Month: April 2022
Statement on the Joint Reports of the Amnesty International (AI) and Human Rights Watch (HRW) on allegations of Human Rights Violations in Wolkai...
- በምስራቅ አፍሪቃ አልሸባብ፣ ሸኔና ትህነግ ሊያደርሱት የሚችሉት የጸጥታ ስጋት ከጅቡቲ፣ ከሶማሊያ፣ ከሱዳን፣ ከዩጋንዳ፣ ከደቡብ ሱዳንና ከታንዛኒያ በመጡት ከፍተኛ የጦር ጀነራሎች እየተመከረበት መሆኑ ታውቋል፤ ለሁለት ቀናት የሚቆ...
ራሱን ለግማሽ ክፍለ ዘመን የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር በሚል ሲጠራ የኖረው ተገንጣይ ቡድን ኢትዮጵያን በዚሁ በመረጠው የውንብድና ስም እየተጠራ ከሃያ ሰባት ዓመት በላይ የመራት ሃይል በለውጥ ሃይሎች ሲገፋ ትግራይ ሄዶ ሕዝብ...
የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ነዋሪዎች የመብራት ያለህ እያሉ ነው። አገለግሎቱን ካጡም ድፍን ኃይል አንድ ዓመት በላይ ሆኗል። የአማራ ክልል ሚዲያዎችና አክቲቪስቶች ነን የሚሉ የችግሩን ምንጭ ከመግለጽ ይልቅ መንግስትን ሲተቹና ሲያ...
- ትህነግ ሴራውንና ማተራመሱን እንዲያቆም ሕዝብ ጫና ማድረግ ይገባዋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን፤ የህወሓት ኃይሎች ከቀሪ የአፋር ክልል አካባዎች ለቀው እንዲወጡና በትግራይ የተቁረጠው መሰረታዊ አገልግሎት በአፋጣኝ እ...
"አምነስቲ ኢንተርናሽናልና ሂዩማን ራይትስ ዎች በወልቃይት ዙሪያ ያወጡት የጋራ ሪፖርት ፍጹም ሐሰት መሆኑን በቦታው ላይ ተገኝቼ ለማየት ችያለሁ ስትል" በቨርጂኒያ ግዛት የምትኖረው የፑሽ ስታርት ሚዲያ ጋዜጠኛ ቤቲ ተከስተ ከአሜሪካ...
ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድቡን ስትገነባ ራሷን ከመጥቀም ባለፈ የሌሎችንም ጥቅም ታሳቢ አድርጋ እንጅ እንደሚባለው ግብፅንና ሱዳንን ለመጉዳት አደለም ። የመካከለኛው ምስራቅ የውሃ ፎረም ፕሬዝዳንት የሆኑት ሃምዛ ናስር አልጀዚራ ላይ በነበራ...
ዓለም አቀፍ ረጂ ድርጅቶች በትግራይ ክልል የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሶችን በተረጂዎች ዝርዝር መሠረት እንደሚያከፋፍሉ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ምት...
ከጥበቃ ሰራተኞች ጋር በመመሳጠር ሁለት ተሽከርካሪዎችን የሰረቁ እና ወንጀሉን ያስተባበሩ የወንጀል ፈፃሚዎች በፅኑ እስራት ተቀጡ፡፡ የተሰረቁት ተሽከርካሪዎች ሰሌዳቸው ተቀይሮ መገኘታቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በአራዳ ...
የስንዴ ምርት በመጪዎቹ ሁለትና ሶስት ዓመታት ወደ ውጭ መላክ እንደሚጅመር ተገለጸ። በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ጉብኝት ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለከፍተኛ የጦር መኮንኖቻቸው የስራ መመሪያ ሲሰጡ ነበር ይህን ያሉት። በዛው ...
የሲዳማ ህዝብ ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫንባላላን በዓል በድምቀት ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጠናቋል የዘንድሮውን የሲዳማ ህዝብ ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫንባላላን በዓል በድምቀት ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መጠናቃቸውን የሲዳማ ክል...
ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከቡና ወጪ ንግድ ከ894 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሻፊ ኡመር ዛሬ በሰጡት መግለጫ ÷ ባለስልጣኑ ከቡና ምርት ጀምሮ...
የዉሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር የ2014 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የአፈጻጸም ሪፖርት እንዲያቀርብ በተገኘበት መድረክ ምንም ዓይነት የሪፖርት ማሻሻያ ሳያደርግ በቀጥታ እየገለበጠ እንደሚያስተላልፍ ደርሼበታለዉ ሲል የዉሃ፣ መስኖ፣ ቆላማ አከ...
ህጻን ልጅን የኩላሊት ህመምተኛ በማስመሰል ሲለምኑ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የጉለሌ ክፍለ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የ10 ዓመት ህጻን ልጅን የኩላሊት ህመምተኛ በማስመሰልና በሀሰተኛ ሰነድ...
በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግን ተልዕኮ ተቀብለው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 247 የጉህዴን ታጣቂዎች በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ሰጡ። የወረዳውን የሰላም ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የፀጥታ አካላት ...