Category: News
ከ1995 ጀምሮ እስከ 2014 ዓ.ም መረጃቸውን ለተቋሙ ካስገቡ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ ክትትል አድርጓል። በእነዚህ ተቋማት እስካሁን ከተመረቁ 1 ነጥብ 1 ሚሊየን ተማሪዎች መካከል ከ100 ሺህ በላይ የሚሆኑት ተማሪዎ...
በአዲስ አበባ የሚገኙ 150 ሺህ የቀበሌ ቤቶችን ኦዲት ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ የሱፍ ኢብ...
በዳባት የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ታጣቂዎች ጥቃት ፈጽመዋል በሚል የተሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው በሰሜን ጎንደር ዳባት የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ላይ በታጣቂዎች ጥቃት ተፈጽሟል በሚል በአንዳንድ ሚዲያዎች የተሰራጨው መረጃ ሀሰ...
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች ከአሽከርካሪው ውጪ ሌላ ተሳፋሪ እንዳይጭኑ ክልከላ ማድረጉን አስታወቀ። ከፍተኛ የሰዎች እንቅስቃሴ ስለሚኖር፣ ግርግር እና ስርቆት እንዳይፈጠር በማሰ...
የሰብአዊ እርዳታ የጫኑ የተባባሩት መንግስታት ድርጅትና የዓለም የምግብ ፕሮግራም 47 ተሽከርካሪዎች ወደ መቀሌ ማቅናታቸውን ተገለጸ። የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር በወረራ ከያዝቸው አካባቢዎች ሙሉ በሙሉ ለቆ እንዲወጣ ታዘዘ። ...
ፎቶ- በኢሬብቲ መስጂድ ላይ የደረሰ ጥቃት መሆኑ ተጠቅሶ የቀረበ https://twitter.com/AmericaEthiopia/status/1513504546022121472?s=20&t=QVYcXJaKZl7uJlORpd_UFg የትግራይ ሕ...
ዛሬ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ባቀረቡለት ግብዣ መሰረት በብረት ምርት እና ፋብሪካ ግንባታ ዙሪያ ሙያዊ ድጋፋቸውን ለመስጠት ከመጡት ታዋቂው የኮርያ ብረት አምራች ኩባንያ ፖስኮ(POSCO) ኃላፊና ሙያተኞች ጋር ሰ...
አምባሳደር ጄፍሪ ፌልትማንን ተክተው የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት አምባሳደር ዴቪድ ሳተርፊልድና ምክትላቸው ፓይተን ኖፍ ለምክክር አዲስ አበባ ወደ እንዳቀኑ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። የሰላም ተስፋው እ...
ጽንፈኞች በሃይማኖትና በፖለቲካ ፖርቲዎች ብቻ ሳይሆን በመንግስት መዋቅር ዉስጥም እንደሚገኙ የተናገሩት ኃላፊ የብልጽግና ፖርቲ ባስቀመጠዉ አቅጣጫ ፖለቲካዊ መፍትሄና ፖለቲካዊ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ። መንግስት የሕግ የበላይነትን የ...
አፋር፣ አማራ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ኦሮሚያ እና ትግራይ የመልሶ ግንባታው አካላት መሆናቸው ተገልጿል "ኤችአር6600" የተሰኘውና "የኢትዮጵያን ሰላም፣ ዲሞክራሲና መረጋጋት መደገፍ" በሚል ሽፋን በኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ጥቅም ላይ ...
ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ጦርነት ውስጥ የገባው ህወሓት በአፋር ክልል ኤሬብቲ ተብሎ የሚጠራ ስፍራን ተቆጣጥረው የነበሩ ተዋጊዎቼ አካባቢውን ለቅቀው እንዲወጡ አድርጊያለሁ ማለቱን ቢቢሲ አስታወቀ። የአፋር ክልል ግን እስካሁን ያለው ነ...
በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ለመፍጠር ለሚደረገው ጥረት፣ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት እንዲሁም የጤና ሥርዐት ለመዘርጋት ካናዳ እገዛ እንደምታደርግ ገለጸች። በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ለመፍጠር ለሚደረገው ጥረት፣ ጠንካ...
ባስበው ባልመው አልገባህ ያለኝ ነገር በአማራ እና በኦሮሞ ህዝብ መካከል ጦርነት እንዲካሄድ የሚፈለግበት ሁኔታ ነው። ጥቂት ጋጠወጦች በሚያደርጉት ያልተገባ አካሄድ የተነሳ በአማራ እና በኦሮሞ ህዝብ መካከል መካረር እንዲኖር የሚካሄ...
ዓለም ዐቀፍ ተቋማትና የረድኤት ድርጅቶች በአፋርና በአማራ ክልል ያለውን ከፍተኛ የሰብዓዊ ቀውስ ሊገነዘቡና አስፈላጊውን ድጋፍ ሊያደርጉ እንደሚገባ አሜሪካዊቷ ጋዜጠኛ አን ጋሪሰን ተናገረች። የቀረበውን የሰብአዊ መብት ሪፖርት ፖለቲ...
“ከአማራ ክልላዊ መንግስት በመነሳት የጦር መሳሪያ የታጠቁ ኃይሎች በኃይል በመጣስ ጦርነት አውጀው የመሬት ወረራና የግዛት ማስፋፋት ተግባር ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ"፦ ኦፌኮ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ምክትል ሊቀ መንበር አቶ መልካሙ ...