Tag: NEWS
ለወሬው ድምቀት ሁለቱን የቀድሞ ወዳጆች በፍቅር ስማቸው እንጥራቸው። ሰሞኑንን የሆነው እየተለኳኮፈ ቢነገርም በደንብ አልተነገረምና በተንተን አድርጎ ማሳየቱ ለቀታዩ የዕብደት ሩጫ ትምህርት ሊሆን ይችላል። እንዲህ ነው። በራማና ባድመ...
"በወረራ ተይዞብኛል" ሲል ትህነግ ከሚገልጸው ወልቃይትና በሻዕቢያ ተይዞብኛል ከለው አካባቢ በቀር ከሕዝብ ጋር ውይይት በማካሄድ የሰላም አማራጭ የማይሆን ከሆን ወደ ጦርነት እንደሚገቡ ከሕዝብ ጋር ስምምነት መደረሱን የአሜሪካ ሬዲዮ...
በሶማሊያ በሚንቀሳቀሰው አልሸባብ የሽብር ቡድን ሰልጥነው በኢትዮጵያ የጥፋት ተልዕኮ ተሰጥቷቸው ወደ ስምሪት ሊገቡ የነበሩ ስድስት ተጠርጣሪ ግለሰቦች በአዲስ አበባ ከተማ እና በኦሮሚያ ክልል በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃ...
ከአማራ ክልል መንግስት የፀጥታ ምክርቤት ከተሰጠ መግለጫ የተወሰዱ ቁልፍ መልዕክቶችን የወያኔን ዳግም ወረራ ለመቀልበስና ለመከላከል የውስጥ አንድነትን ማጠናከር፣ ሰላምና ደህንነትን መጠበቅ ቁልፍ ጉዳይ ነው ብሎ ያምናል። ህዝባችን ...
ኡጋንዳ ፀረ-ኢትዮጵያ ለሆኑ ሃይሎች ከለላና ድጋፍ እንደማታደርግ አስታወቀች፤ የሚወራው ሃሰት መሆኑንንም አስታውቃለች። ሰሞኑንን የመከላከያ ሚኒስትሩ በቲውተር ገጻቸው ዓለም ስለዩክሬን ብቻ እንደሚጮህ ጠቅሰው "ወንድሞቻችን" ላሉዋቸ...
በአገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ ተሽከርካሪዎች ላይ የትራንስፖርት ታሪፍ ማሻሻያ ተደረገ በነዳጅ ጭማሪ ምክንያት በአገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ ተሽከርካሪዎች የትራንስፖርት ታሪፍ ማሻሻያ ...
Okay የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በዳኝነት ስርአቱ ላይ የሚታዩ የሙስና ተግባራትን ለመከላከል የሚያሰችል ስትራቴጂ ይፋ አደረገ። የስትራቴጂው ፋይዳ እና በቀጣይ አተገባበሩ ዙሪያ በማተኮር ከዳኞችና ከሌሎች ከሚመለከታቸው አካላት ...
"ሕዝባችን የተቃጣበትን የኅልውና ፈተና በከፍተኛ ርብርብ እንደመከትነው ሁሉ ፈተናው ዛሬም ያንዣበበ መሆኑን አውቆ ሁሉን አቀፍ ዝግጅት እንዲያደርግ እና ጠላቶቻችን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስጋት በማይሆኑበት መልክ እስኪዳከሙ በርትቶ...
አሸባሪው ሕወሓት በወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት ሕዝብ ላይ ላለፉት አርባ ዓመታት በፈፀመው ስልታዊና የተቀናጀ የዘር ማፅዳት ወንጀል ከእያንዳንዱ ቤተሰብ 29 ከመቶ ለህልፈት፣ 26 ነጥብ 5 ከመቶ ለስደት መብቃቱንና 19ነጥብ 5 ከመቶ...
- ሙያዊ ሥነ ምግባር አክብረው የሚሠሩ ጋዜጠኞችን ከጥቃት መጠበቅ እንደሚገባ ተገለጸ አዲስ አበባ፡- ሙያዊ ሥነ ምግባር አክብረው የሚሠሩ ጋዜጠኞችን ከሚደርስባቸው ጥቃት መጠበቅ እንደሚገባ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃንና የዩኔ...
በቱርክ ሪፐብሊክ እና በኢትዮጵያ መንግስት መካከል በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን አሳልፎ ለመስጠት እና በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የሕግ ትብብር ለማድረግ የሚያስችሉ ስምምነቶች ተፈረሙ፡፡ በሁለቱ ሀገራት መካከል በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን...
ሀገራቱ ባለፉት ሶስት አስርት አመታት ውስጥ አይተውት የማያውቁት የዋጋ ግሽበት ነው እያስመዘገቡ ያሉት። ለዚህ የዋጋ ግሽበት መባባስ ዛሬም ድረስ መፍትሄ ያልተገኘለትና ዓለም በጠቅላላ ያናጋው የሩስያ እና ዩክሬን ጦርነት እንደሆነ ...
የአገርና የህዝብ መከታ የሆነ ኢትዮጵያን የሚመስልና የሚመጥን ጠንካራ የአገር መከላከያ ሰራዊት እየተገነባ መሆኑን የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ጄነራል ጌታቸው ጉዲና ገለጹ። የአገር መከላከያ ሠራዊት የህዝብ ወገንተኝነቱን አጠናክ...
የመረጃ ሙያተኞች የተቋሙ ዐይን እና ጆሮ ሆነው የተጣለባቸውን ሀገራዊ ተልዕኮ በቁርጠኝነት ሊፈፅሙ እንደሚገባ ሌ/ጀኔራል ብርሃኑ በቀለ ገለፁ። በአዋሽ 7 ጥምር ጦር አካዳሚ ውስጥ የመረጃ ዋና መምሪያ ከተለያዩ የሰራዊቱ ክፍሎች መል...
"ለሁሉም የሚበጀው ሰላም ነው። ሰላም ከጦርነት በላይ ዋጋ ያስከፍላል። ለሰላም ሲባል ማናቸውም መስዋዕትነት ቢከፈል መልካም ነው። ሰላም ብቻ ነው ያለው አማራጭ። የትግራይ እናቶችም ሆኑ ሌሎች እኩል ሰላም ይሻሉ። የአንድ እናት ሃዘ...
የትግራይ ኃይሎች ከኤርትራ ጋር አዋሳኝ በሆኑት አካባቢዎች ላይ የከባድ መሳሪያ ጥቃት ከፍተው ለአጭር ጊዜ የቆየ ወታደራዊ ግጭት መካሄዱን ታማኝ ምንጭ ለቢቢሲ አረጋገጡ። ጥቃቱ ተፈጸመ የተባለው እሁድ ሚያዚያ 30/2014 ዓ.ም. ሲ...