Tag: SOCIETY
በትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በጥብቅ ዲሲፕሊን እንዲማሩ ለማስቻል የቁጥጥር አሰራር ማሻሻያ ማድረጉን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ልጆች በእድገታቸው ከወላጆቻቸውና ከማኅበረሰቡ የሚያገኙት መሰረታዊ የሕይወት ክህሎት እንዳለ ...
“በአፍንጫዬ መተንፈስ አልችልም። የምተነፍሰው ‘ስቶማ’ በሚባልና አንገቴ ላይ በሚገኝ ቀዳዳ አማካይነት ነው’’ ይላሉ የ75 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋዋ ናሊኒ ሳትያናርያን። ናሊኒ በህይወታቸው እንድም ቀን ሲጋራ አጭሰው አያውቁም። ነገር...
“የኩላሊት እጥበት አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግና በኩላሊት ህመም ለሚሰቃዮ ዜጎች ትልቅ እፎይታ የሚሰጥ ነዉ” የተባለለት የኩላሊት ዕጥበት ማዕከል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተገኙበት ተመርቋል። በዳግማዊ ምኒሊክ ሪፈ...
በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን ጭልጋ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ሀብታሙ ፈለቀ የ55 ዓመት ጎልማሳ ሲሆኑ በአካባቢው በተደጋጋሚ የሚነሱት ግጭቶች ተረጋግተው እንዳይኖሩ ሲያደርጓቸው እንደቆዩ ይገልጻሉ። በሌሎች ጊዜያት ከተነሱት ግ...
ባላለፉት ሁለት ወራት በሳምንት ዘጠኝ ጊዜ በሚደረጉ የአውሮኘላን በረራዎች 28 ሺህ ያህል ዜጎችን መመለስ መቻሉ ተገለፀ። ለተመላሾቹ ዘጠኝ የማቆያ ማዕከላት በአዲስ አበባ ተዘጋጅተው አገለግሎት እየሰጡ እንዲገኙም ተገልጿል። በሌሎች...
በጭልጋና አካባቢዋ ተፈናቅለው የነበሩ የኅበረተሰብ ክፍሎችን ወደ ቀያቸው ሲመለሱ፣ በሌላ ቋንቋ ማተባቸው እተቀበረበት ምድራቸው ዳግም ሲገቡ የሚያሳየው ምስል ልብ ይነካል። በስልጣን ጥመጮችና በተገዙ ሆዳሞች ሳቢያ ተፈናቅለው ለማኝ ...
በሳዑዲ አረቢያ እና ኢራን በሞት ፍርድ የሞት ቅጣት የሚፈጽምባቸው ሰዎች ቁጥር እአአ 2021 ላይ ከፍተኛ ጭማሪ ማሳየቱን አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ። ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባለፈው የፈረ...
ከ300 በላይ የእዳታ እህል የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀሌ መድረሳቸውን የተባበሩት መንግሥታት አስታወቀ፡፡ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ይህን የሚያክል የእርዳታ እሕል የ...
የአዲስ አበባ ህንፃዎች ሁሉ ግራጫ ቀለም ሊቀቡ ነው በሚል ከሰሞኑ በማህበራዊ ትስስር ገጾች የሚናፈሰው መረጃ ከዕውነት የራቀ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ዮናስ ዘውዴ አስታወቁ። የቢሮ ኃ...
የግል የትምህርት ተቋማት የሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የሚታደልባቸው እየሆኑ መጥተዋል-የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ በርካታ የግል የትምህርት ተቋማት የሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የሚታደልባቸው እየሆኑ በመምጣታቸው ጥብቅ ቁጥጥር እንዲደረግ...
መንግስት የኑሮ ወድነትን ለማሻሻልና የገበያ ዋጋን ለማረጋጋት ተከታታይነት ያለው እርምጃ አንደሚወስድ የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ገለጹ፡፡ መንግስት በሰጠው አቅጣጫና የሀገሪቱ ብሄራዊ ማክሮ ኢኮኖሚ ቡድን በወሰነው...
ጋብቻ ሳይፈፀም እንደ ባልና ሚስት መኖር ጋብቻ በተጋቢዎች (አንድ ወንድ እና አንዲት ሴት) ፍላጎት የሚመሰረት ማህበራዊ ተቋም (ህብረት) ነው፡፡ በሀራችን ህግ ስርዓት ጋብቻ በሶስት መንገድ ሊመሰረት የሚችል ሲሆን እነዚህም በክብር...
የትራፊክ አደጋ አራት የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለሙያዎችን ህይወት ቀጥፏል።የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሰራተኞች የነበሩ አራት ባለሙያዎች በመኪና አደጋ ህይዎታቸው ማለፉን ተቋማቸው ነው ይፋ ያደረገው። ሰ...
ኢትዮጵያውያኑ ጀማል እና ሀሰን ሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ከገቡ 13 ዓመት አለፋቸው። ወጣቶቹ በነፍስ ማጥፋት ወንጀል ተከሰው የሞት ፍርድ ተበይኖባቸዋል። የወጣቶቹ ቤተሰቦች እንደሚሉት ከሆነ ወጣቶቹ ወንጀሉን አልፈጸሙም። ይግባኝ ካ...
በዶ/ር ምህረት ደበበ 1. ይሰለቹሃል አስሬ አትደውል፤ ሰዎች ጋር ከሁለቴ በላይ አይደወልም። ተሰልቺ ትሆናለህ! 2. 'ሼም ነው' የሚከፍለው ሌላ ሰው ነው ብለህ ከፍ ያለ ዋጋ ያለው ምግብና መጠጥ አትዘዝ! 3. አይባልም "... እ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ አበባ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ተገኝተው ሪፖርት ካደመጡ በሁዋላ በሰጡት የስራ መመሪያ አገልጋይነት እጅግ ውድና መሰረታዊ መርህ ሊሆን እንደሚገባ ጠንካራ ቃላቶች በመጠቀም ተናግረው ነበር። መና...