Tag: POLITICS
አብርሃም ተወልደ የዛሬው ቀን በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የተከሰቱ አያሌ ምሁራንና ወጣቶች ቀርጥፎ የበላው “ቀይ ሽብር” አዋጅ እንዲታወጅ ምክንያት የሆነው “የብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ አብዮት መመሪያ” ይፋ የተደረገበት ዕለት ነበ...
ሁላችንም በንቃት በምንሳተፍበት የዘንድሮው ምርጫ የሕዝቦች ጥያቄ ከጎዳና ወደ ፓርላማ መግባቱ እንዳለ ሆኖ፣ ለሀገርና ለሕዝብ የሚበጁ ውሳኔዎች ሁሉ የሚወሰኑት በምክር ቤቶቹ አማካኝነት እንጂ በሌላ አካል እንዳልሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር...
ጋጠመንን ፈተና የምንሻገረው እውነተኛ ህዝባዊነታችን ጠብቀን በመዝለቅ ነው!!!ከአማራ ብልጽግና ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ!አገራችን ኢትዮጵያ በለውጥ ሂደት ውስጥ ምትገኝ አገር ናት፡፡ በለውጡ ተስፋ ሰጭ ውጤቶች መመዘግብ የጀመሩበት ኢት...
በአውሮፓ አንዳንድ የፓርላማ አባላትና መንግስታት እያስተጋቡ ያሉትን የተዛባ መረጃ ለመከላከል፤ በማህበራዊና በአለምአቀፍ ሚዲያዎች እየተሰራጨ ያለውን ሀሰተኛ መረጃ ለማረም የሚያስችል "Defend Ethiopia" የሚል የኢትዮጵያዊያ...
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ካሸነፈ የአርሶና አርብቶ አደሩን ኑሮ የሚያሻሽል የገጠር ሽግግር እንደሚተገብር አስታወቀ። ፓርቲው የ2013 የምርጫ ማኒፌስቶ ሰነዱን ዛሬ አስተዋውቋል። ማኒፌስቶው የኢትዮ...
የኢትዮጵያ 6ኛው ብሔራዊ ምርጫ በግንቦት 2013 የሚካሄድ ሲሆን፣ ጥቂት ሳምንታት ብቻ ቀርተውታል። ይህ በጉጉት የሚጠበቀው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ምርጫ በሀገራችን የሚካሄደው የመጀርሪያው ነጻ እናፍትሐዊ ምርጫ ...
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያዘጋጀው የመጀመሪያው የፓርቲዎች የክርክር መድረክ በፌዴራሊዝም እና ብዝሃነት ላይ በማተኮር በዛሬው እለት ተካሂዷል። በክርክር መድረኩ ላይ የብልፅግና፣ ኢዜማ፣ ህብር ኢትዮጵያ እና መኢአድ አመራሮች የፓ...
በሶማሌ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፖለቲካ ፓርቲዎች የክልሉን ሰላምና ገፅታን በሚገነባ መልኩ እየተንቀሳቀሱ መሆኑን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ:: በክልሉ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሰላማዊ መንገድ እንዲካሄድ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መ...
ለምለም መንግሥቱ ከሀገራዊ ለውጡ በፊት በኢትዮጵያ በነበረው ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ብዙ ሥራ በሳንካዎች የተሞላና ሀገሪቱንም በሚፈለገው የኢኮኖሚ ዕድገት ደረጃ ላይ እንዳላደረሳት በተለያየ ጊዜ የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ።እየተንከባለ...
ኢትዮጵያ ውስጥ የንፁኃን ዕልቂት የሚቆመው መቼ ነው? ይህንን መረን የለቀቀ ፍጅት ከማውገዝና ሐዘን ከመቀመጥ በዘለለ፣ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማስቆም እንዴት ያቅታል? የወገኖቻችን ዕልቂት በአራቱም ማዕዘናት አልቆም ብሎ ድንጋጤ፣...
የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም ወደ ባንክ እንዲሸጋገር ከባለአክስዮኖች ጋር በባሕር ዳር ውይይት እያደረገ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር አብቁተ አሁን ያስመዘገበው ውጤት ከስኬቶች ...
በዓለም ላይ ሰዎች በተደራጀ መንግሥት መተዳደር ከጀመሩበት ጊዜ አንሥቶ፣ መንግሥታት በሆነዉም ባልሆነዉም ሲፋለሙ መኖራቸዉን ታሪክ ይነግረናል። እንዲያዉም ታሪክ ራሱ የጦርነት ማስታወሻ ነው። ጦርነት በዉስጡ ያልያዘ የታሪክ መጽሐፍ ...
መንግሥት በምርጫ ዙሪያ በመቶ ሺሕ የሚቆጠር ካድሬ እስካለፈው እሑድ ድረስ ማሠልጠኑን፣ ማክሰኞ መጋቢት 21 ቀን 2013 ዓ.ም. በተካሄደው የአዲስ ወግ ውይይት ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ተናግረው፣ ዘን...
በለውጡ ሂደት የተመዘገቡ አንኳር ውጤቶች በዴሞክራሲ ስም ምሎና ተገዝቶ ወደ ስልጣን የወጣው ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ “አብዮታዊ ዴሞክራሲና ልማታዊ ዴሞክራሲ” በሚል ርእዮት ስም ለ27 ዓመታት አገሪቷንና ህዝቧን እንዳሻው ሲያደርግ ቆ...
ባለፉት ሦስት ዓመታት በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች በተለይም በኦሮሚያ እና በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ዜጎች በማንነታቸው እየተለዩ በአሰቃቂ ሁኔታ በተደጋጋሚ ጥቃት ሲደርስባቸው ቆይቷል። በአጣዬና በሌሎችም አካባቢዎች ተመሳሳይ ድር...
በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ብዙ ዋጋ ከከፈሉ ሰዎች መካከል በግንባር ቀደምትነት ስማቸው ይጠቀሳል። በተለይም ባለፉት 27 ዓመታት ህወሓት መራሹ ስርዓት በህዝቦች ላይ የሚፈፅመውን ግፍና በደል በይፋ በመቃወም፣ የቀረበላቸውን መደለያ ...