Month: February 2021
ላለፉት ሶስት አስርት ዓመታት በስልጣን ላይ የቆዩት ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፉወርቂ ኤርትራን ዴሞክራሲያዊ አገር የሚያደርግ እቅድ አዘጋጅተው ማጠናቀቃቸው ተሰማ። እቅዱን ለህዝባቸው በቅርቡ ይፋ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል። የአውሮፓ ዲፕሎ...
አዲሱ የዘይት ፋብሪካ መቶ ሚሊዮን ዶላር ወጪ ያስቀራል፤ እንዴት ቢባል የዘይት ኢምፖርትን በስልሳ በመቶ ስለሚያስቀር፤ በቀን 1.5 ሚሊዮን ሊትር ዘይት ያመርታል፤ 30 በመቶ ዋጋ ቅናሽ ያደርጋል፤ መቶ ቶን የአትክልት ቅቤ ያመርታል...
“ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የተነሳው ቡድን የብልጽግና አስተሳሰብን ለማምከን ሲሰራ ቆይቷል…የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ሚና ተፈትሾ የመፍትሄ አቅጣጫ ይቀመጣል፤ የተለያዩ ውሳኔዎችም ይኖራሉ”አቶ ተስፋዬ በልጅጌ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ያለ...
ኢትዮጵያ እንዳትረጋጋ ግብጽ የመጨረሻ አማራጭ አድርጋ እየሰራች መሆኑን አንድ ዓለም አቀፍ ጥናት አመለከተ። ግብጽ ከህዳሴው ግድብ ፕሮጀክት ጋር በተያያዘ ኢትዮጵያ ውስጥ የብሔርና የሃይማኖት ልዩነቶችን በመጠቀም ሰላምና መረጋጋት እ...
የትግራይን ክልልን መልሶ በማደራጀት ሂደት ውስጥ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ትብብር እንደሚያስፈልግ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ዛሬ በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በመ...
የሶማሌ ክልል ነዋሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ ያላችሁን ፍቅር በራስ ተነሳሽነት ለመግለጽ ያሳያችሁት አንድነት የሚበረታታና የሚደገፍ ተግባር መሆኑን የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መሰተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ገለ...
በትግራይ ክልል የህወሃት ጁንታ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ ባደረሰው ጥፋት ከ240 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት ሲደርስ፤ በቢሊዮን የሚቆጠር ገቢ መታጣቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። ይህ በእንዲህ እንዳለ ለ116 ኪሎ ...
A European special envoy is set to arrive in Sudan on Sunday for talks aimed at easing tension with Ethiopia over their border dispute. “The High...
ሰሞኑን በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞችና አካባቢዎች ለጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ድጋፍ ለመስጠት የተደረጉት ሰልፎች አጃኢብ ያሰኛሉ። (ግራ የሚያጋቡም አልጠፉም!) በተለይ በአንዳንድ ከተሞች የወጣው ህዝብ ህልቆ መሳፍርት የለውም። (...
የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ከህብረተሰቡ በማህበራዊ ሚዲያ ለተሰባሰቡ ጥያቄዎች በዝርዝር ምላሽ ሰጥተዋል።በአጠቃላይ ከ1200 በላይ ጥያቄዎች እንደቀረበላቸው የጠቆሙት ወ/ት ብርቱካን፤ አን...
የግብጽን ስም ቃ በቃል በይገልጹም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ዲና ሙፍቲ የሌላ አገር አጀንዳ እያስፈጸመች ነው በሚል የሚከሷት ሱዳን ላይ ኢትዮጵያ ተመጣጣኝ እርምጃ ለመውሰድ እንደምትገደድ የትላንትናው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ...
የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለትግራይ ክልል ሠብዓዊ ድጋፍ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት እንደሚያቀርብ አስታወቀ።በመቀሌ የምግብ ማከማቻ መጋዘን 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዜጎችን ለሁለት ወራት መመገብ የሚያስችል እህል መከማቸቱን መን...
በእውነቱ ተሰማከፔንሲልቫኒያ (አሜሪካ) የግዕዝ (ኦ ይቅርታ) የአማርኛ ፊደል ሶስትሀ፣ ሐ፣ ኅ ሁለትዐ፣ አሁለት 'ፀ'፣ 'ጸ' ይጠቀማል። በተጨማሪምግዕዝ፣ ካይብ፣ ሳልስ፣ ራብዕ፣ሀምስ ፣ ሳድስ እያለ በአንድ ፊደል የሚፈጥረውን ድም...
በጁንታው ፀረ ሰላም እንቅስቃሴ ውስጥ የተሳተፉ 420 የህወሃት ከፍተኛ የፖለቲካና ወታደራዊ አመራሮችና 682 በወንጀል ድርጊት የተሳተፉ አባላት በህግ እንዲጠየቁ እየተሰራ ነው –ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ብሔራዊ መረጃና ...
የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለትግራይ ክልል ሠብዓዊ ድጋፍ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት እንደሚያቀርብ አስታወቀ። በመቀሌ የምግብ ማከማቻ መጋዘን 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዜጎችን ለሁለት ወራት መመገብ የሚያስችል እህል መከማቸቱን መ...
The Heads of State and Government of the African Union (AU) have elected President of the Democratic Republic of Congo (DRC), Felix- Antoine Tsh...