Month: September 2021
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ለመጨረሻ ጊዜ የተገነባው በባድመ ጦርነት ወቅት ነው። እንደ ባዕድ እንዲበተን ከተደረገ በሁዋላ አገሪቱ ብሄራዊ ሰራዊት አልነበራትም ማለት ይቻላል። ከባድመ ጦርነት ጋር ተያይዞ ሕዝብ ሲነሳ ሰራዊቱ ዳግም...
የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ደሳለኝ ጣሰው እንዳሉት ሱዳን ያሰለጠናቸውን ታጣቂዎች አሰማርቶ በሽንፋ በኩል በአራት አቅጣጫ ገብቶ የነበረ የጠላት ሀይል አብዛኛው መክኗል። ያሰበው አልተሳካለትም። በሱዳን በተለያዩ የማሰ...
በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ከተማ በ30 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባ ”ፒ ኤስ ኤ ሜድካል” ኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካ ተመርቆ ማምረት ጀመረ። በግል ባለሀብት የተገነባው ይሄው ፋብሪካ አሁን ላይ ባለው አቅም በቀን 120 ...
US threatening an economically poor Ethiopia with sanctions, for enforcing the law in Tigray region while being invaded by US-funded militaries o...
የጉጂ አባ ገዳዎች በአንዳንድ የኦሮሚያ አካባቢዎች እንደሚንቀሳቀስ የሚነገረው ታጣቂው ቡድን 'ሸኔ' የኦሮሞ ጠላት ነው ሲሉ አወጁ። አባገዳዎቹ መንግሥት ሸኔ የሚለው እና እራሱን የኦሮሞ ነጻነት ጦር እያለ የሚጠራው ቡድን 'የኦሮሞ ...
በድንገተኛ የሞተር ብልሽት ምክንያት የፖላንድ አውሮፕላን አዲስ አበባ ማረፉን የፖላንድ መንግስት አስታወቀ፡፡ ንብረትነቱ የኢንተር አየር መንገድ (የኢንተር ኤር) የሆነ አውሮፕላን በሞተር ላይ በገጠመው ድንገተኛ ብልሽት ምክንያት በ...
በትግራይ ፖለቲካ ገና ከጅምሩ ቸግሮችን በውይይት ለመፍታት ፋልጎት ያላቸውን " ጸረ ትግራይና ባንዳ" የሚል ስም ይሰጥ ነበር። ወደ አገረ ማሪያም ዋሻ አምርቶ ከስምንት ወር በሁዋላ ወደ መቀለ የተመለሰው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ...
"አሸባሪው ቡድን ወረራ በፈጸመባቸው አካባቢዎች በህክምናና በምግብ እጦት ንጹሀን ዜጎች ህይወታቸው እያለፈ ስለመሆኑ በተጨባጭ መረጃ ተረጋግጧል›› ሲሉየወልዲያ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ መሐመድ ያሲን ተነግረዋል። የሚበላ እንደሌ...
In the midst of ongoing violence, abuses against civilians, and growing humanitarian plight in Ethiopia, President Biden today signed an Executiv...
• ኢትዮጵያውያን ለሁሉም ነገር ዝግጁ እንሁን!!!!!• የምዕራባውያንን በተለይም የአሜሪካንን ያልተገባ እና አሣፋሪ ጫና ተቋቁመን መሻገራችን እሙን ነው!!!!!• ከእባብ እንቁላል እርግብ አንጠብቅም!!!!! ሁለት ነገሮች አንደኛው ...
ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የቻይናው አቻውን ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግን ለማግኘት ያደረገው ሙከራ አልተሳካለትም ምክንያቱም ዢ ጂንፒንግ የጆ ባይደንን የጉብኝት ጥያቄ ውድቅ ስላደረገበት ! ቻይና ምእራባውያኑን በሁሉም መልኩ ሰቅዛ አቅማቸው...
ትግራይ ለአቅመ አዳም ያልደረሱ ልጆች ወደ ጦርነት የሚጋዙባትና ሥርዓት አልበኝነት የሰፈነባት የስቃይ ማዕከል ሆናለች ሲሉ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ትዴፓ/ የፖለቲካ ጉዳዮች ምክትል ሃላፊ አቶ ተስፋዬ አለማየሁ ተናገሩ። አቶ ተ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ለአሜሪካው ፕሬዚደንት ጆ ባይደን የሽብር ቡድኑን የሸር ተግባራት እና የአገራቸውን አቋም የሚያንጸባርቅ ግልጽ ደብዳቤ መላካቸውን በግል የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል፡፡ ...
ጆ ባይደን ዛሬ በፈረሙት የትዕዛዝ ደብዳቤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ እንደፈረዱ የተረዱ እንደማይመስላቸው፣ ትዕዛዙ በውጭ አገር ሃብት ያካበቱ የትግራይ ተወላጆችን የሚጎዳና ሃብታቸውን የሚያስነጥቅ እንደሆነ የህግ ባለሙያ ለኢትዮ12 ገለ...
Dear Mr. President, As I write this open letter to you, it comes at a time when innocent civilians including women, children and other vulnerable...
የኢትዮጵያ መንግስት የነበረበትን የሰው ሃይልና የአሰላለፍ ክፍተት አስተካክሎ በሳምንት ውስጥ የሚጠናቀቅ የጸረ ማጥቃት ዘመቻ ለመጀመር በዝግጅት ላይ መሆኑን ባስታወቀበት በአሁኑ ወቅት አሜሪካ አዲስ ማዕቀብ መጣል የሚያስችላት ትዕዛ...