Month: March 2021
በኢትዮጵያ ለ60 ዓመታት ስራ ላይ የነበረውን የንግድ ህግ አዋጅ ለማሻሻል የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸድቋል። የንግድ ህጉን ማሻሻያ በዛሬው እለት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 12ኛ መደበኛ ስብ...
በሞጆ ጉሙሩክ ወደብ የጉሙሩክ ስነ ስርአት ሂደቱን ሳይጠብቁ ከውጭ ሃገር የገቡ 68 ኮንቴነር እቃዎች ተሸጠው 82 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ታክስና ቀረጣቸው ገቢ ተደረገ። በጨረታ ከተወገዱት እቃዎች መካከል ኤሌክትሮኒክስ፣ የፋብሪካ ጥ...
-ተጽእኖ ሊያሳድሩ የሚፈልጉ አካላትን ለመመከት አፍሪካና ሩሲያ ግንኙነታቸውን ማጠናከር እንዳለባቸው ጠ/ሚ ዐቢይ ገልጸዋል - ጠ/ሚ ዐቢይ በትግራይ ጉዳይ ፣ ከሱዳን ጋር ስላለው ውዝግብ እና በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ የሰጡትን...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የሚባለው ተቋም የማይካድራን ጭፍጨፋና ግፍ አስመልክቶ ግርድፍ የምርመራ ሪፖርት ካቀረበ በሁዋላ ለምን አጠቃሎ ግኝቱን ይፋ እንደማያደርግ ለተጠየቀው ምላሽ ለመስጠት ፈቃደኛ አልሆነም። መረጃው ተሰባስ...
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና በአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ኤጀንሲ ትብብር በከተማ መሬት ጉዳይ የሚስተዋሉ አለመግባበቶችን መፍታት የሚያስችሉ ጥናቶች ይፋ ተደረጉ፡፡ጥናቶቹ በአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ኤጀንሲ፣ በኢትዮጵያ የፍትህ ስ...
አፍሪካ እና ሩሲያ ባህላዊ ትስስራቸውን መልሰው በመገንባት ወዳጅነታቸውን ማጠናከር እንዳለባቸው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ “የሩሲያ-አፍሪካ፣ ባህልን መልሶ መገንባት”...
በዛሬው (ማክሰኞ) የፓርላማ ውሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ “ባለፉት ሳምንታት በሰሜን ሸዋ እና በጎጃም ያያችሁት ዝናብ የተፈጥሮ ሳይሆን እኛ ያዘነብነው ነው፤ ዓለም ላይ ያላቸውን ደመናን ወደዝናብ የቀየሩ አገራት ጥቂት አገራ...
አንዳንድ አስፈፃሚ አካላት በዜጎች ላይ የሚያደርሱትን አስተዳደራዊ በደል ለማስተካከል የሚቀመጡ መፍትሔዎችን ተግባራዊ በማድረግ በኩል ችግሮች እየገጠሙት መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ገለጸ፡፡የኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠ...
ትግራይ ክልል፤ በአክሱም ከተማ የተፈጸመው ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት በአጠቃላይ በክልሉ የተሟላ ምርመራ ማድረግ አስፈላጊነትን ያመለክታልበአክሱም ከተማ፣ ትግራይ ክልል የደረሰውን ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እና በሲቪል ሰ...
Prime Minister Dr. Abiy Ahmed addresses the the House of People’s Representatives today. Here are some of the excerpts from his speech: On the GE...
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ እና ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞኖች የተከሰተው የፀጥታ ችግር አንጻራዊ ሰላም መፈጠሩን የክልሉ ሰላምና ደህንነት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል ሰላምና ደህንነት ቢሮ ሃላፊ አቶ ሲሳይ ዳምጤ በክልሉ የተከሰተውን የ...
👉 ሱዳንን በሚመለከት በዲፕሎማስው ሰፊ ስራ እየሰራን ነው፡፡ ከሱዳን ጋር ጦርነት መጀመር አያስፈልግም ኪሳራ ነው ፤ 👉 ሱዳንም አሁን ባለው ሁኔታ ከጎረቤት አገር ጋር ለመዋጋት በሚያስችል ቁመና ላይ አይደለም ያለችው ፡፡ብዙ የውስ...
👉 የኤርትራ ሰራዊት ትግራይ ውስጥ ገብቷል በሚልም በሰፊው ይነሳል፤ 👉 በመጀመሪያ ወዳጅም ጠላትም ማወቅ ያለበት የኢትዮጵያ መንግስት፣ ሕዝብና የመከላከያ ሰራዊት ክህደት ተፈጽሞበት በገዛ ወገኖቹ ጥፋት ሲካሄድበት የኤርትራ ሕዝብና ...
የሱዳን ወታደራዊ ክንፍ የሱዳንን ሕዝብ ፍላጎት በተቃረነ መልኩ ለሶስተኛ ወገን ጥቅም እየሰራ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለፁ። ቃል አቀባዩ በፖለቲካ፣ በምጣኔ ሀብትና በዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ ...
እነ አቶ ስብሃት ነጋ ጉዳያችን በትግራይ ክልል ፍርድ ቤት ይታይልን ሲሉ አቤቱታ አቀረቡ፡፡ ይህን አቤቱታ ያቀረቡት ዛሬ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድቤት አራዳ ምድብ ችሎት ነው። በችሎት የተገኙት የጠቅላይ አቃቤ ህግ ቡድን በበ...
ኢትዮጵያን በቀጣዮቹ ሶስት ዓመታት ውስጥ ከከፍተኛ ወደ መካከለኛ የብድር ጫና ወዳለባቸው ሀገራት ለማሰለፍ ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ፡፡ በ2010 ከፍተኛ የውጭ ብድር ጫና ካለባቸው ተርታ ...