Author: topzena1
በምእራባዊያን NGO የተተበተበ ነበር። በዚህ ተጨባጭ ውስጥ ሆነው አሜሪካን እያጣጣሉ፤ ምእራባዊያንን እቀወቀሱ፤ ለሩሲያና ቻይና ድጋፋቸውን በቅን የሉአላዊነት ስሜት ሲገልፁ ነበር። ይህ ግን አይሰራም። ጉዳዩ መንግስታዊ ግልፅ ፖሊሲ...
"በተረጅዎች ስም የሚመጣ የእርዳታ እህልና መድኃኒት በየትኛውም የሽብር ቡድን እንዲዘረፍ መንግስት አይፈቅድም" በየቀኑ አንዳን አንጓ እያነሳ ምላሽ እየሰጠና የንግግሩን አቅጣጫ እያመላከተ ያለው መንግስት ዛሬ እርዳታ ሰጭዎች እንደሚ...
አሸባሪው የህወሃት ቡድን በከፈተው ጦርነት ምክንያት አገልግሎት ተቋርጦባቸው የቆዩ ከወልዲያ ተንቀሳቃሽ የማከፋፈያ ጣቢያ ኃይል ያገኙ የነበሩ የአፋር ክልል ወረዳዎችን እንደገና ተጠቃሚ ለማድረግ የኤሌክትሪክ መስመር የጥገና፣ የመልሶ...
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከኅብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማና ባደረገው ብርቱ ክትትል በህገ-ወጥ መንገድ መንገድ ከ5 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር (ከአምስት ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር) በላይ ሲያንቀሳቅስ የነበረ ግለሰብ ከ25 ግብረ-አበሮቹ ጋር...
"ተተኪው ትግሉን ይመራዋል" ሲሉ ጥሪና አደራ ያቀረቡት ዶክተር ደብረጽዮን ወደ ደፈጣ ውጊያ የሚያመራ እንደምታ ያለው አሳብ ቢያጋሩም መከላከያ መቀለን ጨምሮ ሙሉ ትግራይን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የሚያውጅበት ሰዓት ስለመቃረቡ ፍንጭ ...
የመከላከያ ሠራዊት ቀንን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ “የጥንካሪያችን ምንጭ ሕዝባችን ነው” በሚል መልዕክት የፓናል ውይይት ተካሄደ። በመርሃ ግብሩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር አብርሐም በላይ (ዶክ...
ራሱን የትግራይ መንግስት አያለ ሲጠራ የነበረው ትህነግ ስሙን አስተካክሎ ደብዳቤ አሰራጨ። ድርጅቱ ይህን ያደረገው አማራጭ በተባለው የሰላም ንግ ግር ላይ የሚገኙ አባላቱን ዘርዝሮ ለአፍሪካ ህብረት በጽስፈው ደብዳቤ ነው።የትግራይ ክ...
ይህንን ሲያደርግም የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በከተሞች ውጊያ ሳይደረግ የህወሓትን ወታደራዊ ዐቅም ለማሽመድመድ የሚያስችል ስልት ተጠቅሟል። የኢትዮጵያ መንግሥት ከሰብአዊ የርዳታ ተቋማት ጋር በመቀናጀት በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች ሰ...
ከሊቅ እስከ ደቂቅ ህዝብ በነቂስ ወጥቶ በመላው አገሪቱ በሚያስገርም መጠን፣ በባንዲራው ተውቦ ድምጹን አሰምቷል። መንግስትም "ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ክብር ድምፃችሁን ላሰማችሁ ለመላው ኢትዮጵያዊያን መንግስት ምስጋናዉን ያቀርባል" ...
የመከላከያ ሰራዊት የሚመራው ጥምር ጦር እልቂት እንዳይኖር ከመስጋት አንጻር ፍጥነቱን ካልቀነሰ በስተቀር መቀለ እንዳይገባ ሊያግደው የሚችል ሃይል የለም። ነገሩ ለጊዜው አብቅቷል። በሁሉም በኩል ተቆልፎ በአንድ መተንፈሻ ሽሽት ብቻ ...
ዲያስፖራ የከተመውን ጽንፈኛ የአማራ ብሄረተኛ የሚስተካከል የፖለቲካ ደና##ርት ያለ አይመስለኝም። ምክንያቴን ላስረዳ : ፩. ወያኔ በዕብሪት ተወጥሮ ወረራ ሲጀመር እነ እንቶኔ " ጦርነቱ በህወሃትና ብልጽግና መሀከል ነው አማራ አይ...
Graham A western coalition, led by the US has been employed to throw a canopy of mis/disinformation over the conflict and the actions of the TPLF...
ከኤርትራ ወደ አዲስ አበባ ከገባ በሁዋላ በውል ባልተቀመጠ ጭብጥ ወታደራዊ ክንፉን የሚመሩት የኦነግ አመራሮች "ሸኔ" የሚለውን ስም ይዘው የትጥቅ ትግል መምረጣቸው በራሳቸው መገለጹ ያታወሳል። ይህ ከአቶ ዳውድ ኦነግ ውጣ የሚባለው ...
ቁርስዎን በደንብ መመገብ እና ቀለል ያለ እራት መብላት የረሃብ ስሜት እንዳይኖር በማድረግ ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል ይላሉ ተመራማሪዎች። ሳይንቲስቶች ከበድ ያለ ቁርስ ወይም ከበድ ያለ እራት በሰዎች ክብደት ላይ የሚያመጣውን ተፅእ...
አደራውን ለባለ አደራው ሰጥተው የልማት ስራዎችን እየተዘዋወሩ የሚመለክቱትና የአረንጓዴ ዘመቻ መመሪያ እየሰጡ ያሉ አብይ አሕመድ ከአድሱ ዓመት ጀምሮ የወትሮ ጭንቀትና ያለመመቸት ስሜት ፊታቸው ላይ አይታይም። በመግስት የዘመኑ ዕቅድ...
የመከላከያ ሰራዊት ሽሬ፣ አክሱም፣ ማይጸብሪ፣ ሃሙሲት፣ የበላጎ፣ የኮቦ፣ አላማጣ፣ ኮረም እና ሌሎች በርካታ አካባቢዎችን ነጻ አውጥቷል። አሁን ማምሻውን ይፋ በሆነ መረጃ መከላከያ አደዋን ተቆጣጠሮ ወደፊት አየገሰገሰ ነው።ንግግሩ ሰ...