Tag: POLITICS
"የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በቀጣይ በጀት ዓመት በ8 ነጥብ 7 በመቶ የሚያድግ ሲሆን የዋጋ ግሽበቱም ወደ ነጠላ አሃዝ ይወርዳል" ሲሉ ገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ተናገሩ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ እያካሄደው ባለው 6ኛ ዓመ...
ቋሚ ፅሕፈት ቤት፣ሥራ አስኪያጅ ወይም ፀሐፊ የሌለዉ ያ የሐብታሞቹ ስብስብ፣ ብዙዎች እንደሚተቹት ከምጣኔ ሐብቱ ይልቅ ፖለቲካ የሚጫጫነዉ ከፍትሐዊነት ይልቅ የቱጃሮች ፍላጎት ማስጠበቂያ ከሆነ ዓመታት አስቆጠረ።የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬ...
በህዳሴ ግድብና ሌሎች ሃገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የኢትዮጵያን ሚና ለማጉላት የሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን አጀንዳ ቀርጸው መንቀሳቀስ እንዳለባቸው የዘርፉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ ከባለሙያዎቹ መካከል በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት አርታ...
የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በኢትዮጵያ የነበራቸው ቆይታ ስኬታማ እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ።አምባሳደር ዲና ዛሬ በሰጡት ሣምንታዊ መግለጫ፤ የኬንያው ፕሬዝዳንት ቆይታ የሁለቱን ...
አንደኛ፤ 1420ዎቹ እንደተጻፈ የሚታመነው መጽሓፈ አክሱም በግልጽ እንደሚያሰረዳን የትግራይ ግዛቶችና ወሰኖች የሚከተሉት ነበሩ፡- ተምቤን፣ ሽሬ፣ ስራዮ (Seraye) ሐማሴን፣ ቡር (Bur) ሳማ (Sama) አጋሜ፣ አምባ ሰናዕት (...
ብሔራዊ መግባባት እንዲኖር በትኩረት እንደሚሰራ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አስታወቀ።ፓርቲው 6ኛውን አገራዊና ክልላዊ ምርጫ አስመልክቶ ያዘጋጀውን ማኒፌስቶ በባህር ዳርና አካባቢው ለሚገኙ ደጋፊዎቹ ዛሬ አስተዋውቋል። የፓርቲው...
ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሠላም ማስከበር ተልዕኮ ውስጥ የምታደርገው ተሳትፎ የሚደነቅና ሊቀጥል የሚገባው ተግባር መሆኑን የተለያዩ ሃገሮች ወታደራዊ አታሼዎች ገለጹ። መቀመጫቸውን በኢትዮጵያ ያደረጉ የተለያዩ ሃገሮች ...
የአሜሪካ መንግሥት ያደረገው ማዕቀብና የጎረቤት አገራት ጫና የማሳረፍ ሙከራ ዋና ዓላማው ኢትዮጵያ ከድህነት እንዳትወጣ ለማድረግ ያለመ እንደሆነ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጠቅላይ ፀሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ አስ...
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አሁን ካለው ቴሌቪዥን ስርጭት በተጨማሪ “አማራ ሕብር” ኹለተኛ የቴሌቪዥን ጣቢያ በቅርቡ የሙከራ ሥርጭት እንደሚጀምር የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሙሉቀን ሰጥየ አስታወቁ፡፡///* ዋና ሥራ አስፈጻሚው ይ...
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በሰኔ 14 በተለያዩ ምክንያቶች የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ የማይከናወንባቸውን የተወሰኑ አካባቢዎች ይፋ አደረገ ። ቦርዱ በማህበራዊ የትስስር ገጹ እንዳስታወቀው ፣በሰኔ 14 በተለያዩ ምክንያቶች የድምጽ አሰጣጥ ሂ...
የአሜሪካ መንግስት ከአሸባሪው ጁንታ ጎን በመቆም የጣለው የቪዛ ክልከላ የዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ መሆኑን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አስተያየታቸውን ለኢዜአ የሰጡ ምሁራን ገለጹ፡፡ በዩኒቨርሲቲው የዓለም አቀፍ ህግ መምህር ዘሪሁን ቦ...
ያሳለፍነው ሳምንት በተለያዩ የዓለማችን ክፍለ ሀገራት ታላላቅ ታሪኮች የተከሰቱበት ነው:: ይህ እውነት በኢትዮጵያም ተመሳሳይ ነው። በተለይ በያዝነው የግንቦት ወር ሊታወሱ የሚገባቸው የታሪክ ዘለላዎች በርካታ ናቸው። ከእነዚህ ሁነቶ...
ኢትዮጵያን ለማዳከምና አንድነቷን ለማናጋት ከየትኛውም የውስጥም ሆነ የውጭ አካል የሚሰነዘር ትንኮሳ እና ጫና ለመመከት እንደሚሰሩ በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ገልጸዋል፡፡ በዋሽንግተን የ...
ውስጣዊ አለመረጋጋትና የሱዳን የድንበር ወረራ ከሕዳሴው ግድብ ሁለተኛ የውኃ ሙሊት ጋር ምን ያገናኛቸው ይኾን? የዓለም ሀገራትን በሚያስማማ የሕግ ማዕቀፍ የውኃ ሀብታቸውን መጠቀም ከሚፈልጉ ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ናት፡፡ ግ...
ሰላም፣ እርጋታ እና የዜጎች ደህንነት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ፍትሃዊ እድገት ወሳኝ መሆናቸውን በአሜሪካ የህዝብ ዲፕሎማሲ አማካሪ ምክር ቤት አስታወቀ። ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የድጋፍ መግለጫውን አውጥቷል። ምክር ቤቱ በመግለ...
ሰርቶ ለመኖር ቅድሚያ የሀገርን ሰላም ማስጠበቅ ተገቢ በመሆኑ መንግስት እና የፖለቲካ ፓርቲዎች በሃላፊነት ስሜት እንዲንቀሳቀሱ የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ጥሪ አቅርቧል። የኮንፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ በሰ...