Tag: POLITICS
የተዘረፈ 949 ኩንታል እህል፣ ከ600 በላይ ከብቶች እና ከ6 ሺሕ በላይ ፍራሾች በምሥራቅ ወለጋ ዞን የአባ ገዳዎችን ጥሪ የተቀበሉ 312 የአሸባሪው ሸኔ አባላት እጅ መስጠታቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ። እጃቸውን የሰጡት የቡ...
በራያ ቆቦ ወረዳ በሚገኘው የሮቢት 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት 19 የተናጠልና የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸውን ተገለጸ፡፡ የወረዳው ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊ መንገሻ በላይነጋ እንደገለጹት በሮቢት 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቅ...
ኅብረተሰቡ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዕጩ ኮሚሽነሮች ጥቆማ የሚሰጡበት አማራጮች ይፋ ሆነዋል፡፡በዚህም ዕጩ ኮሚሽነሮችን • በቀጥታ ስልክ 0111300340 ወይም 9988 • በፋክስ ቁጥር 0111233007 • በኢ-ሜል dialoguec...
"ከድል በኋላ ያሉ ድኅረ ድል መዛነፎችን ማረም እና የጋራ መግባባት መፍጠር አስፈላጊ ነው" አቶ ተመሥገን ጥሩነህ የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች የምክክር መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው፡፡ የምክክር መድረኩ ዓላ...
አሸባሪው ሕወሓት የፈጸመውን ወረራ ተከትሎ የቀረበውን የኅልውና ትግል ጥሪ ለመደገፍ መደበኛ አገልግሎት አቋርጠው የነበሩ የመንግሥት ተቋማት መደበኛ አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ...
ባለፈው አርብ የጸደቀው የውሳኔ ሀሳብ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትና አባል አገሮች የሀሠተኛ መረጃ ስርጭትን ለመዋጋት የበለጠ እንዲተጉ እንደሚያደርግ ታምኖበታል። ‘Countering disinformation and promotion a...
ከአጣዬ የደረሰን ደብዳቤ የአንድ ጀግና ኢትዮጵያዊን ተጋድሎ ያትታል፤ ስለፍትህ፣ ስለሃገር ፍቅር እና ስለክብር የታገለ ኢትዮጵያዊ ጀግና። ስድስቱን የአሸባሪ ታጣቂዎች ከሚጠብቀው ባንክ ደጃፍ ጥሎ በክብር የተሰዋ የጀግኖች ቁና ነው።...
በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን ምክር ቤት ከወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ጋር በተገናኘ የአመራር ለውጥ አደርጓል። አሸባሪው የህወሓት ቡድን ከአማራና አፋር ክልሎች ተደምስሶ እስከውጣበት ጊዜ ድረስ ከውረራቸው አከባቢዎች በአማራ ...
ከፍተኛ ዲፕሎማት ፕሮፌሰር ሻፊቅ ዩሱፍ ኦማር አሸባሪው ህወሃት የአፍሪካ ቀንድ ሀገራትን በማጋጨት በቀጣናው አለመረጋጋት እንዲኖር ሲሰራ መቆየቱን በሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ዲፕሎማት ፕሮፌሰር ሻፊቅ ዩሱፍ ኦማር ተናገሩ...
በሌቦች አገዛዝ (ክሌፕቶክራሲ) ተገዝግዛ፤ ገደል አፋፍ ላይ የቆመችው ሱዳን ገመና ከጌታቸው ወልዩ (ሜክሲኮ ባህረ-ሰላጤ) ውድ ወገኖቼ እንደ ምን ሰነበታችሁ? በዛሬው ጽሑፌ በሱዳን ያለውን እጅግ ጉድ የሚያሰኝ የአገርን አደራ አጭበ...
" ዴሞክራሲያዊ ስርዓትን መገንባት የምንችለዉ በትጥቅ ትግል ሳይሆን በበሰለና በሰለጠነ ዉይይት ብቻ ነዉ። "- አቶ ሌንጮ ለታ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት የሚዘጋጀዉ 18ኛዉ ዙር የጉሚ በለል የዉይይት መድ...
ወደ አገር ቤት የሚመጡ አንድ ሚሊዮን ዳያስፖራዎች የኢንቨስትመንት አማራጮችን የሚያዩበት መድረክ እየተዘጋጀ መሆኑን የኢንቨስትመንት ኮሚሽነሯ ሌሊሴ ነሜ አስታወቁ። ኮሚሽነሯ ባለፉት አራት ወራት ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ካፒታል ያስ...
ሕገ መንግስትን መቀየርን ጨምሮ በአገሪቱ ስምምነት ያልተደረሰባቸውን ጉዳዮች የሚያካትት አካታች ውይይት በኢትዮጵያ ይካሄዳል "አሸባሪው ሃይል" አሉ ሬድዋን ሁሴን፣ " አሸባሪው ሃይል በሚሸሽባቸው እያንዳንዱ የትግራይ መንደሮች እግር...
ምን አዲስ ነገር እንደተገኘ ዝርዝር መናገር ባይቻልም፣ ምዕራባዊያኑና አሜሪካ ከሱዳን ጋር እርጥብ እናቃጥል ብለዋል። በዚሁ ፍቅራቸው ሳቢያ የንጹሃን ሞትና እስር ለመብት ጥሰት መሰርት እንደማያሟላ ተቆጥሮ ለዘገባው ሳይቀር ቃላት የ...
ወጣቶች የአገር አንድነትና የሕዝብ ኅልውና የመጨረሻ ደጀን ወደ ሆነው የአገር መከላከያ ሰራዊት መቀላቀላቸው ታሪክ ለክብር እንዳጫቸው ሊቆጥሩት ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ/አብን/ የፖለቲ...
የዋሽንግተን እና አካበቢው ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ እየተከተለ ያለውን ፓሊሲና አካሄድ በመቃወም ለአሜሪካው ሴናተር ክሪስ ኩንስ ደብዳቤ ልከዋል 👉 ሴናተሩ የኢትዮጵያን እውነት እንዲ...