የባልደራስ አመራሮች ላይና የተባበሩት ኦሮሞ ነጻነት ግንባር ፓርቲ ላይ የተውሰነውን ውሳኔ ፍርድ ቤት አጸናው

የባልደራስ ፓርቲ ሊቀመንበር እስክንድር ነጋን ጨምሮ አራት በእስር ላይ የሚገኙ አመራሮች በመጪው ምርጫ በዕጩነት መወዳደር የለባቸውም ሲል ምርጫ ቦርድ የሰጠውን ውሳኔ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድቤት 1ኛ የምርጫ ጉዳዮች ችሎት አጸና። የተባበሩት ኦሮሞ ነጻነት ግንባር ፓርቲ ላይ የተላለፈው ውሳኔም ተደገፈ፤

የኦሮሚያና የአማራ ክልል አመራሮች በዝግ እየመከሩ ነው፤ “ሁሉንም እዛው ጨርሱ ከውይይት ጀርባ ቤፊስ ቡክ አሽሙር አታራግቡ “

ዛሬ የመንግስት ሚዲያዎች የአማራና ኦሮሚያ አመራሮች በዝግ እየመከሩ እንደሆነ ዘግበዋል። ስብሰባው በጸጥታ ጉዳይ፣ በሚፈናቀሉ፣ በሚገደሉ፣ መብታቸው በሚጣስ ዜጎች ጉዳይ ሲሆን አስፈላጊውን እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችላቸው እንደሆነ ከሌሎች ወገኖችም እየተሰማ ነው።

False Narratives of Ethiopian Conflict Are Toxic

Ethiopia’s upcoming election on June 5 will be historic. For the first time, with Prime Minister Abiy’s national Prosperity Party on the ballot, there will be an alternative to the destructive politics of ethno-nationalist partisanship. It is important for all Ethiopians to take responsibility for ensuring that this election is […]

ኢትዮጵያ በኮቪድ-19 በሚያዙና እና በጽኑ ህሙማን ቁጥር ከአፍሪካ ቀዳሚ መሆኗ ተገለጸ

ኢትዮጵያ በኮቪድ -19 በሚያዙና እና በፅኑ ህሙማን ቁጥር ከአፍሪካ ቀዳሚ መሆኗን በጤና ሚኒስቴር የኮቪድ -19 ምላሽ ግብረ-ሃይሎች አስተባባሪ ዶክተር ሚዛን ኪሮስ አስታወቁ። የቫይረሱ ስርጭት በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ምጣቱን አመለከቱ። ዶክተር ሚዛን ኪሮስ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት ፣ ኢትዮጵያ በኮቪድ -19 በሚያዙና እና በጽኑ ህሙማን ቁጥር ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆናለች። […]

ዐቃቤ ህግ በእነ ጃዋር መሀመድ ላይ «ለምስክሮቼ ደህንነት ሲባል ከመጋረጃ በስተጀርባ በዝግ ችሎት ምስክሮቼን ላሰማ» ጥያቄ ውድቅ ሆነ

ይሁን እንጂ ተከሳሾቹ የምስክር ዝርዝር ይገለጽልን ብለው ያቀረቡት አቤቱታን በተመለከተ ግን ፍርድ ቤቱ የምስክር ዝርዝር ለምስክሮች ደህንነትና መብት ጥበቃ ሲባል የምስክሮች ማንነት እንዳይገለጽ ሲል ጥያቄውን ውድቅ አድርጎታል። via ዐቃቤ ህግ በእነ ጃዋር መሀመድ ላይ በዝግ ችሎት ላሰማ ያለው የምስክር የአሰማም ሂደት ጥያቄ ውድቅ ሆነ፡፡ ዐቃቤ ህግ ባለፈው ቀጠሮው […]

ትግል መልኩን እየቀያየረ ይቀጥላል . . .

ከ1997 ጀምሮ የምመኛትን ኢትዮጵያ ለማየት በግልም በድርጅትም ታቅፌ የተቻለኝን ጠጠር ወርውሬያለሁ። ትናንትም ዛሬም ኢትዮጵያ አሸንፋ፤ ያለ ልዩነት ለሁሉም ዜጎቿ የተስፋ ምድር ሆና ከማየት የዘለለ ህልም የለኝም። የፖለቲካ ትግል የማደርገውም ከዚሁ የፀና መሻት የተነሳ ነው! እነሆ ዛሬ አምርሬ እታገለው የነበረው ህወሓት የለም። በኢትዮጵያ ምድር የረጨው መርዙ ግን ብዙ ትግል […]

Mary Tadesse, My Life My Ethiopia

 by Alula Pankhurst |  Mary Tadesse’s autobiography weaves together the personal, the professional, and the political bringing to life and providing rare insights into the multiple dramatic events spanning much of the twentieth century in Ethiopia. This candid account, which draws on the diaries Mary kept over decades, starts with […]

ከህወሓትና ከኦነግ ሸኔ አመራሮች ተልዕኮ ተቀብለው ሰርተዋል የተባሉ ተጠርጣሪ ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ ውድቅ ሆነ

በጋምቤላ ክልል በእርሻ ስራ ላይ የተሰማሩት ባለሃብት አቶ አለም ደስታ ሃየሎም ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ በሙሉ ውድቅ ሆነ። የክስ መቃወሚያቸውን ውድቅ ያደረገው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምደብ 2ኛ የጸረ ሽብርና ህገመንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው። አቶ አዲስ አለም የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎችን ጎብኝተው ጦርነት ላይ ስላሉ አስቸኳይ ድጋፍ እንዲደረግለት […]

ጭው ባለ በርሀ፤ እንደ እሳት በሚፋጅ ሙቀት ውስጥ ፤ አንዲት ትንሽ መንደር….

