው ሲሉ የትግራይ ብልጽግና ቅርንጫፍ የሴቶች ሊግ ኃላፊ ወይዘሮ አ...
ኢትዮጵያ ካለችበት አካባቢያዊ እና ካላት የተፈጥሮ ሀብት ጋር በተያያዘ ከተለያዩ ሀገራት ጋር በመልካምም ይሁን በመጥፎ ጎኑ የተለያየ ግኑኝነቶች አሏት። በዋነኝነት ከሱዳን እና ከግብፅ ጋር ያላት ዘመናትን ያስቆጠረ ውስብስብ የሆነ ...
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሀገራቸው ከዚህ በኋላ ጋዝ የምትሸጠው በራሷ የመገበያያ ገንዘብ “ሩብል” እንዲሆን መወሰናቸውን RTን ዋቢ አድርጎ አል ዓይን ኒውስ ዘግቧል። ፕሬዝዳንቱ ወደ አውሮፓ የሚደረገው የጋዝ ሽያጭ በሩሲ...
ኮማንደር ደራርቱ ተማፅኖዋን ያሰማችው በቤልግሬድ የአለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮን ላይ ከዓለም አንደኛ ሆኖ ላጠናቀቀው የአትሌቶች እና አሰልጣኞች ቡድን በተዘጋጀ የምስጋና ፕሮግራም ላይ ነው። " የሀገራችን ጉዳይ ሁላችንንም...
በኢትዮጵያ የማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተለያዩ ተቋማት እና ግለሰቦችን ኢላማ ያደረጉ አሉታዊ መረጃዎች በከፍተኛ ደረጃ ይሰራጫሉ። በተለይም ፓለቲካ እና ሀይማኖትን የመሳሰሉ ስሜት ቀስቃሽ ጉዳዮች ላይ ተሳትፎ የሚያደረጉ አካላት የአሉታዊ...
የጀርመንና የዩክሬን የንግድ ትስስር በወር እስከ 2.6 ቢሊዮን ዩሮ ይደርሳል። ከ4ሺህ በላይ የጀርመን ኩባንያዎች ደግሞ ሩስያ ውስጥ ይገኛሉ። ጀርመን የተለያዩ የኢንዱስትሪ ምርቶችን ከሩስያ የምታስገባ ሀገር ናት። ይህ ሁሉ የንግ...
አየር መንገዱን ከአቶ ተወልደ በፊት ለሰባት አመታት በዋና ሥራ አስፈጻሚነት አቶ ግርማ ዋቄ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የማኔጅመንት ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሹመዋል :: አቶ ተወልደ ገብረማርያም በህመም ምክንያት በፈቃዳቸው ከኃላ...
የ2013 ዓ.ም የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተናን አስመልከቶ በቀረበ ቅሬታና በተካሄደ ምርመራ መሰረት ከኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ "ዛሬ በዴሞክራሲያዊ ባህሪ ያላስተናገድነውን ትውልድ ነገ መብትህን በሰላማ...
ይህ አጭር ጽሁፍ ስለ ሀገራዊ ምክክር ምንነት፣ ጥቅሞችና ዓላማዎች፣ መርሆች እና ምክክሩን ለማሳካት የሚከናወኑ ተግባራትን በተመለከተ የሚያትት ሲሆን የሀገራዊ ምክክር ጽንሰ ሃሳብን ከአዋጅ ቁጥር 1265/2014 አንፃርም አጭር ትን...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ወደ ስልጣን ከመጡ ጊዜ ጀምሮ የግብርናን ምርት ሰለማሳደግ በስፋት ታቅዶ እየተሰራ መሆኑንን ሪፖርቶች ያሳያሉ። በአፋርና በኦሮሚያ እጅግ ሰፊ የተባለ የበጋ መስኖ ስንዴ መመረቱም ተደጋግሞ እየተወሳ ነው። በአ...
የሿሿ ማጅራት መቺዎች የሿሿ ማጅራት መቺዎች የሿሿ ማጅራት መቺዎች የሿሿ ማጅራት መቺዎች የሿሿ ማጅራት መቺዎች በአዲስ አበባ ከተማ በቡድን በመደራጀት የተለያዩ ወንጀሎችን የፈፀሙ 51 ተጠርጣሪዎችን ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአ...