Month: April 2022
አምባሳደር ጄፍሪ ፌልትማንን ተክተው የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት አምባሳደር ዴቪድ ሳተርፊልድና ምክትላቸው ፓይተን ኖፍ ለምክክር አዲስ አበባ ወደ እንዳቀኑ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። የሰላም ተስፋው እ...
ጽንፈኞች በሃይማኖትና በፖለቲካ ፖርቲዎች ብቻ ሳይሆን በመንግስት መዋቅር ዉስጥም እንደሚገኙ የተናገሩት ኃላፊ የብልጽግና ፖርቲ ባስቀመጠዉ አቅጣጫ ፖለቲካዊ መፍትሄና ፖለቲካዊ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ። መንግስት የሕግ የበላይነትን የ...
The World Bank has approved a 300 million USD International Development Association (IDA) in support of conflict affected communities in Ethiopia...
በህገ-ወጥ ንግድ ተሰማርተው በተገኙ ከ33 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊና አስተዳደረዊ እርምጅ መወሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ሃላፊ አቶ አደም ኑሪ እንደገለጹት 17 ሺህ 424 ማስጠን...
አፋር፣ አማራ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ኦሮሚያ እና ትግራይ የመልሶ ግንባታው አካላት መሆናቸው ተገልጿል "ኤችአር6600" የተሰኘውና "የኢትዮጵያን ሰላም፣ ዲሞክራሲና መረጋጋት መደገፍ" በሚል ሽፋን በኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ጥቅም ላይ ...
ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ጦርነት ውስጥ የገባው ህወሓት በአፋር ክልል ኤሬብቲ ተብሎ የሚጠራ ስፍራን ተቆጣጥረው የነበሩ ተዋጊዎቼ አካባቢውን ለቅቀው እንዲወጡ አድርጊያለሁ ማለቱን ቢቢሲ አስታወቀ። የአፋር ክልል ግን እስካሁን ያለው ነ...
በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ለመፍጠር ለሚደረገው ጥረት፣ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት እንዲሁም የጤና ሥርዐት ለመዘርጋት ካናዳ እገዛ እንደምታደርግ ገለጸች። በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ለመፍጠር ለሚደረገው ጥረት፣ ጠንካ...
ማህበረሰቡ በማህበራዊ ሚዲያና በገንዘብ ማስተላለፊያ ዘዴዎች ተታሎ የባንክ ሂሳቡን ለአጭበርባሪዎች ባለማስተላለፍና ገቢ ባለማድረግ ወንጀልን አንዲከላከል የቀረበ ጥሪና ጥቆማ በማህበራዊ ሚዲያ እንዲሁም ሞባይል ባንኪንግን ጨምሮ በሌሎ...
“ወንጀሉ በህገ-ወጥ መንገድ ድንበር በተሻገረው ሰው ላይ ሞት አስከትሎ እንደሆነ አሻጋሪው እስከ ሞት በሚደርስ ቅጣት ሊቀጣ እንደሚችል በህጉ ተደንግጎ ይገኛል” ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የማህበራዊ ትስ...
ባስበው ባልመው አልገባህ ያለኝ ነገር በአማራ እና በኦሮሞ ህዝብ መካከል ጦርነት እንዲካሄድ የሚፈለግበት ሁኔታ ነው። ጥቂት ጋጠወጦች በሚያደርጉት ያልተገባ አካሄድ የተነሳ በአማራ እና በኦሮሞ ህዝብ መካከል መካረር እንዲኖር የሚካሄ...
ዓለም ዐቀፍ ተቋማትና የረድኤት ድርጅቶች በአፋርና በአማራ ክልል ያለውን ከፍተኛ የሰብዓዊ ቀውስ ሊገነዘቡና አስፈላጊውን ድጋፍ ሊያደርጉ እንደሚገባ አሜሪካዊቷ ጋዜጠኛ አን ጋሪሰን ተናገረች። የቀረበውን የሰብአዊ መብት ሪፖርት ፖለቲ...
French leader Emmanuel Macron and challenger Marine Le Pen qualified for what promises to be a very tightly fought presidential election run...
The world, for the most part, has forgotten the Afar. From a western perspective, the geography makes the job easier. The sheer geographical remo...
(Walta) – Kenya is keen to work with Ethiopia to sustainably utilize the potential of the blue economy to expedite the national development ...
“ከአማራ ክልላዊ መንግስት በመነሳት የጦር መሳሪያ የታጠቁ ኃይሎች በኃይል በመጣስ ጦርነት አውጀው የመሬት ወረራና የግዛት ማስፋፋት ተግባር ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ"፦ ኦፌኮ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ምክትል ሊቀ መንበር አቶ መልካሙ ...
የነዳጅ ድጎማን የተመለከተ ዝርዝር መረጃ ! የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ፤ ከመጪው #ሃምሌ 2014 ዓ/ም ጀምሮ የነዳጅ ድጎማ እየተደረጉ የሚቀጥሉ ተሽከርካሪዎችን ዝርዝር መረጀ ክልሎች ለይተው እንዲልኩ አዟል። መረጃው ...