Tag: POLITICS
የሦስተኛው ሙሊት ዝግጅት~ የግብፁ ናይል online ዘገባበአጭር ጊዜ ውስጥ ኢትዮጵያ ላይ ችግርም ረሀብም ጦርነትም፣ ማዕቀብም ተከስተዋል። ይህ የሆነው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። ረሀብ ጦርነት ማዕቀብ ያልደፈረው ኢኮኖሚ እንዳለ ሆኖ ለ...
የቀድሞው የድህንነት ሹምና የኦሮሚያ ክልል መሪ የነበሩት አቶ ለማ መገርሳ ከአሜሪካ ወደ አዲስ አበባ መመለሳቸው ታውቋል። አቶ ለማ በአሜሪካ ሚኖሴታ ኢትዮጵያ ቆንስላ ጽህፈት ቤት ከሚሰሩት ባለቤታቸው ጋር አብረው ይኖሩ እንደነበር ...
በመንግስታቱ ድርጅት የሚሰሩ ግለሰቦች የግል አጀንዳቸውን በማራመድ የድርጅቱን ህግጋትና እሴት እየሸረሸሩ ነው። በመንግስታቱ ድርጅት የሚሰሩ አንዳንድ ግለሰቦች የግል አጀንዳቸውን በማራመድ የድርጅቱን ህግጋትና እሴት እየሸረሸሩ ነው”...
መንግሥት ለአገር ሕልውናና ለሕዝብ ነጻነት የተጋደሉና ጀብድ የሠሩ ፋኖዎችን የበለጠ ያደራጃል እንጂ ትጥቅ አያስፈታም ሲሉ የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ተናገሩ፡፡ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በተለይ ለ...
ለትህነግ ወግኖ በሚሰራው የ360 የተቃውሞ ድምጽ ባለቤት ምክትል ሊቀመንበርነት የሚመራው ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ፤ ማዕከላዊ መንግስት ህወሓትን "ትግራይ ድረስ ሂዶ ማጥፋት አለበት" ሲል አስታወቀ። ፓርቲው የኢትዮጵያ መ...
እብሪተኛው የህወሓት ኃይል የትኛውንም አማራጭ ተጠቅሞ ወደ ሥልጣን መመለስ ወይም ኢትዮጵያን መበታተን የሚል ቀቢፀ ተስፋ ይዞ ነበር ወደ ወረራ የገባው፡፡ ለዚህ ማሳያ የሚሆነው በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከለከለውን በርካታ ሚስማር መሰ...
በነገው እለት በሸራተን አዲስ በሚጀመረው የእራት ግብዣና የገቢ ማሰባሰብ መርሃ ግብር ከአርባ ሚሊዮን ዶላር በላይ ለመሰብሰብ መታቀዱን የሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ጥምረት ለኢትዮጵያ ሕዝብ አስታወቀ። የድርጅቱ ፕሬዚዳንትና የቲያትር...
ሕዝቡ በከፋፋይ ሐሳቦች ሳይረበሽ የትህነግ የሽብር ቡድንን በጋራ ለመደምሰስ ራሱን ማዘጋጀት እንዳለበት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ። ርእሰ መሥተዳድሩ በክልሉ የደረሰውን ውድመት ሲዘግቡ ለቆዩ የመገ...
ህዝቡ በብሔራዊ ምክክሩ በጥቃቅን ጉዳዮች ከመነታረክ ይልቅ ያለመግባባት መነሻ በሆኑ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ለመታረቅ መዘጋጀት እንደሚገባው መምህር፣ ገጣሚና ደራሲ በድሉ ዋቅጅራ (ዶ/ር) አመለከቱ፡፡ ዶ/ር በድሉ ለኢትዮጵያ ፕ...
የአብን መግለጫ!… ለመላው የአማራ ህዝብ ፣ለንቅናቄያችን አባላትና ደጋፊዎች ፣ለመላው ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን፡፡………የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ በሀገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የተሰጠ የአቋም መግለ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ የሚለው ስም ለሺዎች ዘመናት ከነጻነት፣ ከአሸናፊነትና ከአልደፈር ባይነት ጋር የተያያዘ ስም ነው። ከግሪክ እስከ ሮም ፈላስፎች፣ ከዕብራውያን እስከ ፋርስ አባቶች፣ ከሩቅ ምሥራቅ እስከ ዐረብ...
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር የፕሮፖጋንዳ ግንባር ቀደም ተሰላፊ እንደሆኑ የሚነገርላቸውና ዘጻዓት Zetseat Save Adna በሊል የፌስ ቡክ ስም የሚታወቁት ሰው በውልቃይት ጉዳይ "ለመከራረከር ማስረጃ የለንም" ሲሉ የትግራ...
የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ ሥልጣናቸውን መልቀቃቸውን ተከትሎ የሱዳን ጦር ሠራዊት የራሱን ጠቅላይ ሚኒስትር እንዳይሾም ምዕራባዊያን አገራት አስጠነቀቁ አሜሪካ፣ ኖርዌይ፣ ብሪታኒያ እና የአውሮፓ ሕብረት የሱዳን ወታደራዊ...
በቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ የተመራ የልኡካን ቡድን የኤርትራን ጉብኝት ተከትሎ ምጽዋንና አሰብን ለማልማት የሚያስችል ስምምነት ላይ መደረሱ ተሰማ። የቻይናው ፕሬዝዳት ለኤርትራው አቻቸው ኢሳያስ አፈወርቂ የጉብኝት ግብዣ ማ...
ከአንድ ዓመት በላይ በዘለቀው በአሸባሪው ቡድንና በፌደራል መንግስት መካከል ባለው ጦርነት ሳቢያ 8 ሺህ 419 ህጻናት ከቤተሰቦቻቸው ጋር መጠፋፋታቸውን የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ያመላከተ ሲሆን ...
በራያ ቆቦ ወረዳ በሮቢት ከተማ በሮቢት 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን የተፈጸሙ 20 የተናጠልና የጅምላ መቃብሮች ተገኙ። አሸባሪው ቡድን ትምህርት ቤቱን የጦር ካምፕ፣ ምሽግና የመቃብር ስፍ...