Month: April 2022
በትላንትናው እለት ማለትም በቀን 3/08/2014 ከሰአት በኋላ በሰሜን ሸዋ ዞን በሸዋሮቢት ከተማ አቅራቢያና በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን አዋሳኝ ወሰን ቁርቁር በተባለ አካባቢ በነበረ የግለሰቦች ግጭት ተከስቶ የነበረ የፀጥታ ችግር በሸዋ...
ከሰሞኑ በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ እና አካባቢው ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር ተሳትፈዋል ተብለው የተጠረጠሩ 133 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አለማየሁ ማሞ ከዋልታ ቴሌቪዥ...
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ( ኢንሳ) የድንቅ የሂሳብ ፈጠራ ባለቤት የሆነውን ሙሉጌታ ፈንታውን ተቀብሎ ምርምሩን ለማስቀጠል ወሰነ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ሹመቴ ግዛው(ዶ/ር) ዛሬ ማለዳ ተመራማሪ የሺ ፈንታውን ከኢሳት...
ኤርትራ ለአማራ ልዩ ኃይልና ለአማራ ፋኖ ኃይሎች ልዩ ድጋፍ፣ እንዲሁም ወታደራዊ ስልጠና መስጠቷን እንደምትቀጥል አቶ የማነ ገ/መስቀል የኤርትራ መንግስት ቃል አቀባይ ማስታወቃቸውን ኤርትራ ፕሬስ አስታወቀ። "ህወሃት ከኢትዮዽያ በዘ...
Gizat Worku, Ethiopian Coffee Exporters Association General Manager BY GIRMACHEW GASHAW Today’s guest Gizat Worku is the General Manager of...
Press Release - The Regional Government of Amhara complements national and international partners and welcome their commendable endeavour to reso...
ገና በሦስት ዓመቱ ወላጆቹን በሞት የተነጠቀው ዛሬ ላይ ከዓለማችን እጅግ ከናጠጡ ባለጸጎች መካከል ተጠቃሹ ነው፤ ሮማን አብራሞቪች። ሮማን አብራሞቪች ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ያለው የጠበቀ ግንኙነት የገነባውን ገናና...
ሶማሊያ በዐሥር ዓመታት ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ አስከፊ ድርቅ እያስተናገደች ባለችበት በዚህ ወቅት ሕፃናት ከሁሉም የሕብረተሰብ ክፍል በባሰ መከራ ላይ ወድቀዋል። በአገሪቱ ከሚገኙ ከአምስት አመት በታች የሆኑ ሕፃናት ግማሽ ያህሉ በ...
የፓኪስታኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካን ያለመተማመን ድምፅ ከተሰጠባቸው በኋላ ከሥልጣናቸው ተነሱ። የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ በአገሪቱ ሰዓት አቆጣጠር እኩለ ሌሊት አልፎ ነው የተካሄደው። ተቃዋሚ ፓርቲዎች ኢምራን ካንን ከሥልጣን ለማን...
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ውስጥ 80 በመቶ የሚሆነውን ዋና ዋና ግብዓት በአገር ውስጥ ምርት ለመተካት ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የኮንስትራክሽን ማኔጅመነት ኢንስቲትዩት ገለጸ። ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር ቆይታ ያደረጉት የኮንስትራክሽን...
በሰሜን ጎንደር ዞን በሕገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ ከ12 ሺህ ሊትር በላይ ነዳጅ መያዙን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የዞኑ አስተዳደር ሕገ-ወጥ የንግድ ሥርዓትን ለመከላከል ለአንድ ወር ያክል በሠራው የቁጥጥር ሥራ ከ7 ሚሊ...
በምስራቅ ሸዋ ዞን ሊበን ጭቋላ ወረዳ በ25 ሄክታር የባለሃብቶች አትክልትና ፍራፍሬ ማሳ ላይ ጉዳት በማድረስ የተጠረጠሩ 19 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ተወካይ ዋና ኢንስፔክተር...
የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በግል ባንኮች የከፈቷቸው የባንክ ሒሳቦች በሙሉ እንዲዘጉ ታዘዙ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ቢዝነስ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በግል ባንኮች የከፈቷቸው የባንክ ሒሳቦች በሙሉ እንዲዘጉ ታ...
አምኒስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስዎች ባወጡት የጋራ ሪፖርትን አሰመልክቶ የተሰጠ መግለጫ አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስዎች ባወጡት የጋራ ሪፖርት ላይ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መግለጫ አውጥቷል። ሙሉ ...
የሩስያ ኃይሎች በምሥራቃዊ ዩክሬን በኩል የሚያደርጉትን የማጥቃት ዘመቻ እንደገና አጠናክረው መቀጠላቸው ተነገረ። ሞቅ ቀዝቀዝ እያለ የዘለቀውና 46ኛ ቀኑን የያዘው የሩስያ እና የዩክሬን ጦርነት በዛሬው ዕለት በዩክሬን ምሥራቃዊ ግዛ...
For many centuries, since the 17th century in the case of French philosopher Rene Descartes, since the 19th century in the case of Hegel, it was ...