አለቃ አጽመ ጊዮርጊስ – የተሳሳተውን የውጫሌ ውል የመረመሩ ጀግና ኢትዮጵያዊ ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2013 ዓ.ም (አብመድ) አለቃ አጽመ ጊዮርጊስ የውጫሌ ውል ጣልያንኛ ትርጉም ኢትዮጵያን ጥገኛ በማድረግ ዓላማ ላይ የተመሠረተ እንደሆነ ቀድመው የተረዱ ሊቅ ናቸው፡፡ አጤ ምኒልክ የውሉን ይዘት እንዲመረምሩ በሰጧቸው ትዕዛዝ መሠረት የ17ኛው አንቀጽ ትርጉም የተዛባ፣ የኢትዮጵያን ጥቅም […]
በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የዋጋ ንረት እንዲፈጠር ዘይትና የተለያዩ የምግብ ፍጆታቸውን አከማችተው የተገኙ 197 የነጋዴ መጋዘኖች እንዲታሸጉ መደረጉን የዞኑ ንግድ ጽህፈት ቤት ገለጸ። የጽህፈት ቤቱ ተወካይ አቶ መሐመድዚያድ ከድር እንዳሉት በዞኑ በምግብ ሸቀጦች ላይ የሚስተዋለው ህገ ወጥ ተግባር ለመከላከል የፍትህ አካላትና ህብረት ስራ ማህበራት በአባልነት የሚገኙበት ግብረ ሃይል አቋቁመው […]
…ትርጉሙ ብዙ ነው – የዓድዋ!…. ለዓለም አሻራ!ለአፍሪካ ቅርስና ኩራት!ለጥቁር ሕዝቦች ታሪክ!ለኢትዮጵያ ዘመን ተሻጋሪ ገድል ነው! …. ዓድዋ! ለዓለም አሻራ!ለአፍሪካ ቅርስና ኩራት!ለጥቁር ሕዝቦች ታሪክ!ለኢትዮጵያ ዘመን ተሻጋሪ ገድል ነው! …. ዓድዋ! እንደድር-ያበረ የአንድነት ማስታወሻ!የዓብሮነት መዘከሪያ!የተባበረ ክንድ፣ያልበገር ባይነት መንፈስ ማደሻና ማፅኛ ነው!… ዓድዋ! የደማቅ ታሪክ ቱባና ዘለላ፣የጥንካሬ መቀነት፣ባለብዙ ህብረ-ቀለም፣የማንነት ውበት አንጓ፣የአሸናፊነት […]
ከቀጣዩ በጀት ዓመት ጀምሮ አዋጭነታቸው ያልተረጋገጠ የመንግሥት የልማት ፕሮጀክቶች በጀት እንደማይመደብላቸው የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የግዥ ሥርዓቱን ማዘመን ዓላማ ያደረገ የግዥ ማሻሻያ አዋጅ መዘጋጀቱንም ገልጿል። የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ ዛሬ ለመገናኛ ብዙኃን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። አዋጭነታቸው ሳይረጋገጥ በጀት የሚመደብላቸው የመንግሥት የልማት ፕሮጀክቶች ለሃብት ብክነትና ለግንባታ መጓተት […]
Samantha Power unleashed by Susan Rice to defend accused insurrectionists on trial in Ethiopia as “opposition leaders” In “Julius Caesar”, Shakespeare’s Mark Antony, the loyal friend of Caesar thunders: “… And Caesar’s spirit, ranging for revenge, / With Ate by his side come hot from hell, / Shall in […]
እ.ኤ.አ. በሚያዝያ ወር መጨረሻ ላይ በሪቻርድ ክላርክ ስር የሰራችው በNSC መረጃ ክፍል ውስጥ ስትሰራ የነበረችው ሱዛን ራይስ ፣ “የዘር ማጥፋት ወንጀል” የሚለውን ቃል የምንጠቀም ከሆነ እና ምንም ሳናደርግ የምንታይ ከሆነ ፣ በኖቬምበር [ምክር ቤት] ምርጫ ላይ ውጤቱ ምን ይሆን? ” ሌተና ኮሎኔል ቶኒ ማርሌይ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ […]
ANKARA In the wake of the Adwa victory celebration of its 125th anniversary, the colonial crisis has been creating a long-lasting scar in Africa in general, Ethiopia in particular, although the country has succeeded in a battle against colonial power Italy. Actually, the current border issue between friendly […]