መጋቢት 25 ቀን 2013 “ድንበር ተሻጋሪው ህዝባዊነት” ጭው ባለ በርሀ፤ እንደ እሳት በሚፋጅ ሙቀት ውስጥ ፤ አንዲት ትንሽ መንደር…. የሁለቱ ሱዳኖች የግጭት ቦታ በነበረችው ፣ በአብዬ ደቡባዊ ሴክተር በ24ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የግዳጅ ቀጠና ውስጥ የምትገኝ ‘አንቶኒ መንደር ‘…. በመንደሯ ውስጥ ትንንሽ የሳር ጎጆዎች አለፍ አለፍ ብለው […]

የግልገል በለስ ከተማ ነዋሪዎች በከተማም ሆነ በዙሪያው ተንቀሳቅሶ ለመስራት መቸገራቸውን ተናገሩ

በሽፍታነት የተሰማሩ ግለሰቦች ከፍተኛ ማህበራዊ ቀውስ እየፈጠሩብን ነው ሲሉ የግልገል በለስ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ በሽፍታነት የተሰማሩ ግለሰቦች ከፍተኛ ማህበራዊ ቀውስ እየፈጠሩባቸው መሆኑን የግልገል በለስ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። በዞኑ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት ሰላምና መረጋጋት እንዲፈጠር ከህዝቡ ጋር በጋራ ጠንክሮ እንደሚሰራ አረጋግጧል። ነዋሪዎቹ እንዳሉት ሽፍቶች በየጊዜው የግፍ ግድያና እንግልት በህዝቡ […]

የጉምሩክ ኮሚሽን ኮንትሮባንዲስቶች፣ የወንጀሉ ተባባሪ የኮሚሽኑ ሰራተኞችን እና የፖሊስ አባላትን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ

የጉምሩክ ኮሚሽን ከፌደራል ፖሊስ ጋር በመተባበር ከ3 ወር በላይ የፈጀ የኦፕሬሽን ስራ በመስራት የኮንቶሮባንድ እቃዎች፣ ኮንትሮባዲስቶችንና ተባባሪዎቻቸውን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቀበታ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል፡፡

በበሰሜን ሸዋ ቃላት የማይገልጸው አርኩስ ተግባር ለምክርነት በተረፈው ዜጋ አንደበት

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋና በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞኖች ተከስቶ የነበረውን ግጭት ተከትሎ በደረሱ ጉዳቶች ዙሪያ የፌደራል መንግሥትና የክልሉ መስተዳደር ምርመራ እያካሄዱ መሆኑን የዞኑ አስተዳዳሪ ለቢቢሲ ገልፁ። በዞኖቹ ውስጥ ከሁለት ሳምንት በፊት ተከስቶ የነበረውን ግጭት ተከትሎ ከደረሱ ጉዳቶች መካከል ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ከተለቀቀው ዘግናኝ ተንቀሳቃሽ ምስል ጋር ተያይዞ በሸዋሮቢት […]

የአባይ ግድብ ሁለተኛ ሙሊት እንዳይከናወን ግብጽ ከሰማይ በታች ማንኛውንም አማራጭ እንድትጠቀም…

ከሁለት ወራት በፊት ግብጻዊው ምሁር ያሰራጩት መልዕክት የግብጽን ቀጣይ አካሄድ የሚጠቁም ነበር። የአባይ ግድብ ሁለተኛ ሙሊት እንዳይከናወን ግብጽ ከሰማይ በታች ማንኛውንም አማራጭ እንድትጠቀም የሚገፋፋ፡ የሚያበረታታ ነው። ይህ ጽሁፍ በአንድ ምሁር ቀረበ እንጂ የግብጽ መንግስትን እቅድ በጎን እንድናውቀው ሆን ተብሎ የተደረገ ለመሆኑ አሁን ላይ ከሚሆኑት ክስተቶች ተነስቶ መግለጽ ይቻላል። […]

“የምናስተውላቸው ሀገራዊ ፈተናዎች እንደ ፖለቲካ ብቻ ሳይሆን እንደ ማኅበረሰብም መውረዳችንን አመላካቾች ናቸው፡፡” ረ/ፕ ሽመልስ ኃይሉ

በታሪክ አጋጣሚ ጠንካራ እና ታላቅ ሀገረ-መንግሥት የገነቡ ሀገሮች ለታላቅነት የበቁበት ታላቅ ሚስጥር ሀገራዊ እሳቤዎችን ከውስጣቸው ስለገነቡ ነበር፡፡ ከፈረንሳይ እስከ እንግሊዝ፣ ከጀርመን እስከ ጣሊያን፣ ከአሜሪካ እስከ ጃፓን፣ ከቱርክ እስከ ደቡብ ኮሪያ፣ ከሩሲያ እስከ ቻይና የምናያቸው የዓለም ታላላቅ ሀገራት እና መንግሥቶቻቸው የተፈጠሩት ከፍ ካለ ሀገራዊ ሃሳብ እንጂ ከልዩነቶቻቸውማ ለተደጋጋሚ ጊዜ […]