Category: News
በቀጣዮቹ አራት ወራት በኦሮሚያ ክልል 100 ሺህ ዘመናዊ የገጠር መኖሪያ ቤቶች ግንባታ የሚከናወን መሆኑን የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አወሉ አብዲ ገለፁ። ዘመናዊ የገጠር ቤቶች ልማት የግንባታ ማስጀመሪያ የንቅናቄ መርሓ ግብር ...
አርሶ አደር ባልሆኑ 30 ግለሰቦች ስም 13,990 ካሬ ሜትር ቦታ በመውሰድና ከዚሁ ይዞታ ላይ በልማት ምክኒያት እንደተነሱ በማስመሰል በሀሰት ከ33 ሚሊየን ብር በላይ ካሳና የሊዝ ግምቱ ከ58 ሚሊዮን ብር በላይ የሆነ ምትክ ቦታ ...
ከለውጥ ወዲህ መላው የኢትዮጵያ ክፍል ሲታመስ ሰላሙ ተጠብቆ የነበረው በትግራይ ነበር። በአገሪቷ ውስጥ እየተከሰተ ያለው የሰላም መታጣት ያሳሰባቸው እናቶች ወደ ተለያዩ ክልሎች ሄደው ስለ ሰላም ሲማጸኑ ቆይተው ትግራይ ሲደርሱ የተነ...
በአንድ አካባቢ የሚኖሩ 7 ታዳጊዎች እንደጠፉና እንደታገቱ ተደርጎ በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን እና ማህበራዊ ሚዲያዎች እየተሰራጨ ያለው መረጃ እውነትነት የጎደለውና የተዛባ ስለመሆኑ ማረጋገጡን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ታዳጊ...
የብልጽግና ፓርቲ በአማራ ክልል የሚገኙ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች የተሳተፉበት "ድሎችን የማጽናትና ፈተናዎችን የመሻገር ወቅታዊና ታሪካዊ የአመራር ተልዕኮ" በሚል ርዕስ ነው ውይይቱ እየተካሄደ የሚገኘው። የብልጽግና ፓርቲ ሥራ...
«በቅርብ ነው የመጣሁት፣ የ10 ወራት ሕጻን ልጅ አለችኝ፣ ምንም የማቀምሳት ነገር የለኝም፣ የምንተኛው መሬት ላይ ነው፣ ጡቴን ብቻ ነው የምትስበው፣ ጡቴም ባዶ ነው፣ ምንም ነገር ላቀምሳት አልቻልሁም።» አማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን...
በኦሮሚያ እልቂትና የሰላማዊ ነዋሪዎች ስቃይ ሊቆም እንደሚገባ በተደጋጋሚ ህዝብ እየወተወተ ነው፤ ሁሉም ወገኖች እልህና የግል ፍላጎታቸውን ለህዝብ ሲሉ ወደሁዋላ በማድርግ ወደ ሰላም መድረክ ሊመጡ ይገባል፤ ህዝብ ስቃይ ጠንቶበታል። ...
የኢትዮጵያ አየር ኃይል ተልዕኮን የመወጣት ብቃቱን ይበልጥ በማሳደግ ለአከባቢውና ለቀጠናው ሰላም በትኩረት እየሰራ ነው ሲሉ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ገልፀዋል። በዛምቢያዊው ብርጋዲዬር ጀኔራል ...
ጻድቃን አዲሱ ስብሃት ነጋ ከአደዋ አክሱም ወደ ራያ የዞረው የትግራይ አስተዳደር አዲስ መሪና አዲስ ከመሪው ጀርባ የሚያጦዝ ስብሃት ነጋን አግኝቷል። አዲሱ የስብሃት ነጋ ምትክ ጄነራል ጻድቃን ሲሆኑ፣ የትግራይ ቲቪ ይፋ እንዳደረገው...
Magaalaa Finfinneetti qaamolee oomishaalee xaafiifi qamadii kuusuun qaala’iinsa gatii uuman irratti tarkaanfiin keessa deebii hin qabne kan fudha...
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ጄ.ብሊንከንን አዲስ አበባ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ተገኝተው ከኢትዮጵያ መሪ አብይ አሕመድ ጋር ተገናኝተው ከተነጋገሩ በሁዋላ የሁለቱ አገሮች ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ስምም...
በአማርኛ ቋንቋ “ሙስና” የሚለው ቃል “corruption” ለሚለው የእንግሊዝኛ ቃል አቻ ትርጉም የሚሰጥ ሆኖ ግልጋሎት እየሰጠ ነው። የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናት ምርምር ማዕከል በ1993 ዓ.ም ያሳተመው አማርኛ መዝገበ ቃላት ገጽ 6...
የጋራ ግብረ-ኃይሉ በሕገወጥ የዶላር ዝውውርና በሌሎች ወንጀሎች የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉ አሰታወቀ በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች መጋቢት 02 ቀን 2015 ዓ.ም በአካሄደው ኦፕሬሽን በሕገ-ወጥ የዶላር ዝ...
አቶ ኢያሱ ሻንቅሎ ይባላሉ። ትውልድና እድገታቸው ወላይታ ሶዶ ሲሆን ከ1981 ዓ.ም ጀምሮ ግን ኑሯቸውን ባቱ (ዝዋይ) ከተማ ላይ አድርገዋል። በ14 ዓመታቸው ለስራ ወደ ባቱ የሄዱት እኚህ ሰው አደም በተባለ ሻይ ቤት በ30 ብር የ...
ክልሎችና ከተማ መስተዳደሮች ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ውሃ ለማልማት የተበደሩትን አምስት ቢሊዮን ብር በላይ ለመመለስ ፈቃደኛ ባለመሆናቸው በንጹህ የመጠጥ ውሃ ተደራሽነት ላይ እንቅፋት መፍጠሩ ተገለጸ። መመለስ ከነበረባቸውም የመለሱ...
ሁላችንንም በስሜት ነድቶ የተዘጋጀልን ወጥመድ ውስጥ ገብተን አቅል የሳተ የእብደት መንገድ እንድንከተል ግፊት ለመፍጠር እየተሞከረ መሆኑንን የኢዜማ መግለጫ ያሰምረበታል። አክሎም "...ያለውን ጫና በአትኩሮት ልንመለከተው ይገባል፤ ...