Ethiopian Orthodox Church (EOC) Archdiocese of New York and the vicinity, Aba Petros, revealed today that the imposter Amnesty International witness Michael Berhe is not even follower of the Ethiopian Orthodox Church. Aba Petros who came to Ethiopia on a working visit and visited Mekelle, the regional capital […]
እንኳን ለ125ኛው የዐድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ። የዐድዋ ድል የኢትዮጵያውያን የጀግነት፣ የሀገር ፍቅር ስሜትና የጦርነት ጥበብ ውጤት ነው። ጎራዴ ታጥቆ መድፈኛን ለመጣል ከመንደርደር የበለጠ ጀግንነት የለም። ልዩነትን ወደ ጎን ጥሎ በጋራ ለአንድ ሀገር ግንባርን ለባሩድ፣ አንገትን ለካራ ከማቅረብ በላይ የጠለቀ የሀገር ፍቅር ከየትም አይመጣም። ሰፊ ጊዜ ወስዶ ራሱን […]
The Russian warship, “Admiral Grigorovich” frigate, entered the Sudanese port where Moscow plans to build a naval base on the country’s Red Sea coast, Russia’s Interfax news agency reported on Sunday. It was the first Russian warship to enter Port Sudan, Interfax said citing a statement by the Russian fleet. […]
The appearance of the man named Michael Berhe in the guise of a priest clearly shows how the plague of TPLF apologists led misinformation campaign is getting worse, Spokesperson of Ministry of Foreign Affairs Ambassador Dina Mufti said. In an exclusive interview with Fana Broadcasting Corporate, Ambassador Dina […]
በርካታ የድህረ ክፍያ ደንበኞች የተጠቀሙበትን የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብ እንዴት እንደሚሰላ ባለማወቃቸደው የተጋነነ የፍጆታ ሂሳብ ተጠየቅን የሚል ተደጋጋሚ ቅሬታ ሲያቀርቡ ይስተዋላል፡፡ ይሁን እንጂ ቅሬታው የሚነሳው ደንበኞች የተጋነነ ሂሳብ እንዲከፍሉ በመደረጉ ሳይሆን የፍጆታ ሂሳብ እንዴት መሰላት እንዳለበት በቂ ግንዛቤ ስለሌላቸው ነው፡፡ ይህን ክፍተት ለመሙላት የሚከተለውን መረጃ አስቀምጠናል፡፡ ደንበኞች በመኖሪያ ቤታቸው […]
The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia (MoFA) has rejected the press statement issued by the US Secretary of State Mr. Antony J. Blinken yesterday regarding Tigray regional state. “An attempt by the US to make pronouncements on Ethiopia’s internal affairs and specifically, the reference to the Amhara […]
በንፁኃን ግድያ የተጠረጠሩ ‹‹እኛ ሰላማዊ ዜጎች ነን›› አሉ ጥቅምት 30 እና ኅዳር 1 ቀን 2013 ዓ.ም. በማይካድራ ከተማ በደረሰ ጉዳት ከ17.6 ሚሊዮን ብር በላይ ውድመት መድረሱ ተገለጸ፡፡ ይኼ የተገለጸው የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቡድን በከተማው በተጠቀሱት ቀናት በንፁኃን ነዋሪዎች ላይ ዘርን መሠረት ባደረገ ግድያ ላይ ተሳትፈዋል በማለት ተጠርጥረው […]
Celebrate Ethiopia’s March 1, 1896 Victory at Adwa: Ethiopia is Fighting Another Battle Today to Protect its Sovereignty February 28, 2021 – BY Lawrence This article below was first published in the March 2017. If you read the headlines of the European press following Italy’s defeat on March1, […]